Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть “ጀርመኖች ኦሮሞን ስጡን መካከለኛው አፍሪካን እንሰጣችኋለን ብለውናል!” ቆይታ ከዮናስ ጎርፌ ጋር! ክፍል - 2

  • endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
  • 2025-08-22
  • 62524
“ጀርመኖች ኦሮሞን ስጡን መካከለኛው አፍሪካን እንሰጣችኋለን ብለውናል!” ቆይታ ከዮናስ ጎርፌ ጋር! ክፍል - 2
  • ok logo

Скачать “ጀርመኖች ኦሮሞን ስጡን መካከለኛው አፍሪካን እንሰጣችኋለን ብለውናል!” ቆይታ ከዮናስ ጎርፌ ጋር! ክፍል - 2 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно “ጀርመኖች ኦሮሞን ስጡን መካከለኛው አፍሪካን እንሰጣችኋለን ብለውናል!” ቆይታ ከዮናስ ጎርፌ ጋር! ክፍል - 2 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку “ጀርመኖች ኦሮሞን ስጡን መካከለኛው አፍሪካን እንሰጣችኋለን ብለውናል!” ቆይታ ከዮናስ ጎርፌ ጋር! ክፍል - 2 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео “ጀርመኖች ኦሮሞን ስጡን መካከለኛው አፍሪካን እንሰጣችኋለን ብለውናል!” ቆይታ ከዮናስ ጎርፌ ጋር! ክፍል - 2

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-

https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Subscribe Here:-

   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-

   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!

https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!

https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
zagolbookbank@gmail.com
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#yonas_gorfe #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
    ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
    3 дня назад
  • አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books
    አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books
    5 месяцев назад
  • “ቤተክርስቲያን የመንግሥት ኅሊና እንጂ አካል መሆን የለባትም!” ቆይታ ከዮናስ ጎርፌ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube
    “ቤተክርስቲያን የመንግሥት ኅሊና እንጂ አካል መሆን የለባትም!” ቆይታ ከዮናስ ጎርፌ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube
    6 месяцев назад
  • Z WEEKEND: ለአርሰናል የተመቸው ድልድል፣ የላመንስ ቃለ-ምልልስ፣ የዋን ቢሳካ መከራ
    Z WEEKEND: ለአርሰናል የተመቸው ድልድል፣ የላመንስ ቃለ-ምልልስ፣ የዋን ቢሳካ መከራ
    Трансляция закончилась 8 часов назад
  • የኦርቶዶክሳዊ ቅዳሴ ትርጉም ይህ ነው || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.128 || ዲ/ን በረከት
    የኦርቶዶክሳዊ ቅዳሴ ትርጉም ይህ ነው || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.128 || ዲ/ን በረከት
    5 месяцев назад
  • ኣዋጅ ክተት ኣብይ ኣሕመድ? ወታደራዊ ጥምረት ምስ ኣዘርባጃን? ቻድ ምስ ሱዳን ዘዳቡባ ብህፁፅ ምዕፃዋ! ከይባፅሐ ዝጨንገፈ ድራማ PP? ተዳሊና ኢና - ደመቀ!
    ኣዋጅ ክተት ኣብይ ኣሕመድ? ወታደራዊ ጥምረት ምስ ኣዘርባጃን? ቻድ ምስ ሱዳን ዘዳቡባ ብህፁፅ ምዕፃዋ! ከይባፅሐ ዝጨንገፈ ድራማ PP? ተዳሊና ኢና - ደመቀ!
  • እነ ይርጋ ተሰማ በጓዶቻቸው ለምንና እንዴት ተሰዉ? ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር! ክፍል-1 @endalegetamultimedia #zagolbookbank
    እነ ይርጋ ተሰማ በጓዶቻቸው ለምንና እንዴት ተሰዉ? ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር! ክፍል-1 @endalegetamultimedia #zagolbookbank
    7 месяцев назад
  • ከሽራሮ እስከ አላማጣ የትግራይ ህዝብ ጥሪ ጦርነት አንፍልግም
    ከሽራሮ እስከ አላማጣ የትግራይ ህዝብ ጥሪ ጦርነት አንፍልግም
  • “የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank
    “የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank
    9 дней назад
  • ከሰማይ የወደቁ መላእክት እና ምድራውያኑ ሴቶች… በመጽሐፈ ሄኖክ! ቆይታ ከዶክተር አባ ዳንኤል አሰፋ ጋር!  ክፍል - 1 @endalegetamultimedia
    ከሰማይ የወደቁ መላእክት እና ምድራውያኑ ሴቶች… በመጽሐፈ ሄኖክ! ቆይታ ከዶክተር አባ ዳንኤል አሰፋ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia
    10 месяцев назад
  • ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በአማርኛ ሥነ ጽሑፍ:- በቴዎድሮስ ገብሬ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) @endalegetamultimedia #zagolbookbank #books
    ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በአማርኛ ሥነ ጽሑፍ:- በቴዎድሮስ ገብሬ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) @endalegetamultimedia #zagolbookbank #books
    1 год назад
  • ".. አቦይ ስብሐት ዋልድባ ገዳም ውስጥ አድፍጦ እንደ መነኩሴ... @ArtsTvWorld
    5 месяцев назад
  • “የደብረሊባኖስ መነኮሳት ጭፍጨፋ መነሾው ምንድነው?” ቆይታ ከኢሳያስ ዘርአይ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #books
    “የደብረሊባኖስ መነኮሳት ጭፍጨፋ መነሾው ምንድነው?” ቆይታ ከኢሳያስ ዘርአይ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #books
    4 месяца назад
  • አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #wibshet_mulat
    አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጨረፍታ! ቆይታ ከውብሸት ሙላት ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #wibshet_mulat
    5 месяцев назад
  • በ‘ካርጎ’ በላኩት እቃ ጉድ ተሰራሁ! ለጥያቄዬ ምላሽ ለማግኘት መጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    በ‘ካርጎ’ በላኩት እቃ ጉድ ተሰራሁ! ለጥያቄዬ ምላሽ ለማግኘት መጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    5 месяцев назад
  • “ዐፄ ምኒልክ ተምሬ ያልጨረስኳቸው መጽሐፍ ናቸው!” ቆይታ ከንጉሤ አየለ ተካ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
    “ዐፄ ምኒልክ ተምሬ ያልጨረስኳቸው መጽሐፍ ናቸው!” ቆይታ ከንጉሤ አየለ ተካ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
    6 месяцев назад
  • “ነፍስ ነፍሴን ስል ችላ ያልኩት ጋብቻ!” ቆይታ ከደመወዝ ጎሽሜ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
    “ነፍስ ነፍሴን ስል ችላ ያልኩት ጋብቻ!” ቆይታ ከደመወዝ ጎሽሜ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
    6 месяцев назад
  • "ትልቁ ስህተታቸው፣ ከእኔ በፊት ኢትዮጵያ አልነበረችም ማለታቸው!" አቶ ፋሲካ ሲደልል@endalegetamultimedia #fasika_sidelil #derg
    1 год назад
  • ትወናህ የባባን ይመስላል!!እንኳን ተሰረቀ!ስኬትም ችግር ነው!!የመጡብኝን ችግሮች ተጠቅሜባቸዋለሁ!#amleset #ቸርነትፍቃዱ #ቀንጃ #amlesetmuchie
    ትወናህ የባባን ይመስላል!!እንኳን ተሰረቀ!ስኬትም ችግር ነው!!የመጡብኝን ችግሮች ተጠቅሜባቸዋለሁ!#amleset #ቸርነትፍቃዱ #ቀንጃ #amlesetmuchie
    5 месяцев назад
  • “ሀገሬ ሌላ ሀገር አላት ይሆን?” ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube
    “ሀገሬ ሌላ ሀገር አላት ይሆን?” ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር! ክፍል - 2 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube
    6 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com