ያልተሰሙ የጃንሆይ ትውስታዎች በዕለተ ልደታቸው (132ኛ አመት) /ትዝታችን በኢቢኤስ//

Описание к видео ያልተሰሙ የጃንሆይ ትውስታዎች በዕለተ ልደታቸው (132ኛ አመት) /ትዝታችን በኢቢኤስ//

ዘወትር በዮናስ ከበደ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት የሚቀርበው ትዝታችን በኢቢኤስ ዛሬም በዋቢ ሸበሌ የተከበረው የግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ የልደት በአል ላይ አቅራቢው ተገኝቶ ልደታችውን ለማክበር ከተገኙት ታዳሚያን ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡

ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ማታ እንደ ስሙ ሁሉ ትዝታ ጠቀስ" የሆኑ ጉዳዮች ላይ ብቻ የሚያጠነጥን ነው። ለአብነትም የሙዚቃ፣የከተሞች፣ የትምህርት ቤቶች፣ የመዛግብት፣ የቀድሞ ቁሳቁሶች፣ የልዩ ልዩ ቅርሶች፣ የአልባሳት፣ የሃውልቶች እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን በትዝታ ይቃኙበታል።

"Tiztachin be ebs" is a captivating show that delves into nostalgia, exploring old music, cultures, aging cities, and schools. Join us as we journey through memories and evoke nostalgia in every episode!

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://iptv.ebstv.tv/

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tezetachen_on_EBS

Комментарии

Информация по комментариям в разработке