Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ፀጉርን በፍጥነት የሚያሳድጉ 10 ምግቦች | Foods help for hair to grow

  • ስለ ጤና ምክር | Health info
  • 2022-06-13
  • 9199
ፀጉርን በፍጥነት የሚያሳድጉ 10 ምግቦች | Foods help for hair to grow
  • ok logo

Скачать ፀጉርን በፍጥነት የሚያሳድጉ 10 ምግቦች | Foods help for hair to grow бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ፀጉርን በፍጥነት የሚያሳድጉ 10 ምግቦች | Foods help for hair to grow или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ፀጉርን በፍጥነት የሚያሳድጉ 10 ምግቦች | Foods help for hair to grow бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ፀጉርን በፍጥነት የሚያሳድጉ 10 ምግቦች | Foods help for hair to grow

ለፀጉር እድገት ትልቅ ጠቀሜታ ያላቸው ምግቦች፦

1. እንቁላል

እንቁላል ትልቅ የፕሮቲን እና የባዮቲን ምንጭ ነው። እነዚህ ሁለት ንጥረ ነገሮች ለፀጉር እድገት አስፈላጊ ናቸው።

በቂ ፕሮቲን መመገብ ለፀጉር እድገት ጠቃሚ ነው። ምክንያቱም የፀጉር ስሮች በአብዛኛው ከፕሮቲን የተሠሩ ናቸው።
ባዮቲን ኬራቲን የተባለ የፀጉር ፕሮቲን ለማምረት በጣም አስፈላጊ ነው። ባዮቲንን በብዛት መጠቀም የባዮቲን እጥረት ባለባቸው ሰዎች ላይ የፀጉር እድገትን ለማሻሻል እንደሚረዳም ጥናቶች አረጋግጠዋል።

2 ኢንጆሪ

ኢንጆሪ ቫይታሚን ሲን በውስጡ ይይዛል።ይህም ቫይታሚን ለፀጉር እድገት እጅግ ጠቃሚ ንጥረ ነገር ነው።
ከዚህም ሌላ ቫይታሚን ሲ አንቲ ኦክሲደንት ባህሪ አለው። ይህም ማለት በፀጉር ስር ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሞለኪዩሎችን ይከላከላል።እነዚህ ሞለኪዩሎች በሰውነታችን ውስጥ እና በአካባቢያችን ላይ ይገኛሉ።
በቀን ቢያንስ አስከ 144 ግራም እንጆሪ መመገብ ለፀጉር እድገት አስፈላጊ ነው።
ከዚህ ሌላም ሰውነታችን collagen ለማምረት ቫይታሚን ሲ ይጠቀማል። collagen ፀጉር እንዳይሰባበር የሚያግዝ ፕሮቲን ነው።

3. ጎመን

ጎመን እንደ ፎሌት፣ ብረት ፣ ቫይታሚን ኤ እና ሲ ባሉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ጤናማ አረንጓዴ አትክልት ነው። እነዚህ ንጥረ ነገሮች ለፀጉር እድገት እጅግ ጠቃሚ ናቸው።
ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ቫይታሚን ኤ ለፀጉር እድገት አስፈላጊ ነው። ነገር ግን ከመጠን በላይ ቫይታሚን ኤ መውሰድ የፀጉር መርገፍ ሊያስከትል ይችላል።

ጎመን ለፀጉር እድገት አስፈላጊ የሆነ ከዕፅዋት የሚገኝ ትልቅ የብረት ምንጭ ነው። ብረት ቀይ የደም ሴሎች ኦክስጅንን እንዲያጓጉዙ ይረዳል። እነዚህ ኦክስጅን ደግሞ ሰውነታችን ውስጥ ለሚደረገው ለሜታቦሊዝም ስርዓት እጅግ አስፈላጊው እና ዋነኛው ንጥረነገር ነው።

4. ስኳር ድንች

ስኳር ድንች ትልቅ የቤታ ካሮቲን ምንጭ ነው። ሰውነታችን ይህን ውህድ ወደ ቫይታሚን ኤ ይለውጠዋል ይህም ከፀጉር ጤና ጋር የተያያዘ ነው.።

የቫይታሚን ኤ እጥረት የፀጉር መርገፍን ያስከትላል ።

እንደ ስኳር ድንች ያሉ በቫይታሚን-ኤ የበለጸጉ ምግቦችን መጠኑ በመመገብ የፀጉር ዕድገትን ማምጣት ይቻላል።

5. አቮካዶ

አቮካዶ ጣፋጭ፣ ገንቢ እና ጥሩ የስብ ምንጭ ነው።

በተጨማሪም የፀጉር እድገትን የሚደግፍ የቫይታሚን E ትልቁ ምንጭ ነው። በቀን ቢያንስጰእስከ 200ግራም አቮካዶ መመገብ ለፀጉር እድገት እጅግ ጠቃሚ ነው።
ቫይታሚን E ልክ እንደ ቫይታሚን ሲ አንቲ ኦክሲደንት ነው።

በአንድ የቆየ ጥናት ውስጥ፣ የፀጉር መርገፍ ያለባቸው ሰዎች ለ8 ወራት የቫይታሚን ኢ ተጨማሪ ምግብ ከወሰዱ በኋላ 34.5% የበለጠ የፀጉር እድገት አግኝተዋል።

6. ለውዝ

ለውዝ ጣፋጭ፣ ምቹ እና ለፀጉር እድገት ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው።

ከዚህም በላይ ብዙ ዓይነት ቪታሚኖችን፣ ዚንክ እና አስፈላጊ ስቦችን ይይዛል። የእነዚህ ንጥረ ነገሮች እጥረት የፀጉር መርገፍን ያስከትላል።

ለውዝ ከፀጉር እድገት በተጨማሪ እብጠትን መቀነስ እና ለልብ በሽታ የመጋለጥ እድላቸው ዝቅተኛ ያደርግልናል።

7. ባቄላ

ባቄላ ለጸጉር እድገት አስፈላጊ ከጥራጥሬ የሚመደብ ትልቁ የፕሮቲን ምንጭ ነው።

ከዚህም በተጨማሪ ባቄላ የዚንክ ጥሩ ምንጭ ሲሆን ይህም የፀጉር እድገትን እና የተጎዳ ፀጉርን ለመጠገን ያገለግላል።

8. አኩሪ አተር

ጥናቶች እንደሚያሳዩት በአኩሪ አተር ውስጥ ያሉ ውህዶች የፀጉር እድገትን ሊያበረታቱ ይችላሉ።

አኩሪ አተር የ spermidine ምርጥ ምንጮች ውስጥ አንዱ ነው የፀጉር እድገትን ያፋጥናል።

9. ስጋ

ስጋ በብዙ ሰዎች አመጋገብ ውስጥ ዋና አካል ሲሆን ለፀጉር እድገት በሚረዱ ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ነው።

በስጋ ውስጥ ያለው ፕሮቲን እድገትን ይረዳል እና የፀጉር ሀረጎችን ለመጠገን እና ለማጠናከር ይረዳል.።

በተለይም ቀይ ስጋ በከፍተኛ መጠን በአይረን የበለፀገ ነው።ይህ ማዕድን ቀይ የደም ሴሎች ኦክስጅንን ወደ ሁሉም የሰውነት ሴሎች ለማድረስ ይረዳል።

ይሁን እንጂ ቀይ ስጋን ከመጠን በላይ መመገብ የልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች,፣ የስኳር በሽታ የመጋለጥ ዕድልን ይጨምራል።

10 የሳልሞን አሳ
ሳልሞን በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች ያሉት የኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ምንጭ ነው።

ኦሜጋ 3 የፀጉር መርገፍን ይከላከላል።

ኦሜጋ -3 ለጤንነት እና ከበሽታ ነፃ እንድንሆን ከመርዳት በተጨማሪ ለፀጉር ዕድገት እንዲሁም ፀጉር አንፀባራቂ እንዲሆን ያደርጋል። ሳልሞን ሰውነታችን ኢንሱሊንን በብቃት እንዲሰራ የሚረዳ አንዱ ምግብ ነው።

በተጨማሪም ሳልሞን የ ቫይታሚን ዲ ምንጭ ነው። ቫይታሚን ዲ የፀጉር ቀረጢቶች ለማነቃቃት ሊረዳ ይችላል። በሌላ አነጋገር፣ ንጥረ ነገሩ የፀጉር መሳሳትን አልፎ ተርፎም ራሰ በራነትን በከፍተኛ መጠን ይከላከላል።

#youtube
#hair
#health

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Пентагон готовит дерзкую операцию против Ирана / Тайная игра Трампа и Нетаньяху /№1107/ Юрий Швец
    Пентагон готовит дерзкую операцию против Ирана / Тайная игра Трампа и Нетаньяху /№1107/ Юрий Швец
    13 часов назад
  • ለቆዳ ጤንነት አስፈላጊ ቪታሚኖች | Skin health and Vitamins | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
    ለቆዳ ጤንነት አስፈላጊ ቪታሚኖች | Skin health and Vitamins | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
    2 года назад
  • አዲስ ነገር ለሀኪሞች !  ጤና ባለሙያዎች የትርፍ ሰዓት ስራ አመዳደብ የሚመራበት አዲስ አሰራር ይፋ ተደረገ
    አዲስ ነገር ለሀኪሞች ! ጤና ባለሙያዎች የትርፍ ሰዓት ስራ አመዳደብ የሚመራበት አዲስ አሰራር ይፋ ተደረገ
    19 часов назад
  • ⚡️ Операция войск началась || Трамп срочно вызвал Путина на переговоры
    ⚡️ Операция войск началась || Трамп срочно вызвал Путина на переговоры
    7 часов назад
  • После 65 мясо уже не работает: 1 фрукт возвращает мышцы. Вы будете удивлены!
    После 65 мясо уже не работает: 1 фрукт возвращает мышцы. Вы будете удивлены!
    3 дня назад
  • በቀለም የተጎዳውን ፀጉር ለመመለስ የሚረዱ መፍትሄዎች | How to repair damage hair by hair dye
    በቀለም የተጎዳውን ፀጉር ለመመለስ የሚረዱ መፍትሄዎች | How to repair damage hair by hair dye
    3 года назад
  • 🔴 СРОЧНО РАНЕН МОДЖТАБА ХАМЕНЕИ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО РАНЕН МОДЖТАБА ХАМЕНЕИ #новости #одиндень
    5 часов назад
  • ጣፋጭ እና ደስ የሚል እንቅልፍ ለመተኛት በትንሽ ወጪ መመገብ የምችሉት| ዶ/ር ከበደ | Dr.Kebede
    ጣፋጭ እና ደስ የሚል እንቅልፍ ለመተኛት በትንሽ ወጪ መመገብ የምችሉት| ዶ/ር ከበደ | Dr.Kebede
    11 месяцев назад
  • Скотт Риттер: Иран 7-минут назад срочно!
    Скотт Риттер: Иран 7-минут назад срочно!
    9 часов назад
  • እንግዳ (ክፍል 79)
    እንግዳ (ክፍል 79)
    21 час назад
  • "ከካንሰር" ለመራቅ የትኞቹን ምግቦች እናሶግድ? Cancer Causing Foods to Avoid
    4 года назад
  • 🌼በዚህ መልኩ ተጠቀሚ ታመሰግኚኛለሽ. ለፈጣን ፀጉር እድገት ለልስላሴ ለብዛት ለፎሮፎር  ለፍሪዝ  #hairgrowthmask #keratin
    🌼በዚህ መልኩ ተጠቀሚ ታመሰግኚኛለሽ. ለፈጣን ፀጉር እድገት ለልስላሴ ለብዛት ለፎሮፎር ለፍሪዝ #hairgrowthmask #keratin
    1 год назад
  • ለፊት ውበት እና ለቆዳ ጤንነት አስር ጠቃሚ ምግቦች | Foods for beautiful face and healthy skin
    ለፊት ውበት እና ለቆዳ ጤንነት አስር ጠቃሚ ምግቦች | Foods for beautiful face and healthy skin
    3 года назад
  • Торт «Бархат» по старому проверенному рецепту!Невероятно вкусный и красивый!
    Торт «Бархат» по старому проверенному рецепту!Невероятно вкусный и красивый!
    22 часа назад
  • ⭐️ከፊት እና ከመሀል ያጠረ ፀጉርን በፍጥነት ማሳደጊያ/grow your broken hair around snd middle hairline fast
    ⭐️ከፊት እና ከመሀል ያጠረ ፀጉርን በፍጥነት ማሳደጊያ/grow your broken hair around snd middle hairline fast
    3 года назад
  • ИРАН НАСТУПАЕТ: США ТЕРЯЮТ ТРИЛЛИОНЫ И АВТОРИТЕТ - Аналитический обзор
    ИРАН НАСТУПАЕТ: США ТЕРЯЮТ ТРИЛЛИОНЫ И АВТОРИТЕТ - Аналитический обзор
    2 дня назад
  • ТРАМП УМОЛЯЕТ ПУТИНА.
    ТРАМП УМОЛЯЕТ ПУТИНА.
    4 часа назад
  • ሩታ አይንህን ከልጄ ላይ አንሳ አለችው. አብርሽ ስለሁሉም ነገር ምላሽ ሰጠ🥹
    ሩታ አይንህን ከልጄ ላይ አንሳ አለችው. አብርሽ ስለሁሉም ነገር ምላሽ ሰጠ🥹
    16 часов назад
  • እርጅናን የሚከላከሉ የቆዳ ውበታችሁን የሚጠብቁ 10 ተፈጥሮአዊ ምግቦች| የተለያዩ በሽታን ይከላከላሉ| ያማረ ቆዳ እንዲኖራችሁ ይረዳሉ
    እርጅናን የሚከላከሉ የቆዳ ውበታችሁን የሚጠብቁ 10 ተፈጥሮአዊ ምግቦች| የተለያዩ በሽታን ይከላከላሉ| ያማረ ቆዳ እንዲኖራችሁ ይረዳሉ
    3 года назад
  • የስኳር የፀጉር ማንሻ home made Hair removal
    የስኳር የፀጉር ማንሻ home made Hair removal
    7 лет назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com