Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ከውርጃ በኋላ የወር አበባ መቼ መምጣት አለበት ? የደም መፍሰሱስ መቆም ያለበት መቼ ነው ? | period after abortion and bleeding

  • Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 2022-12-01
  • 51164
ከውርጃ በኋላ የወር አበባ መቼ መምጣት አለበት ? የደም መፍሰሱስ መቆም ያለበት መቼ ነው ? | period after abortion and bleeding
  • ok logo

Скачать ከውርጃ በኋላ የወር አበባ መቼ መምጣት አለበት ? የደም መፍሰሱስ መቆም ያለበት መቼ ነው ? | period after abortion and bleeding бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ከውርጃ በኋላ የወር አበባ መቼ መምጣት አለበት ? የደም መፍሰሱስ መቆም ያለበት መቼ ነው ? | period after abortion and bleeding или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ከውርጃ በኋላ የወር አበባ መቼ መምጣት አለበት ? የደም መፍሰሱስ መቆም ያለበት መቼ ነው ? | period after abortion and bleeding бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ከውርጃ በኋላ የወር አበባ መቼ መምጣት አለበት ? የደም መፍሰሱስ መቆም ያለበት መቼ ነው ? | period after abortion and bleeding

📌ከሁለቱም አይነት ውርጃ በኋላ ከ1 እስከ 2 ሳምንታት የሚቆይ የደም መፍሰስ የተለመደ ነው። ለ አንዳንድ ሴቶች የደም ፍሰቱ ይቆምላቸዋል ከዚያም እንደገና ይጀምራል። ቢሆንም ከ 1 ወይም 2 ሳምንታት በኋላ የደም መፍሰሱ መቀነስ አለበት። ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ወይም እስከሚቀጥለው የወር አበባችሁ መቃረቢያ ድረስ ትንሽ የደም መፍሰስ ወይም ነጠብጣብ ሊፈሳችሁ ይችላል።

ከውርጃው በኋላ የሚፈሳችሁ ደም ከወር አበባችሁ ጋር ተመሳሳይ ነው። ቀለሙ የበለጠ ቡናማ ካልሆነ በስተቀር። ከህክምና ውርጃ ይልቅ የመድሃኒቱ ውርጃ የሚኖረው የደም ፍሰት በጣም ከባድ ነው። አንዳንድ እንቅስቃሴዎች ደግሞ የደም መፍሰሱን የበለጠ ሊጨምሩ ወይም ሊቀንሱ ይችላሉ። ለምሳሌ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በምታደርጉበት ጊዜ ብዙ ደም ሊፈሳችሁ ይችላል። እረፍት ስታደርጉ ደግሞ ያነሰ ይሆናል።
ሌላው የረጋ ደምም ሊፈሳችሁ ይችላል። እናም ይህ የተለመደ ነው የሚያስጨንቅ ነገር አይደለም። clot ኦቹ ከትንሽ እስከ ትልቅ ሊሆኑ ይችላል።
ነገር ግን የደም መርጋቱ ከከፍተኛ የደም መፍሰስ ጋር ያለ ማቋረጥ ለሁለት ሰዓት የሚፈሳቹ ከሆነ ይሄን ጊዜ ጤና ጣቢያ መሄድ ይኖርባችኋል።

ሌላው ደግሞ ደም የቀላቀለ ፈሳሽም ሊፈሳችሁ ይችላል። ፈሳሹ እንደ ንፋጭ ሊሆን ይችላል ነገር ግን መጥፎ ጠረን ያለው፣ ቢጫ ወይም አረንጓዴ መሆን የለበትም። ይህ ከሆነ ግን የኢንፌክሽን ምልክት ነው። እናም ህክምና ማድረግ ይጠበቅባችኋል ማለት ነው።

📌 የጉንዮሽ ጉዳቶች
የጎንዮሽ ጉዳቶቹ ባደረጋችሁት የውርጃ አይነት ይወሰናል።
🔥የመድሃኒት ውርጃ ያለው የጎንዮሽ ጉዳቶች
➣ቁርጠት
➣ማቅለሽለሽ
➣ማስመለስ
➣ ተቅማጥ
➣ ትኩሳት
➣ ብርድ ብርድ ማለት
➣ራስ ምታት
➣ድካም
ትኩሳቱ በተጨማሪ የኢንፌክሽን ምልክት ሊሆን ስለሚችል ከትኩሳቱ ጋር ተያይዞ የሰውነት ህመም ፣ የደም መፍሰስ መጨመር ወይም የዳሌ ህመም ካጋጠማችሁ በአፋጣኝ ህክምና ማድረግ የሚኖርባችሁ ይሆናል።

🔥በህክምና ፅንስ ማስወረድ ያለው የጎንዮሽ ጉዳቶች
➣ ማቅለሽለሽ
➣ማስመለስ
➣ቁርጠት
➣ ድካም እና
➣ ማላብ ያሉ የጎንዮሽ ጉዳት የሚገጥማችሁ ይሆናል።

ሁለቱንም ውርጃ ካደረጋችሁ ወዲያው የንፅህና መጠበቂያ ፓድ ባትጠቀሙ ጥሩ ነው። ቢያንስ ከሁለት ሳምንት ቆይታ በኋላ እንድትጠቀሙ ይመከራል።

🔥 ፅንስ ከወረደ በኋላ የመጀመሪያ የወር አበባ እስከመቼ መምጣት አለበት ?

ፅንስ ማስወረድ የወር አበባ ዑደትን እንደገና እንዲጀምር ያደርገዋል። ከውርጃው በኋላ የወር አበባችሁ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ መመለስ አለበት ። ማለትም የወር አበባችሁ ከውርጃው በኋላ ከ4 እስከ 6 ሳምንታት ውስጥ መመለስ አለበት።
ከውርጃ በኋላ የወር አበባ ወዲያው የመመለሱ እና ያለመመለሱ ነገር በፅንሱ እርዝማኔ ላይ የተመሰረተ ነው። ማለትም ከማስወረዳችሁ በፊት የምን ያህል ወራት እርጉዝ ነበራችሁ ማለት ነው። የእርግዝና ሆርሞኖቹ ከውርጃውም በኋላ ለጥቂት ሳምንታት ሊቆዩ ይችላሉ። ይህም መሆኑ የወር አበባ መዘግየትን ያስከትላል።
ከውርጃው በኋላ 4 ሳምንታት አሳልፋችሁ የወር አበባ ካላያችሁ የቤት ውስጥ የእርግዝና ምርመራ አድርጉ ወይም ሐኪም አማክሩ።ምክንያቱም ሂደቱ በትክክል ላይካሄድ ስለሚችል ነው።
የህክምናውን ውርጃ ካደረጋችሁ በኋላ የመጀመሪያው የወር አበባችሁ ከበፊቱ የወር አበባችሁ አንፃር ያነሰ ፍሰት ይኖረዋል ወይም ለአጭር ጊዜ ይፈሳችኋል። ይህም የሚሆነው በሆርሞኖች እና የወር አበባ ዑደት መመለስ ምክንያት ነው።
የመድሃኒት ውርጃ ካደረጋችሁ በኋላ የመጀመሪያው የወር አበባችሁ ከወትሮው የበለጠ ከባድ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ሰውነታችሁ ሁሉንም ተጨማሪ ህዋሶች ከማህፀናችሁ ውስጥ ስላስወገደው ነው። እንዲሁም አንዳንድ ትንሽ የደም መርጋትም ሊፈሳችሁ ይችላል።

ከህክምናው ውርጃ በኋላ ያለው የመጀመሪያው የወር አበባ ቀላል ሊሆን ይችላል። በጥቂት ወራት ውስጥ ግን መስተካከል ይኖርበታል።
ነገር ግን ከውርጃ በኋላ የሚኖራችሁ ማንኛውም ፈሳሽ   መጥፎ ሽታ ሊኖረው አይገባም። ማንኛውም መጥፎ ሽታ ያለው ፈሳሽ የኢንፌክሽን ምልክት ሊሆን ይችላል።

#እርግዝና
#health
#abortion

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ፎሊክ አሲድ ለሴቶች; መቼ : ለምን : ይወሰዳል? የነርቭ ዘንግ ክፍተት ምንድነው? - folic acid in amharic ; Dr. Zimare on TenaSeb
    ፎሊክ አሲድ ለሴቶች; መቼ : ለምን : ይወሰዳል? የነርቭ ዘንግ ክፍተት ምንድነው? - folic acid in amharic ; Dr. Zimare on TenaSeb
    4 года назад
  • Авиация США сбила самолёт РФ / Иран атаковал НАТО
    Авиация США сбила самолёт РФ / Иран атаковал НАТО
    4 часа назад
  • Саволу ҷавоб #192
    Саволу ҷавоб #192
    Трансляция закончилась 15 часов назад
  • የፅንስ መቋረጥ ምክንያቶች
    የፅንስ መቋረጥ ምክንያቶች
    5 лет назад
  • በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር
    በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር
    1 год назад
  • 12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube
    12 የእርግዝና ምልክቶች/Symptoms of Pregnancy #health #doctor #youtube
    1 год назад
  • በተደጋጋሚ በሚፈጠር ውርጃ የማህፀን ግድግዳ ማመርቀዝ ለከባድ የጤና ችግር እንደሚያጋልጥ ባለሙያዎች ይመክራሉ (ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም)
    በተደጋጋሚ በሚፈጠር ውርጃ የማህፀን ግድግዳ ማመርቀዝ ለከባድ የጤና ችግር እንደሚያጋልጥ ባለሙያዎች ይመክራሉ (ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም)
    4 года назад
  • Нежная лечебная музыка здоровья и для успокоения нервной системы, глубокого релакса #37
    Нежная лечебная музыка здоровья и для успокоения нервной системы, глубокого релакса #37
    1 год назад
  • ውርጃ ካደረጋችሁ በኋላ ማድረግ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ ነገሮች | Things you should do after abortion and not to do.
    ውርጃ ካደረጋችሁ በኋላ ማድረግ ያለባችሁ እና የሌለባችሁ ነገሮች | Things you should do after abortion and not to do.
    3 года назад
  • 🛑 ከውርጃ በኋላ የሚኖረው የደም መፍሰስ
    🛑 ከውርጃ በኋላ የሚኖረው የደም መፍሰስ
    2 года назад
  • በሆድ ትላትል ለምትሰቃዩ፣ይህ ቪዲዮ ለናንተ ነው። በዶ/ር ሳራ/Natural antiparasitic foods in Amharic by Dr Sara #youtube
    በሆድ ትላትል ለምትሰቃዩ፣ይህ ቪዲዮ ለናንተ ነው። በዶ/ር ሳራ/Natural antiparasitic foods in Amharic by Dr Sara #youtube
    1 год назад
  • МАМА В 16 | 5 СЕЗОН, 1 ВЫПУСК | СОФЬЯ, НОВОЧЕРКАССК
    МАМА В 16 | 5 СЕЗОН, 1 ВЫПУСК | СОФЬЯ, НОВОЧЕРКАССК
    14 часов назад
  • ከውርጃ በኋላ የወር አበባ መቼ መምጣት አለበት ? የደም መፍሰሱስ መቆም ያለበት መቼ ነው ? | period after abortion and bleeding
    ከውርጃ በኋላ የወር አበባ መቼ መምጣት አለበት ? የደም መፍሰሱስ መቆም ያለበት መቼ ነው ? | period after abortion and bleeding
    11 месяцев назад
  • የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    5 месяцев назад
  • Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19
    Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19
    11 месяцев назад
  • የእርግዝና የመጀመሪያ 4 ቀናት ምልክቶች | early pregnancy 4 days sign and symptoms| Dr. Yohanes - ዶ/ር ዮሀንስ
    የእርግዝና የመጀመሪያ 4 ቀናት ምልክቶች | early pregnancy 4 days sign and symptoms| Dr. Yohanes - ዶ/ር ዮሀንስ
    3 года назад
  • Музыка лечит сердце и сосуды🌿 Успокаивающая музыка восстанавливает нервную систему,расслабляющая #10
    Музыка лечит сердце и сосуды🌿 Успокаивающая музыка восстанавливает нервную систему,расслабляющая #10
    2 года назад
  • ⚡️ Войска прорвали границу Ирана || НАТО впервые вступило в бой
    ⚡️ Войска прорвали границу Ирана || НАТО впервые вступило в бой
    2 часа назад
  • የፅንስ መጨናገፍ መንስኤ,ምልክቶች እና ማድረግ ያለባችሁ ቅድመ ጥንቃቄ| Causes and treatments of miscarriage
    የፅንስ መጨናገፍ መንስኤ,ምልክቶች እና ማድረግ ያለባችሁ ቅድመ ጥንቃቄ| Causes and treatments of miscarriage
    3 года назад
  • КАК ВЫЯВИТЬ ПАРАЗИТОВ У СЕБЯ И РЕБЁНКА ЗА ПЯТЬ МИНУТ — И УБРАТЬ ИХ БЕЗ ХИМИИ
    КАК ВЫЯВИТЬ ПАРАЗИТОВ У СЕБЯ И РЕБЁНКА ЗА ПЯТЬ МИНУТ — И УБРАТЬ ИХ БЕЗ ХИМИИ
    2 дня назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com