ማረን / ድንቅ መነባንብ

Описание к видео ማረን / ድንቅ መነባንብ

ስለ ቤተክርስቲያን መከራ የሚዳስስ መነባንብ ነው ።

ይህ የናዝሬት ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴደራል ፈለገ ሰላም ዘመላዕክት ሰንበት ትምህርት ቤት ገጽ ሲሆን በሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት የሚዘጋጁ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ፣ የኪነ ጥበብ ስራዎችን ፣ እንዲሁም ወቅታዊ መልዕክቶችን የምናስተላልፍበት ሚድያ ነው፡፡ ሁላችሁም የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን ለህይወቶ መንፈሳዊ ስንቅን ይያዙ ። ከእኛ ጋር በመሆኖ ያተርፉበታል ፤ ቤተሰብ ስለሆኑን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ! ፈለግ ሚዲያ የእርሶ ሚዲያ ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке