Ethiopia: Who moved my cheese ? / አይቤን ማን ወሰደው ?

Описание к видео Ethiopia: Who moved my cheese ? / አይቤን ማን ወሰደው ?

በዶ/ር ስፔንሰር ጆንሰን
በሂወት እና በስራ ላይ የሚመጡትን ለውጦች እንዴት መቀበል እና ማስተናገድ እንዳለብን የሚያሳይ መጽሃፍ ነው
መጽሃፉ አይብ በማለት የመሰለው ጉዳይ በሂወታችን ውስጥ ትልቅ ቦታ የምንሰጠው ነገር ማለት ነው ለምሳሌ ደስተኛ ትዳር፤ ሀብት፤ዝና፤ስኬት እና የመሳሰሉት ነገሮች
የመጥሃፉ ዋናዋና ሀሳቦች

1. ለውጥ የማይቀር የሂወት እውነታ ነው :-ሂወት ሁሌም በለውጥ የተሞላች እውነታ ነች

2. ለውጥን አስቀድሞ መጠርጠር፡- ለውትን እቀድሞ መጠርጠር ከሚመጣው ከባድ ጉዳት እና የስሜት መሰነር ይጠብቃል
3. ለውጥን በድፍረት መጋፈጥ ያለን ብቸኛው አማራጭ ፡- ለውጥ ከተከሰተ በኃላ ለውጡን ተከትሎ መራመድ እና መጋፈጥ ግድላል
4. ለውጡን በፍጥነት መቀበል እና መምራት ፡-የመጣውን ለውጥ ወደ ሚፈልጉት ምንገድ መምራት እና መግራት ያስፈልጋል
5. እራስን እና አስተሳሰንን መቀየር/ change yourself and your belief ፡- ለውጥን የሚመጥን አመለካከት እና እምነት ማምጣት ያስፈልጋል

6. የለጡን ፍሬ በደንብ ማጣጣም ፡- የለውጥን ፍሬ በአግባኑ ማጣጣም እና ለቀጣይ ለውጥ እራስን ማዘጋገት


#LifeEngineer #Bookstudy #AwakingEthiopia

Комментарии

Информация по комментариям в разработке