Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ኢየሱስ አባቴ ብሎ መጥራቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም? ኢትዮጵያዊው በኬንያ ዶክተር ዛኪር ናይክን አስጨነቀው

  • እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
  • 2025-01-30
  • 75078
ኢየሱስ አባቴ ብሎ መጥራቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም? ኢትዮጵያዊው በኬንያ ዶክተር ዛኪር ናይክን አስጨነቀው
  • ok logo

Скачать ኢየሱስ አባቴ ብሎ መጥራቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም? ኢትዮጵያዊው በኬንያ ዶክተር ዛኪር ናይክን አስጨነቀው бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ኢየሱስ አባቴ ብሎ መጥራቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም? ኢትዮጵያዊው በኬንያ ዶክተር ዛኪር ናይክን አስጨነቀው или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ኢየሱስ አባቴ ብሎ መጥራቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም? ኢትዮጵያዊው በኬንያ ዶክተር ዛኪር ናይክን አስጨነቀው бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ኢየሱስ አባቴ ብሎ መጥራቱ ልክ ነው ወይስ አይደለም? ኢትዮጵያዊው በኬንያ ዶክተር ዛኪር ናይክን አስጨነቀው

የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
   / @dhugaanniboqachiisa  

መልካም ዜና

የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።

ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”

መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-

“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)

ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።

ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
— (ኢሳይያስ 53፥10)

ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።

{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)

እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።

1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።

2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።

አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
http://t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ቤተ ክርስቲያን መጠንቀቅ አለባት፣ አላህ እና ያህዌ አንድ ናቸው ወይስ ይለያያሉ? Jay Smith Amharic
    ቤተ ክርስቲያን መጠንቀቅ አለባት፣ አላህ እና ያህዌ አንድ ናቸው ወይስ ይለያያሉ? Jay Smith Amharic
    1 день назад
  • ኢየሱስ አምላክ ነውን? መሐመድ አበባው ከኡስታዝ ፈርሃን || ሙስሊም ክርስቲያን ክርክር || debate
    ኢየሱስ አምላክ ነውን? መሐመድ አበባው ከኡስታዝ ፈርሃን || ሙስሊም ክርስቲያን ክርክር || debate
    1 год назад
  • ሙስሊሙ ክርስቲያኑን ሊያፋጥጠው ሲሞክር ያጋጠመውን ማመን አልቻለም!! #amarignatube
    ሙስሊሙ ክርስቲያኑን ሊያፋጥጠው ሲሞክር ያጋጠመውን ማመን አልቻለም!! #amarignatube
    1 месяц назад
  • ИРАН-США, ПОСЛЕДНИЕ НОВОСТИ: УДАР ПО АВИАНОСЦУ ЛИНКОЛЬН. ОРМУЗСКИЙ ПРОЛИВ ЗАКРЫТ.
    ИРАН-США, ПОСЛЕДНИЕ НОВОСТИ: УДАР ПО АВИАНОСЦУ ЛИНКОЛЬН. ОРМУЗСКИЙ ПРОЛИВ ЗАКРЫТ.
    2 часа назад
  • ትንቢተ ዮናስ መፅሐፍ Yonah chap1and2 ዮናስ እና አሳው yonah i  the womb of fish
    ትንቢተ ዮናስ መፅሐፍ Yonah chap1and2 ዮናስ እና አሳው yonah i the womb of fish
    2 месяца назад
  • ይህን ጥያቄ ዶ/ር ዛኪርም ይከብደው እንደነበረ እና ብዙ ሙስሊሞችም ለመጠየቅ የሚፈሩት መሆኑን አምኗል most people afraid this question
    ይህን ጥያቄ ዶ/ር ዛኪርም ይከብደው እንደነበረ እና ብዙ ሙስሊሞችም ለመጠየቅ የሚፈሩት መሆኑን አምኗል most people afraid this question
    11 месяцев назад
  • 🔴 СРОЧНО МЕСТЬ ИРАНА: УДАРЫ ПО ДУБАЮ, КУВЕЙТУ, БАХРЕЙНУ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО МЕСТЬ ИРАНА: УДАРЫ ПО ДУБАЮ, КУВЕЙТУ, БАХРЕЙНУ #новости #одиндень
    3 часа назад
  • የዛኪር ናይክ የሽሽት ህይወትና የኢየሱስ አምላክነት ጉዳይ // David Wood and Sam Shamoun Amharic
    የዛኪር ናይክ የሽሽት ህይወትና የኢየሱስ አምላክነት ጉዳይ // David Wood and Sam Shamoun Amharic
    9 месяцев назад
  • ካቶሊክ በመሆኔ ብቻ ምንም ሳላጠፋ ጀሀነም እገባለሁ? የዶክተር ዛኪር አስደናቂ መልስ
    ካቶሊክ በመሆኔ ብቻ ምንም ሳላጠፋ ጀሀነም እገባለሁ? የዶክተር ዛኪር አስደናቂ መልስ
    3 года назад
  • Скотт Риттер: Иран наносит удары по всем целям США — начало большой войны?
    Скотт Риттер: Иран наносит удары по всем целям США — начало большой войны?
    3 часа назад
  • "አጋንንት ወይስ መላእክት፣ ምንድን ናቸው?" Mysteries of Nephilims | Dr. Rodas Tadesse | Ampol
    1 год назад
  • መሐመድን የገደለው ማን ነው? 10 ምክንያቶች || Who Killed Muhammad? [David Wood Amharic]
    መሐመድን የገደለው ማን ነው? 10 ምክንያቶች || Who Killed Muhammad? [David Wood Amharic]
    2 года назад
  • ተውሂድ ወይስ ሥላሴ || እስልምና ወይስ ክርስትና || ትክክለኛው የቱ ነው? Dr. Shabir Ally and Dr. Nabeel Qureshi Debate ክፍል 1
    ተውሂድ ወይስ ሥላሴ || እስልምና ወይስ ክርስትና || ትክክለኛው የቱ ነው? Dr. Shabir Ally and Dr. Nabeel Qureshi Debate ክፍል 1
    1 год назад
  • ከታዳሚዎች ለመጣላቸው 9 ተመሳሳይ ጥያቄዎች ሁለቱም መልስ ሰጡ፣ ሙስሊሞች ከርክራችሁን አቁሙ || Shabir Ali Vs David Wood Amharic
    ከታዳሚዎች ለመጣላቸው 9 ተመሳሳይ ጥያቄዎች ሁለቱም መልስ ሰጡ፣ ሙስሊሞች ከርክራችሁን አቁሙ || Shabir Ali Vs David Wood Amharic
    11 дней назад
  • Апокалипсис близко? Атака на Иран | Экстренный выпуск | Константин Сивков
    Апокалипсис близко? Атака на Иран | Экстренный выпуск | Константин Сивков
    2 часа назад
  • ‘መሀመድ የ6 ዓመት ልጅ ማግባቱ ለህሊናዬ እስካሁን እረፍት አይሰጠኝም' ||Mohammed abebaw(መሐመድ አበባው) || #Meskelmedia#2025
    ‘መሀመድ የ6 ዓመት ልጅ ማግባቱ ለህሊናዬ እስካሁን እረፍት አይሰጠኝም' ||Mohammed abebaw(መሐመድ አበባው) || #Meskelmedia#2025
    11 месяцев назад
  • ⚡️ Гиперзвуковой удар по военным США || Армию призвали капитулировать
    ⚡️ Гиперзвуковой удар по военным США || Армию призвали капитулировать
    6 часов назад
  • "Предатели во власти сдали нас украинцам!" Соловьев выдал адский эфир к 4 годовщине СВО
    3 часа назад
  • ለ4ቱ ጥያቄዎቼ አጥጋቢ መልስ ከሰጠኸኝ እስልምናን እቀበላለሁ ፤ የክርስቲያኗ እህት 4 ወሳኝ ጥያቄዎች /The woman who have 4 questions
    ለ4ቱ ጥያቄዎቼ አጥጋቢ መልስ ከሰጠኸኝ እስልምናን እቀበላለሁ ፤ የክርስቲያኗ እህት 4 ወሳኝ ጥያቄዎች /The woman who have 4 questions
    9 месяцев назад
  • የእስልምና ታሪካዊ አመጣጥ || መሐመድ ፣ መካ ፣ ቁርአን || Dr. Jay Smith Amharic
    የእስልምና ታሪካዊ አመጣጥ || መሐመድ ፣ መካ ፣ ቁርአን || Dr. Jay Smith Amharic
    5 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com