በዘንዶ የሚጠበቀው ጥንታዊው ዋሻ አራብሳ ዋሻ ቅድስት ሥላሴ

Описание к видео በዘንዶ የሚጠበቀው ጥንታዊው ዋሻ አራብሳ ዋሻ ቅድስት ሥላሴ

በዘንዶ የሚጠበቀው ጥንታዊው ዋሻ
እንዲህ አይነት የሚደንቅ ብዙ ቅርሶችን በውሰጡ የያዘ ጥንታዊና ታሪካዊ እግዚአብሔር በሚያሰደንቅ ጥበቡ ያነፀው ቅዱሰ ቦታ በዚህ ዘመን ማግኘት ይገርማል ።በሰማይ በክብር የሚኖር እግዚአብሔር በቤተ መቅደሱን በረድኤት ያድራል፡፡ ቤተ መቅደሱን የክብሩ መገለጫ አድርጎታልና፡፡ “አሁንም ስሜ ለዘለዓለም በዚያ ይኖር ዘንድ ይህን ቤት
መርጫለው ቀድሻለውም ዐይኖቼና ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ” ፪/2/
ዜና፯፥፲፮ /7፥16/ “ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን” መዝ ፻፴፩፥፯/131፥7 እንዲል አዚህ ቦታ አጋንንት ይደነግጣሉ ።የታሰሩ ይፈታሉ ።ህሙማኖች ድኃነት የሚያገኙበት የቅዱሳን አጽም የተገኝበት በውሰጡ አምሳለ ሲኦል ያለበት ሲሆን አምሳለ ሲኦል የገባ ክፉ መንፈሰ የቅድሰት ኪዳነ ምሕረት ፀበል ሲነካው ቀነ ቀጠሮ ይዞ ወይም ወዲያው ተሰናብቶ በክፉ አጋንት ተይዞ የነበረ ከእሰራቱ ተፈቶ በሠላም የሚሔድበት ድንቅ ቦታ ነው ።በዘንዶ እና በነብር የሚጠበቅውን ይህንን እድሜ ጠገብ እና ታሪካዊ ቦታ ወደ እናንተ አድርሰናል ።እናንተም ለሌሎች ወገኖቻችሁ ሼር በማድረግ ይህንን ቅዱሰ ቦታ ለዓለም ታደርሱ ዘንድ እንጋብዛችኋለን ።
ንቁ ሚዲያ

✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ    / @nikumidea456   የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
"ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
Swift code : CBETETAA
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке