ተውበት... የሕይወት ዘመን ተልዕኮ || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Описание к видео ተውበት... የሕይወት ዘመን ተልዕኮ || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

ልቦች ሁሉ ሰርክ ወደሚናፍቁትና ዓይኖችም በስስት ከርቀት ወደሚያነቡለት የተቀደሰ ምድር በአላህ ተውፊቅ ደርሰው የተመለሱት ሸይኻችን፤ ዛሬ በሰዓታቸው በመካና መዲና ስለነበራቸው ውብ ቆይታ የተለያየ አህዋል እያወጉንና የጉዞ ማስታወሻቸውን እያጋሩን አብረን እናመሻለን።

ሌላኛው የምሽቱ ድምቀታችን ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ በጀመረው "ጉዞ ወደ አላህ" ንዑስ ፕሮግራሙ፤ ውብ በሆነ አገላለፅ የህይወት ዘመን ተልዕኳችን ስለሆነው ተውበት እያወሳና በገፆቹ መሐል እያመላለሰን ይቆያል።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇

YouTube👉


/ @minbertv1

Facebook👉
  / minbertv  

Telegram👉
https://t.me/minbertv

Website 👉
https://www.minbertv.com/

Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/


#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке