#CMN_tv_

Описание к видео #CMN_tv_

ያለ ሙያዬ በረሀ ውስጥ እባብ የነደፈው እና በጥይት የቆሰለ ሰው ተገድጄ አክሜያለሁ!


#CMN tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው!
የሚዲያው ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እኛ ሁላቸን በዘመናችን አገልግለንበት እናልፋለን፣ መጪው ትውልድ ተረክቦ እስከ ዘመን ፍጻሜ ይቀጥላል!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке