ዲያቆን ዮርዳኖስ አባይ የሀጢያት ሁሉ ትልቁ ሀጢያት ውሸት ነው@ግሸንሜድያ21

Описание к видео ዲያቆን ዮርዳኖስ አባይ የሀጢያት ሁሉ ትልቁ ሀጢያት ውሸት ነው@ግሸንሜድያ21

ስብከት እና ምዝሙር
ዲያቆን ዮርዳኖስ አባይ የሀጢያት ሁሉ ትልቁ ሀጢያት ውሸት ነው

መልካም የፆም ጊዜ ይሁንንላችሁ
እንኳን ፀሐይን ለተጎናጸፈችው፣ ጨረቃን ለተጫማችው፣ በራሷ ላይ 12 የከዋክብት አክሊል ለደፋችው ራዕ . 12፥1-6
ለንግሥተ ሰማይ ወምድር ለወላዲተ አምላክ ለቅድስት ድንግል ጽዮን ማርያም የትንሣኤዋና የእርገቷ በዓል በሰላም
አደረሰን!
ወላዲተ አምላክ በዚህ ሱባኤ የፈጸምነውን ጾም ጸሎት ስግደታችንን ወደ ልጇ አሳርጋ ለሀገር፣ ለወገን፣ ለቤተክርስቲያን
ትንሣኤን፣ ሰላም ደኅንነትን፣ ጸጋ በረከትን፣ መጠበቅን ታሰጠን ! አሜን!!!
ልብ ብላቹህ እንደሆነ ተስፋ እያየን ያለነው በዚህች በጾመ ፍልሰታ ነው፡፡ ወላዲተ አምላክ የዐሥራት ሀገሯ የኢትዮጵያ
እና የዐሥራት ልጆቿ የኢትዮጵያውያን ነገር ይገዳታልና ወደ ልጇም አጥብቃ ታሳስብልናለችና እንደምታስታውሱት ያን
የቤተክርስቲያን ነቀርሳ የዲያብሎስ ሎሌ አባ ጳውሎስንና ያን የሀገር ነቀርሳ እርጉም መለስን ነቅላ ጥላ ዜና ሞታቸውን
ያበሰረችን በዚሁ በፍልሰታ ወቅት ነበረ፡፡ ወያኔ አምና በፍልሰታ ተጠናክሮ የተቀሰቀሰበት ተቃውሞ ዘንድሮም እንደገና
የተቀሰቀሰበት በፍልሰታ ነው፡፡ ይሄም ነገር ጉዳያችን በወላዲተ አምላክ መያዙን ያሳያልና እንደጀመረች ትጨርስልንና
እኛን አበርትታ አጀግና ሀገራችንን እና ሕዝባችንን ከአጋንንቱ አሽከላ ከወያኔ አገዛዝ ነጻ ታወጣን ትገላግለን ዘንድ፣ የሀገር
የወገን የቤተክርስቲያን ጠላት የሆነውን የአጋንንት ጭፍራ ወያኔን ትደመስስልን ዘንድ ወላዲተ አምላክ ጽዮን ማርያምን
ሙጥኝ ብንላት መልካም ነው ወገኖቸ፡፡
ፍልሰታ ጾም ለምን እንፆማለን?
የፍልሰታ ጾም ከነሐሴ 1 እስከ 15 የሚጾም ሲሆን በቤተ ክርስቲያናችን አስተምሮ መሠረት እመቤታችን ያረፈችው በጥር 21 ቀን ነው። ሐዋርያትም አስከሬኗን ሊቀብሩ ወደ ጌቴሴማኒ ይዘዋት ሲሔዱ አይሁድ በምቀኝነት ልጇ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቷል። አሁንም እርሷ ገቢረ ተአምር ልታደርግ አይደል? ብለው አስከሬኗን ተሸክመው የሚሔዱትን ሐዋርያትን በታተኗቸው። በዚህን ጊዜ መላእክት የእመቤታችንን አስከሬን ከአይሁድ ነጥቀው በገነት አኖሩት። በስምንተኛው ወር በነሐሴ ሐዋርያት ከነሐሴ 1 እስከ 14 ሁለት ሱባዔ ገብተው ከጌታችን ተቀብለው በጸሎትና በምህላ ቀበሯት። በዚህ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ ቶማስ የተባለው ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወጥቶ ነበር እና መገኘት አልቻለም ነበር።

#eritrean_mezmur
#ethiopia _mezmur
#eritrean_mezmur
#mezmur_orthodoxethiopian
#ethiopian_movie
#ethiopian_orthodoxmezmur
#eritrean_comedy
#mezmur_protestant
#ethiopian_movie2023
#ebs_sundayshow
#ethiopian_drama
#addis_ababa
#house_for_sale_in_ethiopia_addis_ababa
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#ገብረ መንፈስ ቅዱስ
#የሚሸጥቤትአዳማ
#የሚሸጥቤትዋጋ
#የሚሸጥቤትሀዋሳ
#የሚሸጥቤትደብረዘይት
#የሚሸጥቤትሱሉልታ
#የሚሸጥቤትበአዲስአበባ
#የሚሸጥመሬትአዲስአበባያላለቀቤት
#addisababa2022
#houseforsaleinaddisababaethiopia
#houseforsaleinaddisababaayat
#houseforsaleinaddisababa2021
#houseforrentinaddis ababa
#homesforsaleinaddisababa
#villahouseforsaleinaddisababa
#ethiopianhouseforsaleinaddisababa

#homesforsale
#newhomesforsale
#stageahouseforsale
#g+2houseforsale
#ደብረኤልያስ #debreelyas@addistube14 #ebs #ethiopian #home #realestate #ethioforumኢትዮፎረም

Комментарии

Информация по комментариям в разработке