Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)

  • Gize Media
  • 2026-02-23
  • 11537
የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)
  • ok logo

Скачать የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974) бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974) или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974) бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የመንትዮቹ አሳዛኝ መጨረሻ|በሳምነት ልዮነት ተጠራርተው ሄዱ|ውጪ ሀገር ሊሄዱ እየተዘጋጁ ነበር(@gizemedia1974)

የመንትዮቹ አሳዛኝ ሕልፈት!!
በሲዳማ ክልል በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ ተወልደውና አድገው፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለአካባቢያቸው ብሩህ ተስፋ የነበሩት መንትያ እህቶች እጅግ አስንጋጭ በሆነ መልኩ ሕይወታቸውን የማጣታቸው ዜና አስደንጋጭ ሆኗል፡፡
ልብ ሰባሪ መርዶ፡ የአለታ ጩኮ ዕንቁዎች ተቀጠፉ

በሲዳማ ክልል በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ ተወልደውና አድገው፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለአካባቢያቸው ብሩህ ተስፋ የነበሩት መንትያ እህቶች ሠላማዊት ጥላሁን እና ሳምራዊት ጥላሁን፣ በአሰቃቂ የመኪና አደጋ በአንድ ሳምንት ልዩነት ውስጥ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ።

እነዚህ ታታሪ ወጣቶች የተሻለ ህይወትን ፍለጋና ለቤተሰቦቻቸው ኩራት ለመሆን ወደ ጣሊያን ለመጓዝ በዝግጅት ላይ የነበሩ ሲሆን፣ የጉዟቸው የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሰው ሳለ ይህ ድንገተኛ አደጋ ህልማቸውን ቀጥፎታል።

በአለታ ጩኮ ማህበረሰብ ዘንድ በትህትናቸው እና በትምህርት ትጋታቸው የሚታወቁት ሠላማዊትና ሳምራዊት፣ መምህራኖቻቸውን የሚያከብሩ እና ለነገ ትልቅ ራዕይ የሰነቁ ነበሩ።
ወደ አዲስ አበባ የተጓዙት ለጉዟቸው የሚያስፈልጉ የመጨረሻ ሂደቶችን ለመጨረስ ቢሆንም፣ አሰቃቂው የመኪና አደጋ ግን ህይወታቸውን ቀድሟል።

እንደተወለዱት ሁሉ ህመማቸውም ሆነ ሞታቸው አልተለያየም፤ አንደኛዋ እህት አርፋ
በሳምንቱ ሌላኛዋ መከተሏ በሁሉም ዘንድ ከባድ ሀዘን ጥሏል።
አንደኛዋ ባረፈች በሳምንቱ ሌላኛዋም ተከተለቻት#gizemedia1974

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    56 минут назад
  • ማንም እሱን አይተካውም! ልቤ ከእሱ ጋር አብሮ ሞቷል።| Frehiwot #marakiweg  #lifestyle
    ማንም እሱን አይተካውም! ልቤ ከእሱ ጋር አብሮ ሞቷል።| Frehiwot #marakiweg #lifestyle
    4 дня назад
  • DNAዉ መዘዝ አመጣ || የባሏን ፍቅረኛ አገኘናት || ዋጋ የተከፈለበት ረጅም ጉዞ || ከ3ቱ ልጆች 2ቱ የኔ አይደሉም.! ክፍል 2 @erq-media-TV
    DNAዉ መዘዝ አመጣ || የባሏን ፍቅረኛ አገኘናት || ዋጋ የተከፈለበት ረጅም ጉዞ || ከ3ቱ ልጆች 2ቱ የኔ አይደሉም.! ክፍል 2 @erq-media-TV
    2 дня назад
  • የማይታመን ድፍረት! ገዳዬን ለማስያዝ አብሬው አደርኩ | ለፍትህ የተከፈለ መስዋዕትነት - ክፍል 2 @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    የማይታመን ድፍረት! ገዳዬን ለማስያዝ አብሬው አደርኩ | ለፍትህ የተከፈለ መስዋዕትነት - ክፍል 2 @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    4 дня назад
  • የባለጠጋ ሚስት ለመሆን ከሃገር ወጣሁ! ከባዱን የኔን ሚስጥር ዛሬ ላጋራችሁ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    የባለጠጋ ሚስት ለመሆን ከሃገር ወጣሁ! ከባዱን የኔን ሚስጥር ዛሬ ላጋራችሁ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    5 дней назад
  • ጋዜጠኛ እሆናለሁ ብዬ አስቤ አላቅም -  እፀገነት  ይልማ
    ጋዜጠኛ እሆናለሁ ብዬ አስቤ አላቅም - እፀገነት ይልማ
    6 дней назад
  • በመጨረሻም ለ አማራ ክልል ተላልፎ ተሰጠ! በትዕግስት ታሪክ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያወጣው አዲስ መረጃ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    በመጨረሻም ለ አማራ ክልል ተላልፎ ተሰጠ! በትዕግስት ታሪክ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያወጣው አዲስ መረጃ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    14 часов назад
  • እናት በጭንቅት ልትሞት ነው|አባት የሚሆነው ነገር ጠፍቶታል|ከታገተ 25 ቀናት ሆኑት የዓመት ከ6 ወር የሆነው ልጃቸው ድመፁ ጠፍቷል(@gizemedia1974)
    እናት በጭንቅት ልትሞት ነው|አባት የሚሆነው ነገር ጠፍቶታል|ከታገተ 25 ቀናት ሆኑት የዓመት ከ6 ወር የሆነው ልጃቸው ድመፁ ጠፍቷል(@gizemedia1974)
    20 часов назад
  • Alemneh Wasse  ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ
    Alemneh Wasse ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ
    1 час назад
  • ✅ አዝናኝ የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ ፕሮግራም 🤣 ደሴ ዙሪያ ቀሊና !  #wollo   #dessie  #ethiopia
    ✅ አዝናኝ የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ ፕሮግራም 🤣 ደሴ ዙሪያ ቀሊና ! #wollo #dessie #ethiopia
    16 часов назад
  • “ትዳሬ ፈርሷል: እንደ ድሮው አይደለሁም” አዶናይ ፋታ ሰጥቶናል: የወንድም ካሊድ አሳዛኝ ህይወት #ethiopiantiktok #habesha #love #ebs
    “ትዳሬ ፈርሷል: እንደ ድሮው አይደለሁም” አዶናይ ፋታ ሰጥቶናል: የወንድም ካሊድ አሳዛኝ ህይወት #ethiopiantiktok #habesha #love #ebs
    4 дня назад
  • ተደባዳቢ ነበርኩ ፥እግዚአብሄር ባይደርስልኝ ጭለማው ያስፈራ ነበር #ethiopianpodacst #story#ታሪክ#love
    ተደባዳቢ ነበርኩ ፥እግዚአብሄር ባይደርስልኝ ጭለማው ያስፈራ ነበር #ethiopianpodacst #story#ታሪክ#love
    5 дней назад
  • ከአነጋጋሪው የEBS ፕሮግራም በኃላ ሕይወት እንዴት ቀጠለ?የእኛ እና የእነሱ ኑሮ በEBS(@gizemedia1974)#Ethiopia
    ከአነጋጋሪው የEBS ፕሮግራም በኃላ ሕይወት እንዴት ቀጠለ?የእኛ እና የእነሱ ኑሮ በEBS(@gizemedia1974)#Ethiopia
    12 дней назад
  • ..ሰርጌን የደገሰልኝ ነጻነት ወርቅነህ ነበር ሚስት ብቻ ነበር ከኔ...የኮንስትራክሽን ባለሙያና ተወዳጁ ተዋናይ አስናቀ ንጉሴ   | Seifu on EBS
    ..ሰርጌን የደገሰልኝ ነጻነት ወርቅነህ ነበር ሚስት ብቻ ነበር ከኔ...የኮንስትራክሽን ባለሙያና ተወዳጁ ተዋናይ አስናቀ ንጉሴ | Seifu on EBS
    6 дней назад
  • ከእስር ቤት እስከ ሪዞርት! የስኬታማው ቤተሰብ ታሪክ! | Lina Legese #marakiweg  #lifestyle
    ከእስር ቤት እስከ ሪዞርት! የስኬታማው ቤተሰብ ታሪክ! | Lina Legese #marakiweg #lifestyle
    1 день назад
  • ኢራን ጉድ ሆነች | አያቶላህ ተሰዉ | ቴላቪቭ ተመታች ተረክ ሚዛን Salon Terek
    ኢራን ጉድ ሆነች | አያቶላህ ተሰዉ | ቴላቪቭ ተመታች ተረክ ሚዛን Salon Terek
    7 часов назад
  • #ዘፋኟ_ዘፈን_አቁማ_ዘማሪ_ሆነች!  #መልክሽ_አያምርም_ብለዉ_መዘመር_ከለከሉኝ @NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
    #ዘፋኟ_ዘፈን_አቁማ_ዘማሪ_ሆነች! #መልክሽ_አያምርም_ብለዉ_መዘመር_ከለከሉኝ @NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
    1 день назад
  • ከዱባይ እናቷ ሳያውቁ መጥታ ሰርፕራይዝ አደረገቻቸው #story #ethiopianpodacst #lovestory
    ከዱባይ እናቷ ሳያውቁ መጥታ ሰርፕራይዝ አደረገቻቸው #story #ethiopianpodacst #lovestory
    3 недели назад
  • Ethiopia | አዲስ አበባን በሌብነት ሲያምሳት የነበረው ወንጀለኛ በስተመጨረሻ ተያዘ
    Ethiopia | አዲስ አበባን በሌብነት ሲያምሳት የነበረው ወንጀለኛ በስተመጨረሻ ተያዘ
    5 лет назад
  • ያልተቋጨው ፍትህ|የገዳይ ቤተሰቦች ፍርዱን ለመቀልበስ እና ወንጀለኞቹን በነፃ ለማስለቀቅ እያሴሩብን ነው(@gizemedia1974)#Ethiopia
    ያልተቋጨው ፍትህ|የገዳይ ቤተሰቦች ፍርዱን ለመቀልበስ እና ወንጀለኞቹን በነፃ ለማስለቀቅ እያሴሩብን ነው(@gizemedia1974)#Ethiopia
    3 дня назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com