| የገና በአል መዝሙሮች | የልደት በአል መዝሙራት ስብስብ | yegena beal mezmuroch

Описание к видео | የገና በአል መዝሙሮች | የልደት በአል መዝሙራት ስብስብ | yegena beal mezmuroch

የገና በአል መዝሙሮች | የልደት በአል መዝሙራት ስብስብ | yegena beal mezmuroch
፟በክርስቶስ ክርስቲያን ፣ በወልድ ውሉድ ፣ በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊያን የተሰኛችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተክርስቲያን ምእመናን እንኳን ወደዚህ መንፈሳዊ ቻናል በሰላም መጣችሁ !!!
እንኳን ለ2017 ዓም የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!!
ገና ማለት ?
ገና የሚለው ቃል ከጽርዕ (ግሪክ) ቋንቋ የተወረሰ ቃል እንደሆነ እና ትርጉሙም ልደት ማለት እንደሆነ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት መምህራን ይገልጻሉ። መጽሐፍት ላይ ስለ ልደት በዓል ከተጻፉት መካከል በጥቂቱ እናካፍላችሁ። እንዲህ ይላል፥ በትንቢተ ነቢያት የተነገረለት የሰውን ልጆች በጥንተ ተፈጥሮ የፈጠረ የእግዚአብሔር ልጅ ሰውን ለማዳን ሰው ሆኖ የተወለደበት ዕለት ነው። በዓለ ልደት በየዓመቱ የሚከበረው ታህሳስ 29 ቀን ነው።
በዚህ ቻናል የወርሃዊ እና አመታዊ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮችን ለእንናንተ በተለየ አቀራረብ ይዘን እንመጣለን !!!
በዛሬው እለትም ይህን የገና በአል ምክንያት በማድረግ የገና በዓል መዝሙራትን ሰብስበን ይዘንላችሁ መጥተናል!! አገልግሎታችንን ለመደገፍ ቻናላችንም እንዲያድግ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እናሳስባለን !!!!
ወስብሃት ለእግዚአብሔር

Комментарии

Информация по комментариям в разработке