በረደ by singer zerfie kebede

Описание к видео በረደ by singer zerfie kebede

በረደ የእግዚአብሔር ቁጣ በኢየሱስ ላይ 2x
የሚሸተት ውብ መዓዛ ያለው መስቀሉ ነው
እግዚአብሔር አብ የወደደው የተቀበለው::

ኅጢአት በመሆኑ ብቻውን ተትቶ
በላይና በታች ስቃዩ በርትቶ
ፍትህን አርክቶ ፍርድን አደላድሎ
ተፈጸመ አለ ጽድቅን አስገብቶ::

ሊቀ ካህኔ አስታራቂዬ
በደሙ የገዛህኝ እርሱ ነው
ይህዉ ነው መዝሙሬ አሃ አሃ
ይሄ ነው መልእክቴ::

መስቀል ላይ ሲወጣ በፍቅር ተገዶ
ብቻውን አይደለም ወጥቷል እኔን ይዞ
በፈሰሰው ደሙ ልቤን አውዶታል
በኑሮ እንድገልጠው በውስጤ ስሎታል::

ሊቀ ካህኔ አስታራቂዬ
በደሙ የገዛህኝ እርሱ ነው
ይህዉ ነው መዝሙሬ አሃ አሃ
ይሄ ነው መልእክቴ::

Комментарии

Информация по комментариям в разработке