InfoGebeta: የፀጉር መርገፍ፣መሳሳት እና እራሰ በርሀነት ለመከላከል የሚጠቅም መፍትሄ

Описание к видео InfoGebeta: የፀጉር መርገፍ፣መሳሳት እና እራሰ በርሀነት ለመከላከል የሚጠቅም መፍትሄ

የፀጉር መርገፍ፣መሳሳት እና እራሰ በርሀነት ምንነት በርካታ ሰዎች የፀጉራቸውን ሁኔታ በመስተዋት እያዩ በየቀኑ ብዙ ሰዓት የሚያሳልፉ ሲሆን ከእነዚህ ሰዎች መካከል አንተም ትገኝበት ይሆናል። ስለ ፀጉር ማሰብ ወንድ ሴት የማይል ከመሆኑም በላይ ትልቅ ጭንቀት የሚፈጥርበት ጊዜም አለ። የፀጉር መርገፍ፣መሳሳት እና እራሰ በርሀነት ምንነት ለመከላከል የሚጠቅም በቀላልሉ መሰራት የሚቻልበትን መፍትሄ InfoGebeta ይዘውላችሁ ቀርበዋል ተከታተሉት፡፡ መልካም ግዜ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке