ፋሽን ዲዛይን |አዲስ የስራ ዘርፍ |ቆይታ |ዲዛይነር እሸቱ ደጉ

Описание к видео ፋሽን ዲዛይን |አዲስ የስራ ዘርፍ |ቆይታ |ዲዛይነር እሸቱ ደጉ

የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
✂️ የማንኛውንም ልብስ ዲዛይን በባህላዊና በዘመናዊ መልኩ ከህጻን _አዋቂ ያሉ ልብሶችን ስፌት፣ ፓተርን፣ ልኬታ፣ ስኬችና መቁረጥ ይሰልጥኑ።
✂️ የእጅና የማሽን ጥልፍ ስልጠና ( hand &machine embroidery)
✂️ digital fashion art & illustration , photo shop, graphics....
✂️ ስለገበያ ጥናት፣ ዋጋ አወጣጥና አለባበስ ስልጠና (Fashion marketing Research )
✂️ የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳት ዲዛይን ስልጠና (Ethiopian Cultural Cloth Design
✂️ ስለ ጨርቅ አመራረጥና ከለር ቲዎሪ ስልጠና (Fabric Selection & Color Theory )
✂️ ስለ ስራ ፈጠራ፣ ሕይወት ተሞክሮና ቢዝነስ ማኔጅመንት ስኪል ስልጠና እንሰጣለን ።
✂️ ሰልጠናው እድሜ ፆታ የተማረ ፣ያልተማረ ብሎ አይለይም ።
✂️ የስራ መነሻ ካፒታል ገንዘብና የመስሪያ ማሽን እናመቻቻለን።
✂️ ጥሩ ውጤት ላመጡ ሠልጣኞች እንሸልማለን፣ እስኮላር_ሺፕ እንሰጣለን ።
✂️ የምርቃት ፕሮግራም ፣የስልጠና ማጠናቀቂያና የ Coc ሰርተፍኬት እንሰጣለን ።
ስራ እናስቀጥራለን፣ በግል ለሚሰሩ በነፃ እንመክራለን ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке