Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть 🕊† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! †[🕊† እንኩዋን ለቅዱስ "አናሲሞስ ሐዋርያ" እና ለእመቤታችን "ቅድስት ድንግል ማርያም"

  • አንቀጸ አድኅኖ anketse adeheno tube
  • 2026-02-28
  • 32
🕊† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! †[🕊† እንኩዋን ለቅዱስ "አናሲሞስ ሐዋርያ" እና ለእመቤታችን "ቅድስት ድንግል ማርያም"
  • ok logo

Скачать 🕊† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! †[🕊† እንኩዋን ለቅዱስ "አናሲሞስ ሐዋርያ" እና ለእመቤታችን "ቅድስት ድንግል ማርያም" бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно 🕊† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! †[🕊† እንኩዋን ለቅዱስ "አናሲሞስ ሐዋርያ" እና ለእመቤታችን "ቅድስት ድንግል ማርያም" или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку 🕊† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! †[🕊† እንኩዋን ለቅዱስ "አናሲሞስ ሐዋርያ" እና ለእመቤታችን "ቅድስት ድንግል ማርያም" бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео 🕊† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! †[🕊† እንኩዋን ለቅዱስ "አናሲሞስ ሐዋርያ" እና ለእመቤታችን "ቅድስት ድንግል ማርያም"

🕊

† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! †

[  🕊  †  እንኩዋን ለቅዱስ "አናሲሞስ ሐዋርያ" እና ለእመቤታችን "ቅድስት ድንግል ማርያም" በዓል በሰላም አደረሳችሁ  †   🕊   ]


🕊  †  ድንግል ማርያም  †   🕊

የአምላክ እናቱ እመ-ብርሃን ድንግል ማርያም :-
በ፫ [3] ወገን [በሥጋ: በነፍስ: በልቡና] ድንግል
በ፫ [3] ወገን [ከኀልዮ: ከነቢብ: ከገቢር] ንጽሕት
ሳትጸንስ: በጸነሰች ጊዜና ከጸነሰች በሗላ ድንግል
ጌታን ሳትወልድ : በወለደችው ጊዜና ከወለደችው በሗላ ድንግል ስትሆን እናትም ድንግልም መሆኗን አምነን እመሰክራለን::

እመቤታችን ከፍጥረት ሁሉ በላይ ክብርትና ንዕድ ናት:: ሊቃውንት አበው እንዳስተማሩን በዚህ ዕለት እንዲህ ብለን እንጸልያለን::
"ረስዪ ፍና ትሕትና አእጋርየ ይሑሩ:
ትዕቢትሰ ለአምላክ ጸሩ"
[እመቤቴ ሆይ ትዕቢትን አምላክ ይጠላልና እግሮቻችን በትሕትና እንዲሔዱ አድርጊ]


🕊  †  ቅዱስ አናሲሞስ ሐዋርያ  †  🕊

በዘመነ ሐዋርያት ምስጉን ከነበሩ አበው አንዱ ቅዱስ አናሲሞስ ነው:: ስለ ቀና አገልግሎቱና መልካም እረኛነቱ አባቶቻችን ሐዋርያት አብዝተው በቀኖናቸው መስክረውለታል:: እርሱ ከኃጢአት ኑሮ ወደ ዘለዓለማዊ የቅድስና ሕይወት መጥቷልና::

¤ ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ :-

በሮም ከተማ የሚኖር ፊልሞና የሚባል አንድ ባለጸጋ ነበር:: ይህ ሰው በስብከተ ቅዱስ ዻውሎስ አምኖ ከርስቲያን ሆነና በመንፈሳዊ አገልግሎት ተጠመደ:: ነገር ግን ከአገልጋዮቹ መካከል ያላመነ አንድ ሰው ነበር:: "ተጽዕኖ አላደርግበትም" ብሎ ዝም ይለዋል:: ግን ክርስትና እንዲገባው ለተልዕኮ መንፈሳዊ በሚሔድበት ሥፍራ ያስከትለው ነበር::

አገልጋዩ ግን በመለወጥ ፈንታ ሌብነትን ለመደ:: ይባስ ብሎም የአሳዳሪውን [የፊልሞናን] ገንዘብ ሠርቆ ወደ ሮም ጠፍቶ ተመለሰ:: ቅዱስ ፊልሞናም ለገንዘቡ ሳይሆን ለሕይወቱ አዘነ::

ያ ሠርቆ የጠፋው አገልጋይ ግን በሮም ከተማ ሲመላለስ ስብከተ ወንጌልን ይሰማል:: ሰባኪው ደግሞ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ዻውሎስ ነበር:: ቁጭ ብሎ ሲማርም ልቡናው በርቶለት ተጸጸተ:: ከሐዋርያውም ዘንድ ቀርቦ ኃጢአቱን ተናዞ ተጠመቀ::
ከዚያች ዕለት ጀምሮም ብርቱ ክርስቲያን ሆነ:: በጥቂት ጊዜም የተጋ ሰባኪ : ርሕሩሕ እረኛ ሆነ:: ፈጣሪውንም ደስ አሰኘ:: ነገር ግን ስለ አንድ ነገር ፈጽሞ ያዝን : ይተክዝም ነበር::

የድሮ አሳዳሪው ቅዱስ ፊልሞና እንዳዘነበት እያወቀ ዝም ማለት ባያስችለው ለመምህሩ ቅዱስ ዻውሎስ ነገረው:: ያን ጊዜም ሐዋርያው በእሥራትና በግርፋት ይሰቃይ ነበር:: በሮም ሳለም አጭር ክታብ [ደብዳቤን] ጽፎ ለዚህ ደቀ መዝሙሩ ሰጠውና ወደ ቀድሞ አሳዳሪው ወደ ፊልሞና ላከው::

ይህች ጦማር [ክታብ] ዛሬም ድረስ ከ፹፩ [81] ዱ አሥራው መጻሕፍት : ከቅዱስ ዻውሎስ ፲፬ [14] መልዕክታት አንዷ ሆና ተቆጥራ እንጠቀምባታለን:: ክታቧ እጅግ አጭር ብትሆንም ምሥጢሯ ግን ሰፊ ነው::

ያ የተላከ ክርስቲያንም ያችን ክታብ ወስዶ ለቅዱስ ፊልሞና [ለቀድሞ አሳዳሪው] አስረከበ:: ቅዱስ ፊልሞናም በደስታ አቅፎ ሳመው:: ቀድሞውንም ያዘነ በወጣቱ አገልጋይ የነፍስ እዳ እንጂ በገንዘቡ አልነበረምና:: ያ ተላኪ ሰውም በአካባቢው ሲያገለግል ቆይቶ ወደ ቅዱስ ዻውሎስ ተመልሷል:: ደቀ መዝሙሩ ሆኖም ብዙ አገልግሏል::

ቅዱስ አናሲሞስ ማለት . . . የቀድሞ የሰው አገልጋይ . . . ዛሬ የክርስቶስ ባሪያ . . . ቀድሞ ሠራቂ . . . ዛሬ ግን ለመንጋው የሚራራ ሰው የሆነው ይህ ክርስቲያን ነው::

በ፷፯ [67] ዓ/ም ቅዱስ ዻውሎስ መሰየፉን ተከትሎ እርሱንም አሳድደው : አሰቃይተው : ጭኑንም ሰብረው አሕዛብ ገድለውታል:: በሰማይም የሐዋርያነትና የሰማዕትነት አክሊልን ተቀዳጅቷል:: [ጢሞ.፬፥፮-፰ [4:6-8] , ፊልሞና.፩፥፩-፳፭] 1:1-25]

አምላከ ቅዱሳን የአናሲሞስን መመለስ : ንስሃና በረከት ያድለን::

🕊

[   † የካቲት ፳፩ [ 21 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት   ]

፩. ቅዱስ አናሲሞስ ሐዋርያ [የቅዱስ ዻውሎስ ሐዋርያ ደቀ መዝሙር ሲሆን ከ፲፬ [14] ቱ መልዕክታት አንዱ የሆነው 'ወደ ፊልሞና' የተጻፈው በዚህ ቅዱስ ምክንያት ነው:: [ፊል.፩፥፲፩ 1:11]
፪. አባ ዘካርያስ ዘሃገረ ስሃ
፫. አባ አካክዮስ ጻድቅ
፬. አባ ገብርኤል ሊቀ ዻዻሳት
፭. አባ ገብርኤል [የኢትዮዽያ ዻዻስ]

[    + ወርኀዊ በዓላት    ]

፩. ቅድስት ድንግል እመቤታችን ማርያም
፪. አበው ጎርጎርዮሳት
፫. አቡነ ምዕመነ ድንግል
፬. አቡነ አምደ ሥላሴ
፭. አባ አሮን ሶርያዊ
፮. አባ መርትያኖስ ጻድቅ

" ስለ ጽዮን ዝም አልልም . . . አሕዛብም ጽድቅሽን ነገሥታትም ሁሉ ክብርሽን ያያሉ:: የእግዚአብሔርም አፍ በሚጠራበት በአዲሱ ስም ትጠሪያለሽ:: በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል በአምላክሽም እጅ የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ:: " [ኢሳ.፷፪፥፩-፫] [62:1-3)

† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †
† ወለወላዲቱ ድንግል †
† ወለመስቀሉ ክቡር †

[ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ]


         †              †               †
💖                   🕊                    💖#መዝሙር #duet (#duet #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ #mezmur #mezmur #viral

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ነገሮች ቶሎ እንዲፈጸሙ በጸሎታችሁ ላይ ይህንን 7 ጊዜ ጸልዩ || መምህር ዘበነ ለማ || ይህን መዝሙረ ዳዊት 7 ጊዜ ከጸለያችሁ የማይፈታ ችግር የለም
    ነገሮች ቶሎ እንዲፈጸሙ በጸሎታችሁ ላይ ይህንን 7 ጊዜ ጸልዩ || መምህር ዘበነ ለማ || ይህን መዝሙረ ዳዊት 7 ጊዜ ከጸለያችሁ የማይፈታ ችግር የለም
    3 дня назад
  • Странности Кремля и Буданов
    Странности Кремля и Буданов
    14 часов назад
  • СМИ Израиля заявили о гибели Хаменеи | Удар по школе в Иране | Блокировка Ормузского пролива
    СМИ Израиля заявили о гибели Хаменеи | Удар по школе в Иране | Блокировка Ормузского пролива
    4 часа назад
  • ቋንቋዬነሽ ድንግል  የዘማሪ ሉልሰገድ ዝማሬ በዘማሪ ተክለ ማርያም የተዘመረ ድንቅ ዝማሬ
    ቋንቋዬነሽ ድንግል የዘማሪ ሉልሰገድ ዝማሬ በዘማሪ ተክለ ማርያም የተዘመረ ድንቅ ዝማሬ
    2 недели назад
  • 🔴 СРОЧНО МЕСТЬ ИРАНА: УДАРЫ ПО ДУБАЮ, КУВЕЙТУ, БАХРЕЙНУ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО МЕСТЬ ИРАНА: УДАРЫ ПО ДУБАЮ, КУВЕЙТУ, БАХРЕЙНУ #новости #одиндень
    5 часов назад
  • የየካቲት  20  ስንክሳር  የሰማነውን  በእዝነ ልቡናችን  ያሳድርብን  ወላዲተ አምላክ እመብርሐን ሐብተ ፀጋዋን ሐብተ በረከቷን  ታድለነል በቃኪዳኗ ትጠብቀን
    የየካቲት 20 ስንክሳር የሰማነውን በእዝነ ልቡናችን ያሳድርብን ወላዲተ አምላክ እመብርሐን ሐብተ ፀጋዋን ሐብተ በረከቷን ታድለነል በቃኪዳኗ ትጠብቀን
    1 день назад
  • МОЖНО ЛИ ВЯЗАТЬ, ПИТЬ ТАБЛЕТКИ И СМОТРЕТЬ ТВ? 🧶📺 ВСЯ ПРАВДА О ЗАПРЕТАХ В ПОСТ! 🤫⚠️
    МОЖНО ЛИ ВЯЗАТЬ, ПИТЬ ТАБЛЕТКИ И СМОТРЕТЬ ТВ? 🧶📺 ВСЯ ПРАВДА О ЗАПРЕТАХ В ПОСТ! 🤫⚠️
    4 дня назад
  • ЖИТИЕ СВЯТИТЕЛЯ АНДРЕЯ КРИТСКОГО
    ЖИТИЕ СВЯТИТЕЛЯ АНДРЕЯ КРИТСКОГО
    3 года назад
  • Железные яйца Ирана. Неприкосаемости США пришёл конец.
    Железные яйца Ирана. Неприкосаемости США пришёл конец.
    2 часа назад
  • የልብ ፊደላት (ትንሿ) ክፍል 15 II አዲስ ተከታታይ ድራማ || ፌርማታ ቲዩብ 2 II fermata tube 2 II SUBSCRIB
    የልብ ፊደላት (ትንሿ) ክፍል 15 II አዲስ ተከታታይ ድራማ || ፌርማታ ቲዩብ 2 II fermata tube 2 II SUBSCRIB
    10 часов назад
  • ✞✝✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✝✞❖የካቲት ፲፰ (18) ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት+*
    ✞✝✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✝✞❖የካቲት ፲፰ (18) ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት+*" ቅዱስ ያዕቆብ
    3 дня назад
  • Начало большой войны / Ликвидация главнокомандующего армией
    Начало большой войны / Ликвидация главнокомандующего армией
    7 часов назад
  • Как поститься, если болен? Священник назвал всего 1 условие, которое заменит строгий пост
    Как поститься, если болен? Священник назвал всего 1 условие, которое заменит строгий пост
    4 дня назад
  • ሀገራችን ሰማይ እናታችን ማርያም
    ሀገራችን ሰማይ እናታችን ማርያም
    4 дня назад
  • ИРАН-США, ПОСЛЕДНИЕ НОВОСТИ: УДАР ПО АВИАНОСЦУ ЛИНКОЛЬН. ОРМУЗСКИЙ ПРОЛИВ ЗАКРЫТ.
    ИРАН-США, ПОСЛЕДНИЕ НОВОСТИ: УДАР ПО АВИАНОСЦУ ЛИНКОЛЬН. ОРМУЗСКИЙ ПРОЛИВ ЗАКРЫТ.
    4 часа назад
  • ЭТО РАЗОРВАЛО КОММЕНТАРИИ! БОРОТЬСЯ С БОГОМ — И ПОЛУЧИТЬ БЛАГОСЛОВЕНИЕ?
    ЭТО РАЗОРВАЛО КОММЕНТАРИИ! БОРОТЬСЯ С БОГОМ — И ПОЛУЧИТЬ БЛАГОСЛОВЕНИЕ?
    4 дня назад
  • Апокалипсис близко? Атака на Иран | Экстренный выпуск | Константин Сивков
    Апокалипсис близко? Атака на Иран | Экстренный выпуск | Константин Сивков
    3 часа назад
  • Почему Бог отверг царя Саула? Трагическая правда
    Почему Бог отверг царя Саула? Трагическая правда
    1 день назад
  • ⚡️ Гиперзвуковой удар по военным США || Армию призвали капитулировать
    ⚡️ Гиперзвуковой удар по военным США || Армию призвали капитулировать
    7 часов назад
  • ⚡️НОВОСТИ | ВЗРЫВ В МОСКВЕ | ВОЙНА НАЧАЛАСЬ | ЧП С САМОЛЕТОМ АЭРОФЛОТА | ЗАДЕРЖКИ СТИПЕНДИИ
    ⚡️НОВОСТИ | ВЗРЫВ В МОСКВЕ | ВОЙНА НАЧАЛАСЬ | ЧП С САМОЛЕТОМ АЭРОФЛОТА | ЗАДЕРЖКИ СТИПЕНДИИ
    12 часов назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com