አይኔ አየችህ አሁን - ዘማሪ ዳሙ ወልዴ (Lyrics)

Описание к видео አይኔ አየችህ አሁን - ዘማሪ ዳሙ ወልዴ (Lyrics)

Zemari Damu Wolde (Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
ተመስገን ብለን የምናመሰግንበት ብዙ ነው ለሁላችን ያደረገልን ምስጋናውን አመስግነን አንጠግብም። በምድር ሁሉ የተሰጡን በረከቶች ሳናመሠግንባቸው ግን ለኛ ያላደረገው ነው የምንቆጥረው ምናልባት ያልሰጠን  ስለማይጠቅመን ይሆናል ።
ስለዚህ እስኪ አይኔ አየችህ አሁን ብዙ ነው ውለታህ ሰው ያደረከኝ በጸጋ የባረከኝ በልጅ የባረከኝ አረ ብዙ ያደረገልኝ ቆጥሬ አልጨርሰውም ብለን የሰጠንን ስጦታ እያሰብን ይህንን ዝማሬ አብረን እንዘምርን
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት

Official YouTube Page:    / @mirtnesh-tilahun  
Official Facebook Page:   / mirtneshtilahun.mezmur  
Telegram/ቴሌግራም: https://t.me/Mertnesh_Tilahun

#Damu #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual

Комментарии

Информация по комментариям в разработке