New single Apostolic song Singer Abenezer T/haymanot

Описание к видео New single Apostolic song Singer Abenezer T/haymanot

አልተወኝ መንገድ ላይ ጠርቶኝ በረሃው ላይ
የልቡን አወራኝ ሰልፉን አስተማረኝ
ያስጨነቀኝ ሁሉ ያ ከባድ ስቃይ
ሊያጠፋኝ አይደለም ለበጎ ሆነልኝ

መንገድ አለው ጌታ መንገድ
መንገድ አለው ኢየሱስ መንገድ
ሁሉን በፈቃዱ መስራት የሚችል
ባለቀው ነገር ላይ ታምር የሚያደርግ
ስዝል አበርትቶኝ አቆመኝ ለክብሩ
ለነገም አምናለሁ አለኝ የሚያኖር


ያየልኝ ክብር ጋር የሰዉ እጅ የለበትም
መች ያለው ይቀራል ደርሳለሁ ወዳለበት
መንገድ ሲዘጋብኝ ቢሉኝ አበቃለት
እሱ ይጀምራል አብቅቷል ባልኩበት

የዘመመው ቤቴን ጎርፋ እንዳይወስደዉ
መቆሚያ መሠረቱ አለት አደረገዉ
የነፈሰው ንፋስ ሌላውን ሲወስደው
የማዕበሉ ጌታ የኔን ደና አደረገዉ



ባስፈሪዉ ነበልባል በወጀቡ መሀል
አውቆ ያራምዳል ሀይልን ያስታጥቃል
ሊያድነኝ ሊያፅናኝ እጄን በእጁ ይዘዋል
የዘላለም አምላክ ዘላለም ወዶኛል

#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus

Комментарии

Информация по комментариям в разработке