Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የልጆች አለኝታ የወላጆች እፎይታ ዴቦራ ፋውንዴሽን ከሕይወት ክህሎት ወደ መደበኛ ትምህርት

  • VOA Amharic
  • 2023-06-27
  • 1785
የልጆች አለኝታ የወላጆች እፎይታ ዴቦራ ፋውንዴሽን ከሕይወት ክህሎት ወደ መደበኛ ትምህርት
  • ok logo

Скачать የልጆች አለኝታ የወላጆች እፎይታ ዴቦራ ፋውንዴሽን ከሕይወት ክህሎት ወደ መደበኛ ትምህርት бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የልጆች አለኝታ የወላጆች እፎይታ ዴቦራ ፋውንዴሽን ከሕይወት ክህሎት ወደ መደበኛ ትምህርት или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የልጆች አለኝታ የወላጆች እፎይታ ዴቦራ ፋውንዴሽን ከሕይወት ክህሎት ወደ መደበኛ ትምህርት бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የልጆች አለኝታ የወላጆች እፎይታ ዴቦራ ፋውንዴሽን ከሕይወት ክህሎት ወደ መደበኛ ትምህርት

በፅንስ አፈጣጠር ወቅት ከሚከሠተው የዘረ መል ተሸካሚ ቁጥር መዛባት (Down syndrome) ጋራ የተወለዱ ሕፃናትንና አዳጊዎችን በመርዳት ላይ የሚገኘውን፣ የዴቦራ ፋውንዴሽን መደበኛ ትምህርት የመስጠት እንቅስቃሴውን ጀምሯል።

ከዘረ መል ተሸካሚ ቁጥር መዛባት ጋራ ተያይዞ በተፈጥሮ ከሚከሠተው ከዚኽ የጤና ችግር (Down syndrome) ጋራ በተወለደች ልጃቸው ዴቦራ ምክንያት፣ ፋውንዴሽኑን ያቋቋሙት አቶ አባዱላ ገመዳ ናቸው፡፡ ፋውንዴሽኑ፥ ችግሩ ላለባቸው ሕፃናት እና አዳጊዎች፣ ትምህርትንና ሥልጠናን ጨምሮ፣ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

ፋውንዴሽኑ፣ በቀጣዩ የትምህርት ዘመን፣ ከሙዓለ ሕፃናት ጀምሮ ትምህርት ለመስጠት ተዘጋጅቷል። በተቋሙ ልጆቻቸውን በማስተማር ላይ የሚገኙ ወላጆች፣ የተቋሙ አገልግሎት እና ቀጣይ ዝግጅት፣ የኅሊና ዕረፍት እንደሰጣቸው ተናግረዋል፡፡

ኬኔዲ አባተ፣ የፋውንዴሽኑን መሥራች እና ሌሎችንም አካላት አነጋግሮ ያሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • "ሼህ አላሙዲን አግዘውኛል" | ዲቦራ ፋውንዴሽን - አበርክቶት @ArtsTvWorld
    11 месяцев назад
  • የታዳጊዎች ተስፋ  -ዲቦራ ፋውንዴሽን
    የታዳጊዎች ተስፋ -ዲቦራ ፋውንዴሽን
    11 месяцев назад
  • ከዳውን ሲንድሮም ጋር ለሚኖሩ ልጆች የምስራች ከዲቦራ ፋውንዴሽን!  | ሕይወቴ
    ከዳውን ሲንድሮም ጋር ለሚኖሩ ልጆች የምስራች ከዲቦራ ፋውንዴሽን! | ሕይወቴ
    1 год назад
  • "የልጃችን ህመም የፈጣሪ ቁጣ አይደለም" አባዱላ ገመዳ እና ዲቦራ አባዱላ ልዩ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ
    5 лет назад
  • በ19 ሚሊዮን ብር የተገነባው የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤት ተመረቀ  Etv | Ethiopia | News
    በ19 ሚሊዮን ብር የተገነባው የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤት ተመረቀ Etv | Ethiopia | News
    3 года назад
  • ዳውን ሲንድረም ማህበረሰቡና የወላጆች ስቃይ
    ዳውን ሲንድረም ማህበረሰቡና የወላጆች ስቃይ
    3 года назад
  • የግል ንፅህና እና ዳውን ሲንድሮም |NEW LIFE|
    የግል ንፅህና እና ዳውን ሲንድሮም |NEW LIFE|
    10 месяцев назад
  • ከትምህርት ገጽ -የጎልማሶች ትምህርት በደቡብ እና በኦሮሚያ ክልል Etv | Ethiopia | News
    ከትምህርት ገጽ -የጎልማሶች ትምህርት በደቡብ እና በኦሮሚያ ክልል Etv | Ethiopia | News
    2 года назад
  • Гибель Хаменеи. Трамп предупредил Тегеран. Что происходит в Иране. Путин скорбит | Новости
    Гибель Хаменеи. Трамп предупредил Тегеран. Что происходит в Иране. Путин скорбит | Новости
    2 часа назад
  • ክቡር አባሉላ ገመዳ ስለ ዲቦራ ፋውንዴሽን ጅማሮ// በሼፍ ዘሪሁን ማዕድ
    ክቡር አባሉላ ገመዳ ስለ ዲቦራ ፋውንዴሽን ጅማሮ// በሼፍ ዘሪሁን ማዕድ
    4 года назад
  • МОЧЕВОЙ ПУЗЫРЬ УСПОКОИТСЯ! Вы перестанете бегать в туалет по ночам, если сделаете это | ЛАЙФХАК
    МОЧЕВОЙ ПУЗЫРЬ УСПОКОИТСЯ! Вы перестанете бегать в туалет по ночам, если сделаете это | ЛАЙФХАК
    8 дней назад
  • በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ || ብልጽግና የደበቃቸውን ትንታጎች እያመጣ ነው || ኢራን ''ሁሉንም ወታደራዊ አቅም እጠቀማለሁ''  Live
    በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ || ብልጽግና የደበቃቸውን ትንታጎች እያመጣ ነው || ኢራን ''ሁሉንም ወታደራዊ አቅም እጠቀማለሁ'' Live
  • የልጆች ልብ ሕክምና በህንዳዊ ሃኪም በዲቦራ ፋውንዴሽን //NEW LIFE//
    የልጆች ልብ ሕክምና በህንዳዊ ሃኪም በዲቦራ ፋውንዴሽን //NEW LIFE//
    7 месяцев назад
  • 11 አመታትን አይዟችሁ ባዩ ተቋም .../በእሁድን በኢቢኤስ ልዩ የአዲስ አመት ዝግጅት /
    11 አመታትን አይዟችሁ ባዩ ተቋም .../በእሁድን በኢቢኤስ ልዩ የአዲስ አመት ዝግጅት /
    4 года назад
  • የአእምሮ እድገት ውስንነት ቀን (መጋቢት 11/2014 ዓ.ም)
    የአእምሮ እድገት ውስንነት ቀን (መጋቢት 11/2014 ዓ.ም)
    3 года назад
  • የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸውን ልጆች ለምን እንደብቃቸዋለን? | አበርክቶት @ArtsTvWorld
    የአእምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸውን ልጆች ለምን እንደብቃቸዋለን? | አበርክቶት @ArtsTvWorld
    1 год назад
  • Zenawi Hailemariam - ZERO ZERO / ዜሮ ዜሮ - New Tigrigna Music 2023 [Official Video]
    Zenawi Hailemariam - ZERO ZERO / ዜሮ ዜሮ - New Tigrigna Music 2023 [Official Video]
    2 года назад
  • 🔴 СРОЧНО АЯТОЛЛА ХАМЕНЕИ ЛИКВИДИРОВАН, ВОЙНА РАСШИРЯЕТСЯ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО АЯТОЛЛА ХАМЕНЕИ ЛИКВИДИРОВАН, ВОЙНА РАСШИРЯЕТСЯ #новости #одиндень
    8 часов назад
  • ዳውን ሲንድሮም እና የስነ ልቦና ሕክምና |NEW LIFE|
    ዳውን ሲንድሮም እና የስነ ልቦና ሕክምና |NEW LIFE|
    1 год назад
  • የዓለም የዳውንሲንድረም (የአእምሮ እድገት ውስንነት) ቀን
    የዓለም የዳውንሲንድረም (የአእምሮ እድገት ውስንነት) ቀን
    4 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com