የኢዜማ የምርጫ ዘመቻ ማጠቃለያ መርሃ ግብር | Ezema election campaign closing ceremony

Описание к видео የኢዜማ የምርጫ ዘመቻ ማጠቃለያ መርሃ ግብር | Ezema election campaign closing ceremony

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የምርጫ ዘመቻ ማጠቃለያ ክንውኑን በርካታ ደጋፊዎቹ በተገኙበት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባው ግዮን ሆቴል አካሄዷል። በተለያዩ ዘፈኖች በታጀበው የዛሬው መርሃ ግብር ማጠቃለያ ላይ የኢዜማ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጭምር ተሳታፊ ሆነዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ http://ethiopiainsider.com​
ፌስቡክ ፦   / ethiopiainsider  
ትዊተር ፦   / ethiopiainsider  

#ኢዜማ #ብርሃኑ_ነጋ #ምርጫ_2013

Комментарии

Информация по комментариям в разработке