የ Sun optics ታሪክ - ፍራንቻይዝ ሞዴል በኢትዮጵያ - With Berhane Abraha - S07 EP 63

Описание к видео የ Sun optics ታሪክ - ፍራንቻይዝ ሞዴል በኢትዮጵያ - With Berhane Abraha - S07 EP 63

MERI is looking for partners in the US, Europe and Middle East for its finance focused outsourcing business.

We are looking for partners who have experience and network in finance and consultancy services. If you have experience in the industry and can make few hours per week please register on this link and we will reach out to you for further discussion.

If you have questions email us to [email protected]

Form Link
https://forms.gle/Jf6d6jjh578novHaA

እነሆኝ እሮብ !
እንዴት ቆያችሁን የተወደዳችሁ የመሪ ፓድካስት ተከታታዮች : እንዴት ትውልድ ተሻጋሪ ድርጅትን መመስረት እንችላለን ? አለም ላይ ቁጥር አንድ ከሚባሉ ድርጅቶች ጋርስ መስራት ምን ይመስላል? በምንስ አይነት መንገድ ይህን አይነት አጋርነት መመስረት እንችላለን? ሁሉንም እዚህ ቪድዮ ውስጥ ያገኙታል።

ዛሬ መነፅርን በሻንጣ ከውጭ አገር ከማስመጣት ተነስቶ : አለም ላይ ቁጥር አንድ prescription lense አምራች ከሆነው ኤስሊየር ኢንተርናሽናል (Essilor international ) ጋር በአጋርነት እስከ መስራት ደረጃ የደረሰውን ሰን ኦፕቲክስ መስራች አቶ ብርሀነ አብረሀ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሰን ኦፕቲክስ ከ11 በላይ ፍራንቻይዝድ ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን: አቶ ብርሀነ ከሰን ኦፕቲክስ በተጨማሪ የማጀስቲክ ፈርኒቸርም መስራች ናቸው ። የብርሀነን ጉዞ የተመለከትንበትን ይህን የመሪ ክፍል ስንጋብዛችሁ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆናችሁ በማመን ነው ተጋበዙልን ።

ብዙዎች ጋር መድረስ እንችል ዘንድ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች በማጋራት ተባበሩን ። መልካም ቆይታ!


0:00- intro
2:47 – who is Birhane Abrha
3:24 – Sun Optics
6:49 – the optics sector
8:08 – Scaling
10:45 – Retail & outlets
13:13- strategic stationing of shops
15:17- Franchise Model
18:34- Franchise side effects
20:57 – Partnership
26:03 – Working with international Companies
30:49 – Need for partnership
32:37 – joining furniture business
39:37 – challenging moments
41:39 – Hiring firing
46:11 – Managing Finance
50:11 – Influences
52:17 – One wisdom



Social Links

https://t.me/MERI_PODCAST

  / meri_podcast  

  / meripodcast  

   / @meripodcast  

  / meripodcast  

  / meriethiopian  

Copyright Notice for Meri Podcast:

All rights reserved.

The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited.

For permission to use our content, please contact us at [email protected]

Thank you for respecting our copyright.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке