how vane fuel feed pump work? || የናፍጣ አቅራቢ ፓምፕ

Описание к видео how vane fuel feed pump work? || የናፍጣ አቅራቢ ፓምፕ

በዛሬ #ክፍል_3 ከባለፍተት ክፍሎች የቀጠለና ስለ Vane Type #Feed_Pump በውስጡ ስላሉ ክፍሎች እና እንዴት እንደሚረፈሰሩ እናያለን ልክ እንደተለመደው ግልፅ እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።

ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።

ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።

አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።

Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mukaeb Motors

Комментарии

Информация по комментариям в разработке