Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть #ምን

  • SHEGER INFO
  • 2025-12-20
  • 44630
#ምን
  • ok logo

Скачать #ምን бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно #ምን или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку #ምን бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео #ምን

ምን ተሻለኝ!
ፈረንጁ ባለቤቴ 3 ኛ ሚስቱ እንደሆንኩ ያወኩት ሀገሩ ሲወስደኝ ነበር!
ሁለት ከወለድኩለት በኋላ ግን አራተኛ ሚስት ይዞ ህይወቴን አመሰቃቀለው !
በተደጋጋሚ እየማገጠ ይቅርታ ይለኛል! በቃኝ እንፋታ ብዬ ጉዳዬን ወደ ፍ/ቤት ስወስደው ወዲህ ጥቁር በመሆኔ ወዲህ የሱ መሰሪነት ግራ አጋብቶኛል ምን ተሻለኝ!
ከ ባለቤቴ ጋር የተዋወቅነው በ 2009 በ ፈረንሳይ ፓሪስ ነበር ፡፡ እኔ ከ ኢትዮጵያ ሄጄ ስራ እና ኑሮ ከጀመርኩ 5 ዓመታትን አስቆጥሬ ነበር እሱ ደግሞ ዜግነቱ ጀርመናዊ ሲሆን የራሱ ካምፓኒ ስላለው ፈረንሳይ ሀገር ለ 6 ወር ኮንትራት ስራ ይዞ በመጣበት ጊዜ ነው ፡፡ የትውውቃችን አጋጣሚም በ አንድ መዝናኛ ስፍራ ውስጥ ከ ጓደኛዬ ጋር ሆነን እሱም ከ ጓደኛው ጋር ሆኖ ፑል ስንጫወት ነበር.. በዚያው ወደቤታችን በመኪናቸው ሸኙን ከዛም አልፎ አልፎ መደዋወል እና መገናኘት ጀመርን እሱ በ እድሜ 25 ዓመት ይበልጠኛል በቀደመ ትዳሩ አንድ ልጅ እንዳለው እና ከልጁ እናት ጋርም እንደተለያየ ነገረኝ ለኔ በጣም መልካም ሰው ነበር ይከባከበኛል ሁሌም አርብ ወደ ሀገሩ ሄዶ እሁድ ነበር የሚመለሰው እና ሲመጣ የተለያዩ ስጦታዎችን ይዞልኝ ይመጣ ነበር በዚህ ሁኔታ ላይ ሆነን በድንገት እኔ አረገዝኩ ይህን ሲሰማ በጣም ተደሰተ እንደሚወደኝ እና ሊያገባኝ እንደሚፈልግ ተናገረ ወዲያው ለቤተሰቦቹም ስለ እኔ ነገራቸው እነሱም በደስታ ተቀበሉኝ እኔንም ልጄንም ይዞ አገሩ ይዞኝ መሄድ እንደሚፈልግ ነገረኝ እኔ ደግሞ ያሳየኝ የነበረው እንክብካቤ እና ፍቅር የተለየ ቢሆንም መልካምነቱ ቢገዛኝም ስለሱ ብዙም ስለማላውቅ ፈራው እናም ፈረንሳይ ያሉ የቅርብ ወዳጆቼን አማከርኩ ተይ ይቅርብሽ እዚሁ ደህና ስራ አለሽ ስራሽን ለቀሽ እሱን ተከትለሽ ሄደሽ ችግር ላይ እንዳትወድቂ አሉኝ እኔም እኔ የ3 ወር እርጉዝ ሆኜ የስራ ኮንትራቱን ጨርሶ ከ ፈረንሳይ ቢወጣም በየሳምንቱ እኔጋር ይመጣል እኔም በደንብ እንኳን ሳላውቀው ተከትዬው ላለመሄድ ልጄን ፈረንሳይ ሀገር ሆኜ ወለድኩ ለ ሀገሩ ኢንባሲ አሳውቆ ስለነበር ልጄ እንደተወለደ የ ጀርመን ዜግነት እና ፓስፖርት ተሰጠው በዚህ ጊዜ ቤተሰቦቹ ለምን አትመጣም እና እዚህ ተጋብታችሁ አትኖሩም አሉ እኔም ልጄ ከ አባቱ ጋር እንዲያድግ ብዬ የ 1 አመት ልጅ ሆኖ ጀርመን ገባሁ እዛ ግን የጠበቀኝ ፍፁም ያልጠበኩት ነገር ሆነ እኔ ሶስተኛ ሚስቱ ነበርኩ ከ መጀመሪያ ሚስቱ ጋር ፍቺ ቢያደርግም ከ 2 ኛ ሚስቱ ጋር ግን ገና አልተፋታም ነበር በጣም ደነገጥኩ እንዴት ብዬ አዘንኩ በቃ አልፈልግም ወደ ፈረንሳይ እመለሳለው ስለው በ መጀመሪያ እግሬ ላይ ወድቆ ለመነኝ አሻፈረኝ ስል ግን አንቺ መሄድ ትችያለሽ ልጄን ግን ይዘሽ ከ ሀገር መውጣት አትችይም አለኝ ልጄን ትቼ እንዴት ብዬ ቀረሁ ከ ሁለተኛ ሚስቱ ጋር ፍቺ ፈፀመ በጣም ብዙ እዳ ውስጥ ገብታ ስለነበር ለ ብዙ ጊዜ እዳ ከፈልን ከዛም ጥሩ ኑሮ መኖር ጀመርን ልጄ ብቸኛ እንዳይሆን ሁለተኛ ልጅ መውለድ እንደምፈልግ ተነጋግረን ሁለተኛ ልጅን እንደወለድኩ በ 3 ወሬ መጋባት አለብን አለኝ አኔ ደግሞ በትውልድ ሀገሬ በ ኢትዮጵያ ውስጥ በቤተሰቦቼ ፊት በሥርዓት መጋባት እፈልግ ነበር። ነገር ግን ባለቤቴ እና ቤተሰቦቹ በፈጠሩብኝ ጫና ምክንያት በ ሀገሩ በሲቪል ሥርዓት ለመጋባት ተስማማሁ። ሰርጉ የተከናወነው ቅዳሜ እና እሁድ ቦታ ባለመገኘቱ ሰርጋችን ሀሙስ ነበር ፡፡ ተፈራርመን በ አንድ ሬስቶራንት ውስጥ ምሳ በልተን ወደ ቤት ገባን በ ትዳሬ ደስተኛ ነበርኩ ባለቤቴ ጠንክሮ የሚሰራ፣ ቤተሰቦቼን የሚያከብር እና ልጆቹን የሚወድ ሰው ነበር። በዚህ መካከል አንድ ቀን ድንገት ቢሮው ስሄድ ያላሰብኩት ገጠመኝ ያመንኩት ባለቤቴ ከ ፀሀፊው ጋር ደስ የማይል ነገር እያደረገ ነበር ወዲያው ወደ ቤት ተመለስኩ ተክትሎኝ መጣ እንዴት እንዲህ ታደርጋለህ ብዬ በጣም ተናደድኩ ወንድሙን እና ባለቤቱን ጠርቼ የሆነውን ነገርኳቸው እና መለያየት ነው የምፈልገው አልኩ እሱም በመጀመሪያ ዋሸ በኋላም አምኖ ተሳስቻለው ይቅርታ አለኝ እኔም ይቅርታውን ተቀብዬ ኑሮዬን ቀጠልኩ አመል አለቅ ብሎ ከ ዓመታት በኋላ ደግሞ ከ ሌላ ሴት ጋር ግንኙነት መጀመሩን ደረስኩበት አሁንም ደግሞ ይቅርታ ሲል አሁንስ በዛ ብዬ አሻፈረኝ አልኩ በቃ እንለያይ ስል እሱ ሊፈታኝ አልፈለግም በዚህ ጊዜ እኔ ጉዳዩን ወደ ፍ/ቤት ወሰድኩት ፡፡ በዚህ ጊዜ ከ ጋራ የባንክ ሂሳባችን ላይ እኔን እንዳስወጣኝ ከባንክ ደወሉልኝ እንዴት ይሆናል ብዬ ስጠይቅ ሁለት ሲስተም እንዳለ እና እሱ የፈለገውን ማስገባት እና ማስወጣት እንደሚችል ነገሩኝ እኔ ይህን አላውቅም ነበር ፡፡
በጋራ ያፈራናቸውን ንብረቶችን በመደበቅ ብዙ ገንዘብ ወሰደ ፍ/ቡት ሲጠየቅ አብረን ያፈራነውን ንብረት ለብቻዬ ነው ያፈራሁት እሷ ንብረቴን አይታ ነው ከ ሀገሯ ያመጣኋት እኔ ነኝ እያለ ይናገራል እሱ ዜጋ ስለሆነ የሚታመነው እሱ ነው እኔ ገንዘቡን አውጥቼ እንዳልጠቀም ለልጆቻችን የተቀመጠውን ገንዘብ ሁሉ ያለ ፍቃድ ወስዷል ፡፡
ፍ/ቤቱ እኔ ልጆቼን ይዤ እንድቀመጥ እሱ ደግሞ እንዲወጣ ተወሰነ። በዚህ ጊዜ የልጆቹን ቀለብ እንዲከፍል ቢወሰንበትም ለ 3 ወር ከከፈለ በኋላ ለመክፈል ፈቃደኛ አይደለም ።
አሁን ከ ጀርመን ወጥቶ ቤልጂየም ከ አዲሷ ፍቅረኛው ጋር ከ እኔ ጋር ሰርተን ባፈራነው ገንዘብ ቤት ገዝቶ እየኖረ ነው ፡፡ ለ ልጆቼ ግን ከ አንድ ዓመት በላይ ችግር ውስጥ ከወደቀች እኔ ጋር ትመጣለች ወይም ይቅር ትለኛለች በሚል የልጆቹን ተቆራጭ ከ አንድ /ኣመት ተኩል በላይ አልሰጠም ጠበቃዬም እያገዘችን አይደለም ምን ተሻለኝ ! ፡፡ ይሁን ሁሉ የሚያደርገው እንዳልፈታው ሲቸግራት ይቅር ትለኛለች በሚል ነው ይህን ደግሞ ለኔው ብሎኛል እኔ ግን በተደጋጋሚ እየማገጠ ሁሌ ተሳስቼ ነው ይቅርታ እያለ እንዴት ባሌ ነው ብዬ አብሬው ልኑር ይህን መቀበል አልቻልኩም ምን ተሻለኝ !



Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.




Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |

#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • live#ምን_ተሻለኝ! ባለቤቴ በድብቅ ከ ሆላንድ አ አ ሄዶ ሊያገባ ሲል ደረስኩበት!  ክህደት ሰብሮኝ የ ልጄ ፍላጎት ደግሞ አጣብቂኝ ውስጥ ከቶኛል!
    live#ምን_ተሻለኝ! ባለቤቴ በድብቅ ከ ሆላንድ አ አ ሄዶ ሊያገባ ሲል ደረስኩበት! ክህደት ሰብሮኝ የ ልጄ ፍላጎት ደግሞ አጣብቂኝ ውስጥ ከቶኛል!
    Трансляция закончилась 2 месяца назад
  • በ 14 ዓመቴ ሚሚ ሽማግሌ አገባች ተብሎ ሰው ሁሉ ጉድ አለ! 6 ልጆች ከወለድኩ በኋላ ከዳኝ @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    በ 14 ዓመቴ ሚሚ ሽማግሌ አገባች ተብሎ ሰው ሁሉ ጉድ አለ! 6 ልጆች ከወለድኩ በኋላ ከዳኝ @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    4 месяца назад
  • ሰበር ዜና!(Breaking News!)  Mezgeb NEWS-1 Feb28,2026
    ሰበር ዜና!(Breaking News!) Mezgeb NEWS-1 Feb28,2026
    2 часа назад
  • የ DNAዉ ዉጤት ምን ይሆን? || ዋጋ የተከፈለበት ረጅም ጉዞ || ከ3ቱ ልጆች 2ቱ የኔ አይደሉም..! @erq-media-TV
    የ DNAዉ ዉጤት ምን ይሆን? || ዋጋ የተከፈለበት ረጅም ጉዞ || ከ3ቱ ልጆች 2ቱ የኔ አይደሉም..! @erq-media-TV
    2 недели назад
  • ለባሌ ወንድም ውዴ ብዬ በመጻፌ ትዳሬ ፈረሰ | የልጅ ናፍቆት እና ጽኑዕ ፍቅር
    ለባሌ ወንድም ውዴ ብዬ በመጻፌ ትዳሬ ፈረሰ | የልጅ ናፍቆት እና ጽኑዕ ፍቅር
    5 месяцев назад
  • አዲስ መረጃ ከቦታው ደርሶናል!  ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ነው የሆነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    አዲስ መረጃ ከቦታው ደርሶናል! ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ነው የሆነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    1 месяц назад
  • ካገባሁት በኋላ 10 ልጆች እንዳሉት ሰማሁ!ለ እርቅ ብሎ ባስፈረመኝ ወረቀት ሜዳ ልወድቅ ነው@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    ካገባሁት በኋላ 10 ልጆች እንዳሉት ሰማሁ!ለ እርቅ ብሎ ባስፈረመኝ ወረቀት ሜዳ ልወድቅ ነው@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    1 год назад
  • እልህ አስጨራሹ የአውሮፓ ጥገኝነት ጥያቄ! የኢትዮጵያ ህዝብ አዳምጦ ፍርድ ይስጠኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    እልህ አስጨራሹ የአውሮፓ ጥገኝነት ጥያቄ! የኢትዮጵያ ህዝብ አዳምጦ ፍርድ ይስጠኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    2 года назад
  • ባለቤቴ ከሞት ነው የተነሳው ከ8 አመታት መለያየት በኋላ ፡ የኛሰው በአሜሪካ
    ባለቤቴ ከሞት ነው የተነሳው ከ8 አመታት መለያየት በኋላ ፡ የኛሰው በአሜሪካ
    3 недели назад
  • ከገዛ ወንድሜ ሁለት ልጆችን ወለድኩኝ || አሁን ልጆቼን አባታችሁ ማነው ልላቸው ነው? @erq-media-TV
    ከገዛ ወንድሜ ሁለት ልጆችን ወለድኩኝ || አሁን ልጆቼን አባታችሁ ማነው ልላቸው ነው? @erq-media-TV
    1 месяц назад
  • «ЗВОНИ КОМУ ХОЧЕШЬ», — засмеялся миллионер… пока не узнал, КТО был на другом конце линии
    «ЗВОНИ КОМУ ХОЧЕШЬ», — засмеялся миллионер… пока не узнал, КТО был на другом конце линии
    1 день назад
  • ፖሊስ ጣቢያ ነው ያገኘኋት! ለማያውቃት ሴት ፍትህ የቆመው ወጣት |ደግነቱ ያስገረመን ማናጀር | @shegerinfo  Ethiopia|Meseret Bezu
    ፖሊስ ጣቢያ ነው ያገኘኋት! ለማያውቃት ሴት ፍትህ የቆመው ወጣት |ደግነቱ ያስገረመን ማናጀር | @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    1 день назад
  • የዝነኛው አቀናባሪ አሳዛኝ የትዳር መጨረሻ|ይህ ሁሉ ምን በድዬ ነው?|ለሀብት ንብረቴን ተዘረፍኩ|(@Gizemedia1974)#Ethiopia#Dawittilahun
    የዝነኛው አቀናባሪ አሳዛኝ የትዳር መጨረሻ|ይህ ሁሉ ምን በድዬ ነው?|ለሀብት ንብረቴን ተዘረፍኩ|(@Gizemedia1974)#Ethiopia#Dawittilahun
    2 месяца назад
  • ቤታችን ውስጥ ከሴት ጋር ተኝቶ  ያዝኩት! በገዛ ገንዘቤ ሌላ ትዳር ያዘ..!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    ቤታችን ውስጥ ከሴት ጋር ተኝቶ ያዝኩት! በገዛ ገንዘቤ ሌላ ትዳር ያዘ..!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    1 год назад
  • ሰማያት ኢራን ሓዊ ይዘንቦ ! ኣመሪካ እስራኤል ተላዒለን- 28/02/2026
    ሰማያት ኢራን ሓዊ ይዘንቦ ! ኣመሪካ እስራኤል ተላዒለን- 28/02/2026
    3 часа назад
  • НАКОНЕЦ ОН ПРИЗНАЛСЯ, ЧТО СПРЯТАЛ ГУЛЮ ПОД ЗЕМЛЕЙ.НА КЛАДБИЩЕ ДОМАШНИХ ЖИВОТНЫХ.
    НАКОНЕЦ ОН ПРИЗНАЛСЯ, ЧТО СПРЯТАЛ ГУЛЮ ПОД ЗЕМЛЕЙ.НА КЛАДБИЩЕ ДОМАШНИХ ЖИВОТНЫХ.
    1 день назад
  • ሽማግሌዎቹን
    ሽማግሌዎቹን "ውጡ" ብሎ ጉድ አደረገኝ! ባፈቀረኝ ሰው ህይወቴ ተበላሸ! ልብ የሚነካው ታሪክ ክፍል 1@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    4 дня назад
  • Ethiopia - ሰበር - በመጨረሻም ኢራንን ወረሯት! ቴሃራን ያላትን ሁሉ አወጣች!
    Ethiopia - ሰበር - በመጨረሻም ኢራንን ወረሯት! ቴሃራን ያላትን ሁሉ አወጣች!
    2 часа назад
  • ኢትዮጵያዊቷ የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የዶርም ጓደኛዋን ገድላ ሞተች - Ethiopian True Crime Documentary
    ኢትዮጵያዊቷ የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የዶርም ጓደኛዋን ገድላ ሞተች - Ethiopian True Crime Documentary
    2 месяца назад
  • ያስወረድኩትን ልጅ በጓሮዬ ቀበርኩት || ከቀበርኩት በኋላ …? || ለማመን የሚከብድ @erq-media-TV
    ያስወረድኩትን ልጅ በጓሮዬ ቀበርኩት || ከቀበርኩት በኋላ …? || ለማመን የሚከብድ @erq-media-TV
    1 месяц назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com