የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ • Knowing God's Will

Описание к видео የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ • Knowing God's Will

የእግዚአብሔርን ፈቃድ ምንነት መጠየቅ የአብዛኞቻችን ልምድ ሊሆን ይችላል። በሕይወታችን ውስጥ ስለምናስተናግዳቸው ሁነቶች እና ፍጥረትን በተመለከተ የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ  ለማወቅ በምንፈልግበት ጊዜ ልዩ ልዩ ስነ መለኮታዊ ምላሾችን እና የሰዎችን የሕይወት ልምምድ ልናገኝ እንችላለን። በዛሬው የሴላ መሰረታዊያን ዝግጅታችን እነዚህን ጉዳዮች ከዳያና ዮሐንስ ጋር እናያለን፣ አብራችሁን ቆዩ።

We've all wondered about the will of God. There are endless theological or philosophical responses we can turn to in this pursuit. We spend some time with Diana today exploring these responses. Stay tuned!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке