Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ዓላማ መር ህይወት- ቀን 40_Purpose driven Life - Day 40_ alama mer hiywet- ken 40

  • PETERiCH (I am empty without Jesus)
  • 2021-04-08
  • 1530
ዓላማ መር ህይወት- ቀን 40_Purpose driven Life - Day 40_ alama mer hiywet- ken 40
  • ok logo

Скачать ዓላማ መር ህይወት- ቀን 40_Purpose driven Life - Day 40_ alama mer hiywet- ken 40 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ዓላማ መር ህይወት- ቀን 40_Purpose driven Life - Day 40_ alama mer hiywet- ken 40 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ዓላማ መር ህይወት- ቀን 40_Purpose driven Life - Day 40_ alama mer hiywet- ken 40 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ዓላማ መር ህይወት- ቀን 40_Purpose driven Life - Day 40_ alama mer hiywet- ken 40

40ኛዉ ቀን

በዓላማ መኖር

"በሰው ልብ ብዙ ሐሳብ አለ፤ የሚፈጸመው ግን የእግዚአብሔር ሐሳብ ነው፡፡" ምሳሌ 19-21
"ዳዊት በራሱ ዘመን የእግዚአብሔር ፈቃድ ካገለገለ በኃላ አንቀላፋቶል፡፡" የሐዋ. 13:36

የእርግጠኛ ኑሮ ብቸኛዉ መንገድ ፣በዓላማ መኖር ነዉ፡፡ከዚህ ዉጭ ኑሮ ዝም ብሎ ይሆናል፡፡
ብዙ ሰዎች ከሦስት መሠረታዊ የሕይወት ጉዳዮች ጋር ይታገላል፡፡
የመጀመሪያዉ የማንነት ጉዳይ ነዉ ፤"እኔ ማን ነኝ?" ፤ሁለተኛዉ ጠቃሚ ወይም ተፈላጊ የመሆን ጉዳይ ነዉ "ፋይዳ ያለኝ ሰዉ ነኝን?" ፤ሦስተኛዉ የተጵዕኖ ጉዳይ ነዉ "በሕይወት ዉስጥ ያለኝ ድርሻ ምንድነው ? ፡፡የእነዚህ ሁሉ ጥያቄዎች መልስ እግዚአብሔር ለሕይወትህ ባለዉ አምስተኛ ዓላማዎች ዉስጥ ይገኛል ፡፡

ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀ መዝሙርቱ ጋር በመጨረሻዉ ዕለት እግራቸዉን አጠበና ፦"ይህን ብታዉቁ ብታደርጉም ብፁዓን ናችሁ ፡፡" ዮሐ 13:17 አላቸው፡፡
እግዚአብሔር እንድታደርግ የሚፈልገዉን ነገር አንዴ ካወቅህ ፣በረከቱ የሚመጣዉ ያወቅኸዉን ስታደርግ ነዉ፡፡
እንግዲህ አብረን ያደረግነው ይህን የአርባ ቀን ጉዞ ወደ መጨረሱ ስንቃረብ ፣እግዚአብሔር ለሕይወትህ ያለዉን ዓላማዎች አዉቀሃልና በተግባር ላይ ካዋልካቸዉ ትባረካለህ፡፡
አምስቱን የእግዚአብሔር ወሳኝ ዓላማዎች ግን የግድ ልታደርጋቸዉ ይገባል(1 ለምንድነው የተፈጠርኩት ፣ለእግዚአብሔር ደስታ የታቀድክ ነህ ፣የተቤጀኸዉ ለእግዚአብሔር ቤተሰብነት ነዉ ፣ክርስቶስን ለመምስል ነዉ የተፈጠርከዉ ፣የተበጀኸዉ እግዚአብሔርን ለማገልገል ነዉ ፣የተሠራኸዉ ለተልዕኮ ነዉ)፡፡

የሕይወት ዓላማ መገለጫ ምንድነው ??
እግዚአብሔር ለሕይወትህ ያለዉን ዓላማ ባጭሩ የሚገልጥበት ዐረፍተ ነገር ነዉ፡፡
እግዚአብሔር ለሕይወትህ ያለዉን አምስት አላማዎች ለመፈፀም ቃል መግባትህን በራስህ ቃል የምታረጋግጥበት ነዉ፡፡
👌የዓላማ መገለጫ ፣የግቦች ዝርዝር አይደለም ፡፡ግቦች ጊዜያዊ ሲሆኑ ፣ዓላማ ግን ዘላለማዊ ናቸዉ፡፡
"የእግዚአብሔር ምክር ግን ለዘለዓለም ይኖራል ፥የልቡም ሀሳብ ለልጅ ልጅ ነዉ፡፡" መዝ 33:11

ዓላማዎችህን በወረቀት ላይ ማስፈር በተለይ ስለ ሕይወት አቅጣጫ እንድታስብ ያስገድድሃል፡፡
የሕይወት ዓላማ መገለጫ በገንዘብ ፣በሕይወትህና በጊዜህ ምን እንደምታደርግ መጠቆም ብቻ ሳይሆን ፣ምን ማድረግ እንደማይገባህ ያመለክትሃል፡፡

ስኬት ማለት ላንተ ምን ማለት መሆኑን የሚገልጥ ነዉ፡፡ዓለም ዋነኛ ምትለዉ ሳይሆን አንተ ዋነኛ ነዉየምትለዉን መሆን ነዉ፡፡
"ከሁሉ የሚሻለዉን ለይታችሁ ታዉቁ ዘንድ..."ፊሊ 1:10

በሕይወትህ በየደረጃዉ የተለያዩ ድርሻዎች ቢኖሩህም ዓላማዎችህ ግን የማይቀየሩ ናቸዉ፡፡
የሕይወትህ ዓላማ መገለጫህን ለመፃፍ ጊዜ ዉሰድ፡፡በመጀመሪያ ሙከራህ በአንዴ ቁጭ ብለህ ያለቀለት ነገር በመፃፍ አትሞክር፡፡የመጣልህን አሳብ ወዲያው ፃፈዉ፡፡ምን ጊዜም አዲስ ከመፃፍ የተፃፈዉን ማረም ይቀላል፡፡ የሕይወት ዓላማ መገለጫ ስታዘጋጅ ልብ ልትላቸዉ የሚገቡ ጥያቄዎች አምስቱን እነሆ

1. የሕይወቴ ማዕከል ሊሆን የሚገባዉ ምንድነው ??የምትኖረዉ ለማነዉ/ሕይወትህን ልትገነባ የተዘጋጀኸዉ ለምን ዓላማ ነዉ?የመተዳደሪያ ሙያህን ፣ቤተሰብህን ፣የመዝናኛ ልማድን ፣ገንዘብ ፣ጨዋታንና ሌሎች ተግባራትን የሕይወትህ ማዕከላት ልታዘጋጅ ትችላለህ እነዚህ ሁሉ ነዉጥ በገጠመህ ጊዜ አንተን ደግፎ የሚያቆይ ጥንካሬ የላቸውም ፡፡አንድ የማይናወጥ ማዕከል ያስፈልግሃል፡፡
✅
እግዚአብሔር የሕይወትህ ማዕከል ሲሆን ታመልከዋለህ፡፡ባልሆነ ጊዜ ደግሞ ትጨነቃለህ፡፡
ጭንቀት እግዚአብሔር በሕይወትህ ወደ ጥግ ገፋ የተደረገ መሆኑ የሚያስጠነቅቅ ምልክት ነዉ፡፡መልሰህ የሕይወትህ ማዕከል ስታደርገዉ ግን ወዲያው በደስታ ትሞላለህ፡፡

2. የሕይወቴ ባህሪይ ምን መሆን ይኖርበታል ??
ይህ ደቀመዝሙርነትን የሚጠይቅ ጥያቄ ነዉ፡፡ ምን አይነት ሰዉ ነዉ የምትሆነዉ??እግዚአብሔር የሚገደዉ ፣ከምታደርገዉ ነገር ይልቅ የምትሆነዉን ነዉ፡፡
ልብ በል አብሮህ የሚቆየዉ ባህሪይ እንጂ የመኖሪያ ሙያህ አይደለም፡፡ ገላ 5:22፣ ማቲ. 5-7
የክርስቶስን የመሰለ ባህሪይ ለማዳበር የሚደረገዉ ጥረት የዕድሜ ልክ ጉዳይ ነዉ፡፡

3. ከሕይወቴ የሚጠብቀው ድርሻ ምን ሊሆን ይገባል ??
ይህ ለማያምን ሰዎች የሚኖርህን አገልግሎት የሚመለከት ጥያቄ ነዉ??

4. ህይወቴ ሊያስተላልፍ የሚገባ መልዕክት ምንድነው??
አማኝ ያልሆኑ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስ ተዓማኒነት ከመቀበላቸዉ በፊት ፣የሕይወታችንን ተዓማኒነት ለማወቅ ይፈልጋሉ፡፡

5. በሕይወቴ ልቀላቀለዉ የሚገባ ማህበረሰብ የቱ ነዉ?
ይህ ደግሞ ህብረትን ይጠይቃል፡፡ለሌሎች አማኞች ለእግዚአብሔር ቤተሰቦች ያለህ ቃል ኪዳንና ግንኙነት እንዴት ትገልጠዋለህ??

ምናልባት "እግዚአብሔር ለስራዬ ለትዳሬ ለምኖርለትና ለምማረክበት ቦታ ያለዉ ፈቃድ ምንድነዉ??

✅ለዘላለም የሚዘልቀዉ እግዚአብሔር ለሕይወትህ ያለዉ ዓላማ ስለሆነ በራስህ ሳይሆን በእርሱ ዕቅድ ላይ አተኩር፡፡

እግዚአብሔር ሊጠቀምብህ ይፈልጋል
የዛሬ ሠላሳ ዓመት ገደማ የሕይወቴን አቅጣጫ ለዘላለም ያስለወጠኝን አንድ ቃል
"ዳዊት በራሱ ዘመን የእግዚአብሔር ፈቃድ ካገለገለ በኃላ አንቀላፋ"
"እንደ ልቤ የሆነ ፈቃዴን የሚያደርግ...
የሐዋ. 13:36
ከዚህ የሚበልጥ ታላቅ የመታሰቢያ ፅሁፍ የለም፡፡

በዓላማ መኖር ዛሬ ልትጀምር ትችላለህ ፡፡
ጳዉሎስ በዓላማ የሚመራ ሕይወት ነዉ የኖረዉ
"ለእኔ መኖር ክርስቶስ ነዉ ፤ሞትም ማትረፍ ነዉ"ፊል 1:21
ሞትንም ሆነ ኑሮን አልፈራም ፡፡
በሁለቱም መንገድ የእግዚአብሔር ዓላማ ይፈፀማል፤ በፍፁም አይከስርም፡፡

ስለዕቅዱ እናመሰግንዋለን፤ ለዓላማው ለዘላለም እንኖራለን፡፡

🔔አላማ መር ህይወት ለመኖር ምን ማቆምና ምን ለማድረግ እርምጃ መጀመር አለብኝ ???

በሪክ ዋረን
አላማ መር ህይወት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ዓላማ መር ህይወት- ቀን 3_Purpose driven Life - Day 3 _ alama mer hiywet- ken 3
    ዓላማ መር ህይወት- ቀን 3_Purpose driven Life - Day 3 _ alama mer hiywet- ken 3
    4 года назад
  • እቲ ጨካን ኣቦ#habesha #ሓቀኛ_ዛንታ
    እቲ ጨካን ኣቦ#habesha #ሓቀኛ_ዛንታ
    12 дней назад
  • የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 በድምጽ በአዲሱ መደበኛ ትርጉም የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ The Gospel of John Chapter 8 Audio Bible
    የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8 በድምጽ በአዲሱ መደበኛ ትርጉም የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ The Gospel of John Chapter 8 Audio Bible
    2 дня назад
  • ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | በተወለድንበት ቃል ለተወለድንበትአላማ መኖር
    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | በተወለድንበት ቃል ለተወለድንበትአላማ መኖር
    4 года назад
  • Украинский фронт - дали равный ответ США. Трамп забыл Зеленского. 02.03.26 Саня во Флориде
    Украинский фронт - дали равный ответ США. Трамп забыл Зеленского. 02.03.26 Саня во Флориде
    3 часа назад
  • ጋብቻ ምንድነው  ክፍል 1  ዶ ር ያለምሸት መኮንን Magdalene show
    ጋብቻ ምንድነው ክፍል 1 ዶ ር ያለምሸት መኮንን Magdalene show
    3 года назад
  • ✝️Перестаньте беспокоиться | Бог сделает это за вас внезапно | Дэвид Йонги Чо
    ✝️Перестаньте беспокоиться | Бог сделает это за вас внезапно | Дэвид Йонги Чо
    1 день назад
  • 🔴 СРОЧНО УДАР ПО ЯДЕРНОМУ ОБЪЕКТУ В НАТАНЗЕ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО УДАР ПО ЯДЕРНОМУ ОБЪЕКТУ В НАТАНЗЕ #новости #одиндень
    5 часов назад
  • ላይርዳኝ የልቤን ላያነበዉ እንድህ ሆነኩኝ አልልም ለሰዉ
    ላይርዳኝ የልቤን ላያነበዉ እንድህ ሆነኩኝ አልልም ለሰዉ
    2 часа назад
  • ራዕይ ማለት ምን ማለት ነው?ምን ማለትስ አይደለም? Dr. Eyob Mamo ራዕይ ክፍል 1 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
    ራዕይ ማለት ምን ማለት ነው?ምን ማለትስ አይደለም? Dr. Eyob Mamo ራዕይ ክፍል 1 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
    3 года назад
  • Евсеев: Иран выгнал США из Персидского залива
    Евсеев: Иран выгнал США из Персидского залива
    4 часа назад
  • ዓላማ መር ህይወት- መግቢያ_ Purpose driven Life - Introduction _ alama mer hiywet- megbiya
    ዓላማ መር ህይወት- መግቢያ_ Purpose driven Life - Introduction _ alama mer hiywet- megbiya
    5 лет назад
  • ለዓላማ መኖር - ሶፋኒት ታመነ
    ለዓላማ መኖር - ሶፋኒት ታመነ
    5 лет назад
  • 🔥АУСЛЕНДЕР: их предупреждали! Израиль начал УНИЧТОЖЕНИЕ Хезболлы
    🔥АУСЛЕНДЕР: их предупреждали! Израиль начал УНИЧТОЖЕНИЕ Хезболлы
    3 часа назад
  • МОЛИСЬ ТАК — И БОЛЕЗНЬ ПАДАЕТ СРАЗУ | Билли Грэм
    МОЛИСЬ ТАК — И БОЛЕЗНЬ ПАДАЕТ СРАЗУ | Билли Грэм
    1 месяц назад
  • НАТО срочно запрашивает помощь / Удар по авиабазе
    НАТО срочно запрашивает помощь / Удар по авиабазе
    7 часов назад
  • እግዚአብሄር የለም ማለት መብትህ ነው መንግስት የለም ማለት ነው ማይቻለው |መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ | Megabi Hadis Eshetu Alemayehu
    እግዚአብሄር የለም ማለት መብትህ ነው መንግስት የለም ማለት ነው ማይቻለው |መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ | Megabi Hadis Eshetu Alemayehu
    2 месяца назад
  • “ማንነት  ራዕይ እና አላማ” Part1 አስደናቂ የመልካም ወጣት ትምህርት _ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ SEP 16, 2019 © MARSIL TV WORLDWIDE
    “ማንነት ራዕይ እና አላማ” Part1 አስደናቂ የመልካም ወጣት ትምህርት _ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ SEP 16, 2019 © MARSIL TV WORLDWIDE
    6 лет назад
  • А что с лицом случилось? Мы же все знаем, кто будет следующим! Хаменеи соврать не даст
    А что с лицом случилось? Мы же все знаем, кто будет следующим! Хаменеи соврать не даст
    6 часов назад
  • እግዚአብሔርን እታዘዘዋለሁ!
    እግዚአብሔርን እታዘዘዋለሁ!
    3 дня назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com