Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው!/ የ40 ዓመት የስሜት ቁስል በአጭር ደቂቃ ሲፈታ አይቻለሁ!/

  • ልባም ሕይወት (Smart Life)
  • 2025-12-01
  • 801
ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው!/ የ40 ዓመት የስሜት ቁስል በአጭር ደቂቃ ሲፈታ አይቻለሁ!/
  • ok logo

Скачать ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው!/ የ40 ዓመት የስሜት ቁስል በአጭር ደቂቃ ሲፈታ አይቻለሁ!/ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው!/ የ40 ዓመት የስሜት ቁስል በአጭር ደቂቃ ሲፈታ አይቻለሁ!/ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው!/ የ40 ዓመት የስሜት ቁስል በአጭር ደቂቃ ሲፈታ አይቻለሁ!/ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ከፈጣሪ የተሰጠኝ ስጦታ ነው!/ የ40 ዓመት የስሜት ቁስል በአጭር ደቂቃ ሲፈታ አይቻለሁ!/

የኤንኤልፒ ስልጠና (NLP Training) የአንድን ሰው ህይወት እንዴት ሙሉ በሙሉ ሊለውጠው እንደሚችል የሚያሳይ አስገራሚ ንግግር ይጋብዙ!

ቤተሰቦችን በማጣት ምክንያት በከፍተኛ የስሜት መጎዳት ውስጥ የነበሩት ይህ ተሳታፊ፣ በአጋጣሚ በዳንኤል ቃለ መጠይቅ ተመዝግበው የገቡት የኤንኤልፒ ስልጠና ሕይወታቸውን ከመሰረቱ ቀይሮታል።

ልዩነቱ ምንድነው?

በቢሮ አካባቢ ይሰጡ የነበሩት የኢሞሽናል ኢንተለጀንስ ትሬኒንጎች ቲዮሪ ብቻ በመሆናቸው ለውጥ ማምጣት ሳይችሉ ቀርተዋል። ኤንኤልፒ ግን ፕራክቲካል በመሆኑ፡

የ40 አመት እና የ30 አመት የታመቀ ስሜት እና ችግር በአምስት ደቂቃ እና በአስር ደቂቃ ውስጥ ተፈቶ አይተዋል።
በስራ ቦታም ሆነ በግል ሕይወታቸው ውስጥ ኢሞሽናል መሆንን፣ በቀላሉ መቆጣትንና መነጫነጭን በክላስ ላይ በነበረ አንድ አክቲቪቲ ብቻ ቶታል አጥፍተዋል።
ስሜትን መግራት የቻሉት ከዳኒ ጋር በነበረው ማሳያ (ዲሞንስትሬሽን) ላይ አውቶማቲካሊ ሂል በማድረግ ነው።

የተዋሀዱ አስገራሚ ቴክኒኮች:

ስልጠናውን (ባች 24 እና 26ን) ደግመው በመውሰድ ትኩረታቸውን ያሻሻሉ ሲሆን፣ ቴክኒኮቹም ከራሳቸው ጋር እንደ ጌም ተዋህደውባቸዋል። በዋናነት የጠቀሟቸው ቴክኒኮች፡

1. ሰብ ሞዳሊቲ (Submodality): ማንኛውንም ችግር ወዲያውኑ እንደ ጌም ለማጥፋት።
2. ስፒኒንግ (Spinning): ከእሳቸው ጋር ተዋህዶ ጌም ሆኗል።

ከስልጠናው ያገኟቸው ዋና ዋና ግንዛቤዎች:

ጥልቅ ማሰብ አስፈላጊነቱን መረዳት (ቀደም ሲል መጨነቅ እና ራስ ላይ ጫና መጨመር ነበር የሚመስላቸው)።

ለእያንዳንዱ ችግር መፍትሄ መኖሩን ማወቅ።
እያንዳንዱ ሰው ልዩ እሴትና ዋጋ እንዳለው መገንዘብ።
የሰብ ኮንሺየስ ማይንድን (Subconscious Mind) ቋንቋ መረዳት።
የጎል ሴቲንግ ጥራት (አዎንታዊና ግልጽ መሆን) አስፈላጊነት።

ተሳታፊው በግልፅ ኤንኤልፒን "ፈጣሪዬ ሊለውጠኝ የሰጠኝ ስጦታ" በማለት ይገልጹታል። ስልጠናው ህይወታቸውን እንዴት እንደለወጠው እና ለምን የኤንኤልፒ ቤተሰብ አባል በመሆናቸው እንደተደሰቱ ይመልከቱ።

ስለ ስልጠናዎቹ ተጨማሪ መረጃ
ለማግኘት እና ቦታ ለማስያዝ
በ 0974046870 ላይ አሁኑኑ ይደውሉ::

አልያም በቀላሉ 👇 በዚህ ሊንክ ቴሌግራም ላይ: https://t.me/libam_hiwot0974

40 Years of Emotional Pain Solved in Five Minutes! | NLP Is A Divine Gift To Me

Watch an incredible testimonial showing how NLP Training can completely change a person's life!

This participant, who was *suffering from severe emotional trauma* due to the loss of family members, accidentally registered for the NLP training after watching Daniel's interview on the Rise Up YouTube podcast. This training *fundamentally changed* their life.

What is the difference?

Emotional Intelligence trainings given in office settings were purely theoretical and failed to bring about change; they would be briefly remembered but eventually forgotten. But NLP is practical, which is why:

They saw 40 years and 30 years of pent-up emotion and problems solved in five minutes and ten minutes.
In just one activity during the class, they totally eliminated being emotional, easily angered, and irritable in their workplace and personal life.
They managed to control their emotions by automatically healing during a demonstration with Dani.

Amazing Techniques:

By taking the training again (Batch 24 and 26), they improved their focus, and the techniques became integrated with them like a game. The main techniques they used were:

1. Submodality: To immediately eliminate any problem like a game.
2. Spinning: Which has integrated with them and become a game.
The participant repeated the batch because they wanted the techniques to be integrated and easily usable, rather than needing to refer to manuals.

Key Insights Gained from the Training:

Understanding the necessity of deep thinking (they previously thought thinking meant worrying and putting an extra burden on their head).
Knowing that there is a solution for every problem.
Realizing that every person is unique and has a distinct value. The participant also developed the capacity to understand the uniqueness of others as their value, rather than seeing it as opposition.
Understanding the language of the Subconscious Mind.
The importance of the quality of Goal Setting (being positive and clear).

The participant clearly describes NLP as "a gift given to me by my Creator to change me". Watch how the training changed their life and why they are happy to be a member of the NLP family.

ስለ ስልጠናዎቹ ተጨማሪ መረጃ
ለማግኘት እና ቦታ ለማስያዝ
በ 0974046870 ላይ አሁኑኑ ይደውሉ::

አልያም በቀላሉ 👇 በዚህ ሊንክ ቴሌግራም ላይ: https://t.me/libam_hiwot0974

https://t.me/libamhiwot

#NLP #EmotionalTransformation #RiseUp #PersonalityChange #PersonalGrowth #Submodality #Spinning #impactseminars

#NLP #የስሜትለውጥ #RiseUp #ስብዕናለውጥ #የግልዕድገት #Submodality #Spinning

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Gems of Spotknack | Keerthana G | From Being Clueless to Becoming a Confident Person
    Gems of Spotknack | Keerthana G | From Being Clueless to Becoming a Confident Person
    2 недели назад
  • КАК ПЕРЕСТАТЬ ПРОКРАСТИНИРОВАТЬ И ПОЛЮБИТЬ УЧИТЬСЯ: мои рабочие техники
    КАК ПЕРЕСТАТЬ ПРОКРАСТИНИРОВАТЬ И ПОЛЮБИТЬ УЧИТЬСЯ: мои рабочие техники
    2 месяца назад
  • Бухгалтер в Польше
    Бухгалтер в Польше
    58 минут назад
  • ማንም ሰው ጥፋተኛ አይደለም!! ልቤ ይቅርታ አለው!!
    ማንም ሰው ጥፋተኛ አይደለም!! ልቤ ይቅርታ አለው!!"የሌላ ሰው ከፍታ የኔ ውድቀት አይደለም" #amleset #amlesetmuchie #adonay
    3 часа назад
  • ልበ ሙሉነትን እንዴት ማዳበር እችላለሁ? How to Develop Confidence
    ልበ ሙሉነትን እንዴት ማዳበር እችላለሁ? How to Develop Confidence
    1 год назад
  • ስሜታዊ መሆን በሽታ እንዳልሆነ ተረዳሁ!
    ስሜታዊ መሆን በሽታ እንዳልሆነ ተረዳሁ!
    2 месяца назад
  • የአቶ አማን ፍስሃጽዮን የክብር የቀብር ሽኝት ይሄን ይመስል ነበር... //እሁድን በኢቢኤስ//
    የአቶ አማን ፍስሃጽዮን የክብር የቀብር ሽኝት ይሄን ይመስል ነበር... //እሁድን በኢቢኤስ//
    5 дней назад
  • 15 ደቂቃ ስጡኝ እና ሰካራም ሰው ያለው በራስ መተማመን ይኖራችዋል (CONFIDENCE)
    15 ደቂቃ ስጡኝ እና ሰካራም ሰው ያለው በራስ መተማመን ይኖራችዋል (CONFIDENCE)
    1 месяц назад
  • Взрыв в Казахстане / Армия перешла границу
    Взрыв в Казахстане / Армия перешла границу
    6 часов назад
  • ሰው ምን ይለኛል የሚል ፍርሃት እና ይሉኝታ ሰበርኩት! | ማሰብ ማለት መጨነቅ አይደለም!
    ሰው ምን ይለኛል የሚል ፍርሃት እና ይሉኝታ ሰበርኩት! | ማሰብ ማለት መጨነቅ አይደለም!
    2 месяца назад
  • //የሻይ ሰዓት//
    //የሻይ ሰዓት// "አንዳንዴ አብሮኝ እንዲያለቅስ እፈልግና መፍትሄ ሰጥቶ ያናድደኛል..." አርቲስት አበበ ባልቻ //በቅዳሜን ከሰአት//
    6 дней назад
  • እጅግ ድንቅ ትምህርት
    እጅግ ድንቅ ትምህርት"ራሳችሁን ሁኑ"||ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ
    1 месяц назад
  •  በ 6 ወር  ብቻ ህይወቱ ተቀየረ!
    በ 6 ወር ብቻ ህይወቱ ተቀየረ!
    2 месяца назад
  • ማንኛውንም ተግባር ስናከናው ከእነዚህ 6 ስሜቶች በመነሳት ነው። ሙሉውን https://www.youtube.com/watch?v=4EP8p1tki5A&t=2767s
    ማንኛውንም ተግባር ስናከናው ከእነዚህ 6 ስሜቶች በመነሳት ነው። ሙሉውን https://www.youtube.com/watch?v=4EP8p1tki5A&t=2767s
    9 месяцев назад
  • አሁኑኑ ብር መስራት ጀምሩ እድሉ ሳያመልጣቹ youtube ተቀይሯል እደድሮው አይደለም ጀምሩ
    አሁኑኑ ብር መስራት ጀምሩ እድሉ ሳያመልጣቹ youtube ተቀይሯል እደድሮው አይደለም ጀምሩ
    1 месяц назад
  • ለእራሴ የምሰጠውን ግምት እንዴት ላስተካክል?// How Can I develop Positive Self Esteem ?
    ለእራሴ የምሰጠውን ግምት እንዴት ላስተካክል?// How Can I develop Positive Self Esteem ?
    1 год назад
  • ትርክትህን ቀይር፣ ስሜትህ ይለወጣል፦ የውስጥ ትርክት ኃይል/  Change Your Story, Change Your State
    ትርክትህን ቀይር፣ ስሜትህ ይለወጣል፦ የውስጥ ትርክት ኃይል/ Change Your Story, Change Your State
    1 месяц назад
  • በ5 ደቂቃ ውስጥ EGO ምን እንደሆነ ላሳያችሁ
    በ5 ደቂቃ ውስጥ EGO ምን እንደሆነ ላሳያችሁ
    1 месяц назад
  • ВЫБРОСЬ ЭТО, И ДЕНЬГИ ПОТЕКУТ РЕКОЙ (Боб Проктор)
    ВЫБРОСЬ ЭТО, И ДЕНЬГИ ПОТЕКУТ РЕКОЙ (Боб Проктор)
    1 месяц назад
  • 🔴 СРОЧНО США-ИРАН: ЭВАКУАЦИЯ АМЕРИКАНСКИХ ПОСОЛЬСТВ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО США-ИРАН: ЭВАКУАЦИЯ АМЕРИКАНСКИХ ПОСОЛЬСТВ #новости #одиндень
    4 часа назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com