🔴የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር Rental Income Tax Calculation By DANIEL ALEMAYEHU

Описание к видео 🔴የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር Rental Income Tax Calculation By DANIEL ALEMAYEHU

   / @dmindwarehouse7567  
የኪራይ ገቢ ግብር
🔴በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚያሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዙለታል::
🔴ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች&
🔴ለቤቶች& ለቤት ዕቃና መሳሪያ ማደሻ& መጠገኛና ለእርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ዕቃና ከመሳሪያ ጋር በተያያዘ ያሉ ወጪዎች
🔴ከላይ የተጠቀሱትን ለማከናወን ግብር ከፋዩ ከኪራይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50% እንደ ወጪ ይያዛል::
ምንም እንኳን ግብር ከፋዩ 240,000 ብር አጠቃላይ ገቢ ወይም የኪራይ ገንዘብ ቢቀበልም መንግስት 240,000 ብሩ ላይ በሙሉ ምን አያደርግም ግብር አይወስንም የሚያደርገው ምንድነው ካገኘው ላይ 50%ቱ ብቻ ነው የተጣራ ገቢ ነው ተብሎ የሚታሰበው ሌላው ወጪ ነው ተብሎ ነው የሚታሰበው ማለት ነው::
ለበለጠ መረጃና መልስ ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ጉሩፕ ይቀላቀሉ
https://t.me/+QkX1qigGnrwyZGI8
#Rentalincometax
#incometax
#Microsoft
#MicrosoftWord
#MicrosoftExcel
#MicrosoftAccess
#MicrosoftPowerPoint
Ethiopia

Комментарии

Информация по комментариям в разработке