የጻዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድል

Описание к видео የጻዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድል

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በ13 ተኛ ክፍለ ዘመን ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ግብጻዊ ሲሆኑ ከ500 ዓመታት በላይ በዚህ ምድር ላይ መኖራቸውንና ከትግራይ እስከ ሸዋ ባለው ክፍል ተዘዋውረው ማስተማራቸው እና ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስንና ምድረ ከብድ ገዳማትን መትከላቸውን ታሪካቸው ያሳያል፡
ይህ ቪዲዮ የሳቸውን ገድል ያትታል

Комментарии

Информация по комментариям в разработке