Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть 🛑የግድ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መሄድ ካሰብን ይህን ማዳመጥ አለብን🛑 ነፍስና ስጋን የሚለየው የአስገራሚ ፀበል ማወቅ ያለብን ታምሮች

  • Wase _Ga
  • 2022-12-14
  • 126610
🛑የግድ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መሄድ ካሰብን ይህን ማዳመጥ አለብን🛑 ነፍስና ስጋን የሚለየው የአስገራሚ ፀበል ማወቅ ያለብን ታምሮች
  • ok logo

Скачать 🛑የግድ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መሄድ ካሰብን ይህን ማዳመጥ አለብን🛑 ነፍስና ስጋን የሚለየው የአስገራሚ ፀበል ማወቅ ያለብን ታምሮች бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно 🛑የግድ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መሄድ ካሰብን ይህን ማዳመጥ አለብን🛑 ነፍስና ስጋን የሚለየው የአስገራሚ ፀበል ማወቅ ያለብን ታምሮች или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку 🛑የግድ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መሄድ ካሰብን ይህን ማዳመጥ አለብን🛑 ነፍስና ስጋን የሚለየው የአስገራሚ ፀበል ማወቅ ያለብን ታምሮች бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео 🛑የግድ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መሄድ ካሰብን ይህን ማዳመጥ አለብን🛑 ነፍስና ስጋን የሚለየው የአስገራሚ ፀበል ማወቅ ያለብን ታምሮች

ወደ ገዳሙ ከመሄዳችን በፊት ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነገሮች

1 ንስሐ መግባት አለብን ንስሐ በገዳሙ አባቶች መቀበል ይቻላል ወይም ከመምጣታች በፊት ገብተን መምጣት እንችላለን
2 ወደ ገዳሙ ስንገባ ገላችንን ሁላችንም የግድ መታጠብ አለብን
3 አንድ ሰው ንስሐ ሳይገባ ፀበል መጠመቅ ወይም መጠጣት አይችልም።
4 ለመጠበቂያ የሚሆን አዲስ ቁምጣ ገስቶ መምጣት የግድ ነው ወይም ከገዳሙ ባለው ሌላ ቁምጣ መጠበቅ ይቻላል የተጠበቅንበት ይዞ መሄድ አይፈቀድም
ወንዶች
ፀጉራ ኖርማ ተስተካክለን መሄድ አለብን
ሽቶና ቅባት መቀባት የለብንም
ሴቶች
ጥፍር ቀለም ተቀብቶ መሄድ አይቻልም
የፀጉር ቅባት ተቀብቶ መሄድ አይቻልም
ማንኛውም አይነት ሽቶ መቀባት አይቻልም

ወደ በርሚል ፀበል ለመጠቀም የማይፈቀድማቼው 3 ምክኒያቶች

1 ሴቶች የወር አበባ ካዩ 8 ቀን ሳይሞላቸው መጠመቅ አይችሉም
2 ወንዶች ህለመ ሌሊት ካዩ 24 ሳይሞላ መጠበቅ አይችሉም

3 የኮሶ ትል ያየም ሰው መጠመቅ አይችልም

ሴቶች ወይም ወንዶች ከነዚህ ተፈተና ለመጠበቅ ማድረግ ያለባቸው ነገር በገዳሙ የሚገኙ ጾፍ በመግዛት አስባርከው በሁለቱም እጃቸውን በሁለቱም እግራቸው ወገባቸውን ላይና አንገታቸውን ላይ ማሰር ይጠበቅባቸዋል

በመጨረሻም ገዳም ላይ የምገብና የጁስ የሀይላድ ውሃ ዋጋ 50 ነው ውሃ የሚነቀነቅ ስላለ ቀድቶ መጠመቅ ያስፈልጋል።

ቦታው መያዝና ያለብን ነገር ለምግብ የሚሆነን ብር እና መተኛ የሚሆን ምንጣፍ እናም ሞቃት ስለሆ ሳሳ ያለ ልብስ ብንለብስ ይመረጣል ባንቢዎቹ ስላሉ ዛንዚዛ ይዞ መምጣት ያስፈልጋል

ጠበሉ የት ይገኛ ለምትሉ ደሞ
ምዕራፍ ጎንደር ዞን ቆራ ወረዳ ነው
ወደዚህ ገዳም ለመምጣት ሁለት መንገዶች መጠቀም ትችላላችሁ

1 ከ አዲስአበባ ለምትመጡ ከባህርዳር ትመጡና በአዲሱ መናኸሪያ ላይ ደለጎ በማለው ተሳፍራች ስትወርዱ በባጃጅ ወይም በሞት ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ ትሄዳላችሁ
2 በጎንደር ለምትመጡ ደሞ አዘዞ መናኸሪያ ላይ ደለጎ በሚለው ትሳፈራላችሁ ደለጎ ከወረዳችሁ በኋላ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ መሄድ ትችላላችሁ ጉዞችሁን በምሽት ባታደርጉ ይመረጣል።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • 🔴 СРОЧНО АВИАУДАР ПО МИТИНГУ В ИРАНЕ, БАЛЛИСТИКА ПО ТУРЦИИ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО АВИАУДАР ПО МИТИНГУ В ИРАНЕ, БАЛЛИСТИКА ПО ТУРЦИИ #новости #одиндень
    6 часов назад
  • ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን አፍሶ አሳየኝ ! ክፍል 2 | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን አፍሶ አሳየኝ ! ክፍል 2 | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    5 месяцев назад
  • New | የሰው ልጅ እጣ ፈንታ | እንደ ልቤ የሆኑ እረኞች | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት  አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma
    New | የሰው ልጅ እጣ ፈንታ | እንደ ልቤ የሆኑ እረኞች | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma
    3 года назад
  • መላእክት ያነጋገሩት ወጣት||አስደንጋጩ የዓለም ሚስጢር || ያልተፈታው መጽሐፍ ቅዱስ ኮድ|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.169 || ምህረቱ
    መላእክት ያነጋገሩት ወጣት||አስደንጋጩ የዓለም ሚስጢር || ያልተፈታው መጽሐፍ ቅዱስ ኮድ|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.169 || ምህረቱ
    1 день назад
  • የአለም ጫጫታ አይቼ አፅም አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
    የአለም ጫጫታ አይቼ አፅም አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
    5 месяцев назад
  • Последняя Пасха: сценарии 12 апреля 2026 от Матроны
    Последняя Пасха: сценарии 12 апреля 2026 от Матроны
    13 дней назад
  • ኳስ ሜዳ ሙሉ ፊልም Kuwas Meda full Ethiopian movie 2023
    ኳስ ሜዳ ሙሉ ፊልም Kuwas Meda full Ethiopian movie 2023
    2 года назад
  • አገልጋዮቹ የገጠማችው ድንቅ ነገር ታይቷል የማይረሳ ልዩ ምሽት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
    አገልጋዮቹ የገጠማችው ድንቅ ነገር ታይቷል የማይረሳ ልዩ ምሽት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
    10 месяцев назад
  • bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
    bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል። #Ethiopian Orthox Tewahedo#
    1 год назад
  • ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
    ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
    4 года назад
  • ቤቶቼን ...መኪኖቼን....ገንዘቦቼን እና ትዳሬንም አጣው እንዴት እንደሆነ አላውቅም || ስውሯ ማርያም ገለፀችልኝ || ተስፋዬ መኮንን || እንተንፍስ #52
    ቤቶቼን ...መኪኖቼን....ገንዘቦቼን እና ትዳሬንም አጣው እንዴት እንደሆነ አላውቅም || ስውሯ ማርያም ገለፀችልኝ || ተስፋዬ መኮንን || እንተንፍስ #52
    11 месяцев назад
  • bermel Georgis የማይረቡ መነኩሴ ስትለኝ ደነገጥኩ መልዕክት አለኝ ወደ ቦታው ለምቴዱ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
    bermel Georgis የማይረቡ መነኩሴ ስትለኝ ደነገጥኩ መልዕክት አለኝ ወደ ቦታው ለምቴዱ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
    1 год назад
  • Иран сделал НЕЧТО ШОКИРУЮЩЕЕ против Израиля!
    Иран сделал НЕЧТО ШОКИРУЮЩЕЕ против Израиля!
    13 часов назад
  • ንስሓ በየቀኑ ለመግባት ይህንን ተማሩ  || መምህር ዘበነ ለማ
    ንስሓ በየቀኑ ለመግባት ይህንን ተማሩ || መምህር ዘበነ ለማ
    2 года назад
  • የባለትዳሮች መፋታት ምክንያት ተነገረኝ ያላገባቹ መስማት ያለባቹ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
    የባለትዳሮች መፋታት ምክንያት ተነገረኝ ያላገባቹ መስማት ያለባቹ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
    11 месяцев назад
  • ጸበል እንዴት እንጠመቅ የጸበል አጠቃቀም ስርዓት በጸበል ፈጥኖ ለመዳን ይሄንን ትምህርት አድምጠው ይተግብሩ።
    ጸበል እንዴት እንጠመቅ የጸበል አጠቃቀም ስርዓት በጸበል ፈጥኖ ለመዳን ይሄንን ትምህርት አድምጠው ይተግብሩ።
    5 лет назад
  • በድንቅ ተአምራት የተሞላው የቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ ክፍል ሁለት።
    በድንቅ ተአምራት የተሞላው የቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ ክፍል ሁለት።
    3 года назад
  • ПРОРОЧЕСТВО АРХИМАНДРИТА ИОАННА! Перед пасхой ОБЯЗАТЕЛЬНО сделай ЭТО! ИНАЧЕ...
    ПРОРОЧЕСТВО АРХИМАНДРИТА ИОАННА! Перед пасхой ОБЯЗАТЕЛЬНО сделай ЭТО! ИНАЧЕ...
    1 месяц назад
  • bermel Georgis ታዋቂው ዘፋኝ አስደንጋጭ ነገር ገጠመው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
    bermel Georgis ታዋቂው ዘፋኝ አስደንጋጭ ነገር ገጠመው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
    1 год назад
  • #በርሚል_ጊዮርጊስ_ለምን_ተዘጋ #የታፈነው_እዉነት_ፈነዳ@NEGASHMEDIA
    #በርሚል_ጊዮርጊስ_ለምን_ተዘጋ #የታፈነው_እዉነት_ፈነዳ@NEGASHMEDIA
    9 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com