የአስተሳሰብ ተሐድሶ

Описание к видео የአስተሳሰብ ተሐድሶ

ይህ ሕይወት ለዋጭ ትምህርት በቃሉ አስተማሪ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በፎር ኮርነርስ ቤተክርስቲያን ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ የተሰጠ ነው። ይህ ትምህርት በፊሊጲሲዮስ መልዕክት ላይ በማተኮር የክርስቶስን አስተሳሰብ በጥልቀት የሚመረምርና ከራስ ይልቅ ለባልንጀራ በማሰብ እንዴት እሱን መምሰል እንደሚቻል ፍንትው አድርጎ የሚያስቀምጥ ሁሉ ሊሰማው የተገባ መልዕክት ነው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке