የርሆቦት አርት ሚኒስትሪ ፍሬዎች ሙሉ ቪሲዲ | Rohobot Art Ministry VCD Full Video

Описание к видео የርሆቦት አርት ሚኒስትሪ ፍሬዎች ሙሉ ቪሲዲ | Rohobot Art Ministry VCD Full Video

Rohobot Art Ministry VCD (2007)
ና ልጄ ሆይ 1999 ዓ.ም.

በርሆቦት አርት ሚኒስትሪ የተዘጋጀ
አስፋው መለሰ "በእጅ አዙር አይደለም ባማላጅ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006
ምህረት ኢተፋ "ካጠገቤ ካለው ሰው ይልቅ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006
አስፋው መለሰ "ዘምሬው አላልፍም" ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007
በረከት መርዕድ ቪሲዲ ቁ.1 (የ 1999 ዓ.ም / 2007 ነው ወይስ የመቼ ነው፣ እና ርዕሱ ምን የሚል ነው?)
ተመስገን ማርቆስ "ላታደርግ ላትፈፅም" ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007

የርሆቦት አርት ሚኒስትሪ (R A M / Rohobot Art Ministry) ፍሬዎች ሙሉ ቪሲዲ
የርሆቦት ፍሬዎች
ፌቨን ብርሃኑ
ሱራፌል ዘለቀ
ታደሰ ገብረ ስላሴ
ሃይማኖት ደበበ

የርሆቦት አርት ሚኒስትሪ ፍሬዎች ሙሉ ቪሲዲ | Rohobot Art Ministry VCD Full Video

00:00 Intro (መግቢያ)
02:07 1. Surafel Zeleke - Ante Neh Abate (አንተ ነህ አባቴ)
08:03 2. Haymanot Debebe - Na Wendime (ና ወንድሜ)
12:23 3. Tadesse Gebre Silase - Ende Telat Hasab (እንደ ጠላት ሀሳብ) | (12:38 - 12:44 መስፍን ጉቱ - ታለፈ ያ ዘመን)
17:02 4. Surafel Zeleke - Ashenafi (አሸናፊ)
21:10 5. Hayimanot Debebe - Tamagn (ታማኝ)
25:05 6. Tadesse Gebreselassie - Metebekiya (መጠበቂያ)
በመጠበቂያዬ ላይ አቆማለሁ... እርሱም አይዋሽም ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሰው እርሱ አይዘገይም። አሜን
ት/ዕንባ. 2 : 1 - 3
30:03 7. Surafel Zeleke - Na Lije Hoy (ና ልጄ ሆይ)
35:51 8. Feven Birhanu - Ende Eyesus Yale... (እንደ ኢየሱስ ያለ...)
43:09 9. Tadesse Gebresilase - Fitihin Kene (ፊትህን ከእኔ) | (43:24 - 44:10 ተመስገን ማርቆስ - የኔ ጌታ አንተ ባትረዳኝ ኖሮ)
49:21 The End
1999/2007

Original Upload By Shiloh International Apostolic Church Aka Shiloh Apc (‪@ShilohApc‬) On December 28, 2012
   • AVSEQ01  

ና ልጄ ሆይ
ርሆቦት አርት ሚኒስትሪ
ቪሲዲ
1999 ዓ.ም / 2007

መንፈሳዊ ፊልሞቻቸውን ለመመልከት
   / @rehobothartram  
   / @rehobothartministry...misikir  

Rehobot Art Ministry (RAM) | ርሆቦት አርት ሚኒስትሪ
ከተከፈተ የዛሬ ሀያ ዓመት ነው፣ ከ 1995 ዓ.ም / 2003 እስካሁን፣ መንፈሳዊ ፊልሞች (ድራማዎች)፣ እና እንዲሁም መዝሙሮች፣ በሳሊ ሚዲያ የተሰሩ የመዝሙር ክሊፖች፣ በቤተልሄም ተዘራ (ቤቲ) "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" በተሰኘው ቪሲዲ ላይ ባሉት "ተለይ ተለይ" እና "ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ" በተሰኙት የመዝሙር ክሊፖች ላይ፣ እና በተከስተ ጌትነት ቪሲዲ (አድነኝ) "አልረሳሁም / አድነኝ" በተሰኘው የመዝሙር ክሊፕ ላይ የተወሰኑ ወንድሞችና እህቶች (ርሆቦቶች) ድሮ ተሳትፈዋልና ፣ ርሆቦቶች ያዘጋጁት፣ በ 1998 ዓ.ም / 2006 የአስፋው መለሰ መዝሙሮች "በእጅ አዙር አይደለም ባማላጅ" የተሰኘው ቪሲዲ፣ የምህረት ኢተፋ "ካጠገቤ ካለው ሰው ይልቅ" ቪሲዲ፣ እና በ 1999 ዓ.ም / 2007 የአስፋው መለሰ ቁጥር ሁለት "ዘምሬው አላልፍም" የተሰኘው ቪሲዲ፣ የበረከት መርዕድ ቪሲዲ ("የሀገሬ ሰው" የተሰኘው መሰለኝ)፣ እና "ላታደርግ ላትፈፅም" የተሰኘው የተመስገን ማርቆስ ቪሲዲ ፣ እና እንዲሁም የርሆቦት ፍሬዎች (R A M) የራሳቸው መዝሙሮች በኦዲዮና በቪዲዮ አሏቸው። እና ሌሎችም።
Rehoboth Art Ministry

ሰምታችሁ ተባረኩበት! ደግሞም ልትድኑበትም ትችላላችሁ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке