Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть በፅንሱ ላይ የጄኔቲክ መዛባት የሚፈጠርባቸው ምክንያቶች እና መፍትሄው | Causes of genetic disorder on the fetus and treatment

  • Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 2022-12-03
  • 2745
በፅንሱ ላይ የጄኔቲክ መዛባት የሚፈጠርባቸው ምክንያቶች እና መፍትሄው | Causes of genetic disorder on the fetus and treatment
  • ok logo

Скачать በፅንሱ ላይ የጄኔቲክ መዛባት የሚፈጠርባቸው ምክንያቶች እና መፍትሄው | Causes of genetic disorder on the fetus and treatment бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно በፅንሱ ላይ የጄኔቲክ መዛባት የሚፈጠርባቸው ምክንያቶች እና መፍትሄው | Causes of genetic disorder on the fetus and treatment или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку በፅንሱ ላይ የጄኔቲክ መዛባት የሚፈጠርባቸው ምክንያቶች እና መፍትሄው | Causes of genetic disorder on the fetus and treatment бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео በፅንሱ ላይ የጄኔቲክ መዛባት የሚፈጠርባቸው ምክንያቶች እና መፍትሄው | Causes of genetic disorder on the fetus and treatment

የጄኔቲክ መዛባት የሚከሰተው በሕፃኑ ክሮሞሶም ወይም ጂኖች ውስጥ ችግር ሲፈጠር እና በህፃኑ ላይ የአካል ጉድለትን ወይም በሽታዎችን ሲያመጣ ነው።

በሰውነታችን ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሴሎች (ህዋሶች) አሉን። በእያንዳንዱ ሕዋስ ውስጥ 46 ክሮሞሶምች አሉ። እነዚህ ክሮሞዞሞች 23 ጥንድ ሆነው ይገኛሉ። ግማሹ ክሮሞሶም ከእናት እና ግማሹ ከአባት ይተላለፋሉ። እነዚህ ክሮሞሶሞች በውስጣቸው ዲ ኤን ኤ ወይም ጂኖች ይይዛሉ።
ዲኤን ኤ እንዴት እንደምንመስል እና ሰውነታችን እንዴት እንደሚዳብር እና እንደሚሰራ መመሪያ የሚሰጥ code ነው። እነዚህ መመሪያዎች ከዓይናችን ቀለም እስከ በሽታ የመጋለጥ እድላችን ይደርሳል። በእነዚህ መመሪያዎች (code) ውስጥ ጎጂ ለውጥ ሲከሰት የሕፃኑን እድገት ሊለውጥ ይችላል።

የጄኔቲክ መዛባት ያለባቸው ሕፃናት አዝጋሚ የአእምሮ እና የአካል እድገቶች፣ የአካል መዛባት እና ለዕድሜ ልክ ህመሞች ሊጋለጡ ይችላሉ። አንዳንድ የጄኔቲክ በሽታዎች በዘር የሚተላለፉ ናቸው። ማለትም የጄኔቲክ ለውጥ ከወላጆቻቸው ይተላለፋል። አንዳንዶቹ የጄኔቲክ መዛባቶች ደግሞ በሕፃኑ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊከሰቱ ይችላሉ።

🔥ለጄኔቲክ መዛባት ተጋላጭ የሚያደርጉ ነገሮች
➣ በቤተሰብ የጄኔቲክ መዛባት ካለ
➣በፊት የወለዳችሁት ልጅ የጄኔቲክ መታወክ ካለበት
➣አንዱ ወላጅ የክሮሞሶም መዛባት ካለው
➣ የእናትዬው ዕድሜ (35 ወይም ከዚያ በላይ) ከሆነ
➣ የአባትየው ዕድሜ (40 ወይም ከዚያ በላይ)
➣በተደጋጋሚ የፅንስ መጨንገፍ ከገጠማችሁ
➣ ያለ ጊዜው መወለድ ካጋጠማችሁ

አንዳንድ በፅንሱ ላይ የሚኖሩ የወሊድ ጉድለቶች ፣ የእድገት መዘግየቶች እና ህመሞች በእርግዝናችሁ ጊዜ ለመድሃኒት፣ ለአልኮል ወይም ለሌሎች ሁኔታዎች በመጋለጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ናቸው።

🔥የጄኔቲክ መዛባት አይነቶች
በእርግዝና ወቅት ሊታዩ የሚችሉ በርካታ አይነት የጄኔቲክ መዛባቶች አሉ።
➣የ ነጠላ የጂን መዛባት (single gene disorder )
ይህ የሚከሰተው የአንድ ጂን ለውጥ በሽታን ሲያመጣ ነው። ለምሳሌ ሳይስቲክ ፋይብሮሲስ፣ sickle አኒሚያ፣ ሄሞፊሊያ እና ማርፋን ሲንድረም ይገኙበታል።

➣የክሮሞሶም እክሎች
የሚከሰተው በህፃኑ ላይ የጎደሉ ወይም ተጨማሪ ክሮሞሶምች ወይም ያልተሟሉ ክሮሞዞሞች ሲኖሩ ነው።
ዳውን ሲንድሮም ፣ በጣም የተለመደው የክሮሞሶም መዛባት ነው የሚከሰተውም በተጨማሪ ክሮሞዞም ቁጥር ነው። የክሮሞዞም እክሎች በብዛት ከወላጆች የሚተላለፍ ነው።
➣ ውስብስብ የጄኔቲክ መዛባት (complex disorder )
የሚከሰተው በጄኔቲክ እክል እና በአካባቢ ሁኔታዎች ጥምረት ነው። ይህ መሆኑ አደጋው ለማን እንደሆነ ለመገመት አስቸጋሪ ያደርገዋል።ለምሳሌ የልብ ጉድለቶች፣ የከንፈር መሰንጠቅ ወይም የላንቃ መሰንጠቅ፣ እና የአከርካሪ አጥንት በሽታ ተጠቃሽ ናቸው።

➣Teratogenic disorder
ይህ የሚከሰተው ፅንሱ በእርግዝና ወቅት ያልተለመዱ ነገሮችን ለሚያስከትሉ ንጥረ ነገሮች ሲጋለጥ ነው። teratogen substance ይባላሉ። በመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ሶስት ወራቶች ፅንሱ ሁሉም የአካል ክፍሎች የሚዳብሩበት ጊዜ ስለሆነ አካሎቹ በጣም ስሜታዊ ናቸው። ቴራቶጅን አልኮል፣ መድሐኒቶች፣ እርሳስ፣ ከፍተኛ ጨረር ፣ ኢንፌክሽኖች እና መርዛማ ንጥረ ነገሮች ያካትታሉ።

🔥የጄኔቲክ በሽታዎች እንዴት ይታወቃሉ
ለጄኔቲክ በሽታዎች ሁለት ዓይነት ምርመራዎች አሉ. ➣screening test (የማጣሪያ ሙከራዎች )
ይህ ምርመራ ልጃጅሁ ለ አንዳንድ የዘረመል መታወክ አደጋ ተጋላጭነቱን ያረጋግጣል።
ይህ ምርመራ የደም ምርመራ በማድረግ እንዲሁም የምራቅ sample ን ከወላጆቹ በመውሰድ በእነሱ ጂን ላይ የጄኔቲክ ለውጥ እንዳለ ወይም የጄኔቲክ መዛባት እንዳለ ከእርግዝና በፊት ለማወቅ ይረዳል። ናሙናውን በእርግዝና ጊዜም መውሰድ ይቻላል።
ሌላው ደግሞ ከአራተኛው የእርግዝና ወር ጀምሮ የሚደረገው ሲሆን ከእናትየው ደም በመውሰድ አሊያም የአልትራሳውን ምርመራ በማድረግ በፅንሱ ላይ የጄኔቲክ ማዛባት እንደሚኖርበት ለማወቅ የሚረዳ ነው።

➣diagnostic test
ይህ ምርመራ በእርግዝና ወቅት የሚደረግ ነው።
በዚህ ምርመራ ልጁ የዘረመል እክሎች እንዳለበት ማወቅ ይቻላል።
ይህ ምርመራ በመጀመሪያው የእርግዝና 3 ወራቶች የእትብት ህዋስ ናሙናን በመውሰድ ይካሄዳል።
እንዲሁም የእንሽርት ውሃን በመውሰድም ይካሄዳል።

🔥የጄኔቲክ መዛባትን እንዳይከሰት ስጋቱን እንዴት መቀነስ ይቻላል?

➣ከእርግዝናችሁ በፊት ፎሊክ አሲድን መውሰድ መጀመር
➣በጊዜ መውለድ
➣የእንቁላል ጥራትን እና የስፐርም ጥራትን ማሻሻል
➣ዘወትር እንቅስቃሴ በማድረግ ንቁ መሆን
➣አልኮልን ፣ መድሃኒቶችን በእርግዝናችሁ ወቅት ማስወገድ
➣ጤናማ የሰውነት ክብደት መያዝ
➣ጤናማ አመጋገብ መያዝ
➣መደበኛ የፅንስ ክትትል ማድረግ

#genetics
#እርግዝና
#youtube

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • В Москве и Петербурге отключают интернет. Цены на яйца и нефть растут. Рейтинг Путина упал | ВОЗДУХ
    В Москве и Петербурге отключают интернет. Цены на яйца и нефть растут. Рейтинг Путина упал | ВОЗДУХ
    2 часа назад
  • Израиль атаковал Россию? / Немедленный приказ США
    Израиль атаковал Россию? / Немедленный приказ США
    1 час назад
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … የካቲት 30/2018 ዓ.ም  ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
    የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … የካቲት 30/2018 ዓ.ም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
  • Новая мобилизация. Теперь хватают студентов
    Новая мобилизация. Теперь хватают студентов
    9 часов назад
  • Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18
    Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18
    7 лет назад
  • Чем опасно ВЗДУТИЕ ЖИВОТА?  Как найти причину и избавиться от вздутия
    Чем опасно ВЗДУТИЕ ЖИВОТА? Как найти причину и избавиться от вздутия
    4 года назад
  • Как живут иранцы. Взгляд изнутри.
    Как живут иранцы. Взгляд изнутри.
    3 года назад
  • Проверьте насколько ХОРОШО вы УЧИЛИСЬ в ШКОЛЕ. Насколько стар ваш мозг? #тест
    Проверьте насколько ХОРОШО вы УЧИЛИСЬ в ШКОЛЕ. Насколько стар ваш мозг? #тест
    1 год назад
  • ⚡️НОВОСТИ | ЛИТВА ЖДЕТ ВТОРЖЕНИЯ ПУТИНА | РИАННУ ОБСТРЕЛЯЛИ | ВЗРЫВ НА ЗАВОДЕ| УДАР ИЗРАИЛЯ ПО ИРАНУ
    ⚡️НОВОСТИ | ЛИТВА ЖДЕТ ВТОРЖЕНИЯ ПУТИНА | РИАННУ ОБСТРЕЛЯЛИ | ВЗРЫВ НА ЗАВОДЕ| УДАР ИЗРАИЛЯ ПО ИРАНУ
    5 часов назад
  • Кремль готовится к штурму / Переброска элитных подразделений
    Кремль готовится к штурму / Переброска элитных подразделений
    15 часов назад
  • Фасция это основа нашего здоровья | Остеопат Марина Просветина
    Фасция это основа нашего здоровья | Остеопат Марина Просветина
    4 года назад
  • ወላጆች በጣም የሚያሳስቧቸው ነገር ግን ኖርማል የጨቅላ ህፃናት ፀባይ የሆኑት ምንድን ናቸው?
    ወላጆች በጣም የሚያሳስቧቸው ነገር ግን ኖርማል የጨቅላ ህፃናት ፀባይ የሆኑት ምንድን ናቸው?
    3 дня назад
  • АНГЛИЙСКИЙ ДЛЯ БАБУШКИ. УРОК 1
    АНГЛИЙСКИЙ ДЛЯ БАБУШКИ. УРОК 1
    1 год назад
  • Всего 1 упражнение уничтожит ВАРИКОЗ раз и навсегда!
    Всего 1 упражнение уничтожит ВАРИКОЗ раз и навсегда!
    1 месяц назад
  • Вертикальные Борозды на Ногтях – Что Они Значат и Когда Это Опасно
    Вертикальные Борозды на Ногтях – Что Они Значат и Когда Это Опасно
    1 день назад
  • በእርግዝና ወቅት ማስወገድ ያለባችሁ 14 ምግቦች | 14 Foods you should avoid during pregnancy
    በእርግዝና ወቅት ማስወገድ ያለባችሁ 14 ምግቦች | 14 Foods you should avoid during pregnancy
    3 года назад
  • Тетрадь Ванги: что скрывали 33 года о Пасхе 2026
    Тетрадь Ванги: что скрывали 33 года о Пасхе 2026
    2 недели назад
  • Коррекция нарушений мозгового кровотока
    Коррекция нарушений мозгового кровотока
    7 лет назад
  • Взрыв на объекте США / Экстренная посадка самолёта
    Взрыв на объекте США / Экстренная посадка самолёта
    1 день назад
  • Что скрывает армянский алфавит? Уникальные Секреты, о которых не говорят
    Что скрывает армянский алфавит? Уникальные Секреты, о которых не говорят
    2 недели назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com