የጥምቀት በዓል መዝሙሮች ስብስብ Timket Mezmur Collection

Описание к видео የጥምቀት በዓል መዝሙሮች ስብስብ Timket Mezmur Collection

እንኳን ወደ ተዋህዶ መዝሙር ጉባኤ ቃና የዩቲዩብ ቻናል ተቀላቀላችሁ በዚህ የዩቲዩብ ቻናል መዝሙሮች ፡መንፈሳዊ ፊልሞችን እና አስተማሪ ትምህርቶችን ታገኙበታላችሁ::
ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡
Ethiopian Orthodox church, Under this channel we will share spiritual service like, Orthodox hymn, History of the Saints, Spiritual preaching, and spiritual short film by Amharic language. So to follow our channel please make it #subscribe now.
Amazing Ethiopian Orthodox songs ምርጥ መዝሙሮች orthodox mezmur new collection mariam mezmuroch new orthodox songs Gubae kana tube
ውዳሴ ማርያም መዝሙሮች Mariyam amalaje mezmuroch Ethiopian Orthodox spiritual songs collection


#መ​ ~~ መሀሪ ይቅር ባይ ነህና አምላኬ
#ድ​ ~ ድካሜን ተመልከት አለዉ ተንበርክኬ
#ኃ​ ~ ኃያላት የማይችሉህ የኃያልን ሀይል
#ኔ​ ~ ነፍሴ ትልሀለች ጌታዬ ይረዳኛል
#አ​ ~ አለምን ለማዳን መስቀል ላይ የዋለዉ
#ለ​ ~ ለዘላለም ፍቅር ነህ ሁሌ የማይቀየረዉ
#ም​ ~ ምህረትህ የበዛ አድነኝ

እኛን ልጆቹን==የአለም መድሀኒት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔአለም በቸርነቱ እና በምህረቱ አይለየን፤ በቸርነቱ ይጠብቀን:: አሜን አሜን አሜን

Комментарии

Информация по комментариям в разработке