Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ተመቸኝ ፡ ቤትህ (Temechegn Bieteh) - ዮሴፍ ፡ አያሌው

  • Christian Gospel songs lyrics
  • 2022-01-15
  • 14620
ተመቸኝ ፡ ቤትህ (Temechegn Bieteh) - ዮሴፍ ፡ አያሌው
#mezmur #lyrics #mezmurlyrics #yosephlyrics #yosephayalewulyrics
  • ok logo

Скачать ተመቸኝ ፡ ቤትህ (Temechegn Bieteh) - ዮሴፍ ፡ አያሌው бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ተመቸኝ ፡ ቤትህ (Temechegn Bieteh) - ዮሴፍ ፡ አያሌው или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ተመቸኝ ፡ ቤትህ (Temechegn Bieteh) - ዮሴፍ ፡ አያሌው бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ተመቸኝ ፡ ቤትህ (Temechegn Bieteh) - ዮሴፍ ፡ አያሌው

#dollyParton #christian #gospel #songs

#amharicmezmur #gospelsonglyrics #mezmurlyrics

#yospehayalew #laychelimibigne #tebarekgetaye #Jesusislord #christianmezmur #protestanmezmur #mezmurlyrics #Godblessyou

#yospehayalew #laychelimibigne #tebarekgetaye #Jesusislord #christianmezmur #protestanmezmur #mezmurlyrics #Godblessyou #oldchristianmezmur #gospelsong #gospelsonglyrics #christiansongs #christianchurch #bless #christianmezmur #dollyparton #god #Eyob #Eyobali #yospehayalew #yosephkassa #meskeremgetu #mesfingutu #jesusislord #protestant #protestantmezmur #protestantsongs #christianmezmur #christiansongs #christianchurch #bless #god #eyob #ethiopiamezmur




ሥምህ ፡ ጋሻዬና ፡ ከለላዬ
ሆኖልኛል ፡ ጌታ ፡ በዘመኔበዘመኔ
ሳልሰጋ ፡ እኖራለው ፡ ልቤ ፡ እርፎ
በኃያሉ ፡ ክንድህ ፡ ተደግፎ (፪x)

ክበር ፡ አንተ ፡ ብቻ (፪x) ፡ የለህ ፡ አቻ
ንገሥ ፡ አንተ ፡ ብቻ (፪x) ፡ የለህ ፡ አቻ
ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ (፪x) ፡ የለህ ፡ አቻ

አዝ፦ ተመቸኝ ፡ ቤትህ ፡ ተመቸኝ
ተመችኝ ፡ ጉያህ ፡ ተመቸኝ

አልመለስም ፡ ወደ ፡ ኋላ
የግብጽን ፡ ሽንኩርት ፡ ላልበላ
ቃልኪዳን ፡ ገባሁ ፡ ለእራሴ
አመልክሃለሁ ፡ ኢየሱሴ (፪x)

እንደሚፈስ ፡ ዘይት ፡ ነው ፡ ሥምህ
ስለዚህ ፡ ደናግል ፡ ወደዱህ
እኔም ፡ አንተን ፡ አንተኑ ፡ ብያለሁ
ስምህን ፡ ላከብር ፡ ይሄው ፡ ቆሜያለሁ (፪x)

ክበር ፡ አንተ ፡ ብቻ (፪x) ፡ የለህ ፡ አቻ
ንገሥ ፡ አንተ ፡ ብቻ (፪x) ፡ የለህ ፡ አቻ
ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ (፪x) ፡ የለህ ፡ አቻ

አልመኝ ፡ ከአንተ ፡ በስተቀር
አያምረኝም ፡ ያለው ፡ በምድር

ቀምሼ ፡ አውቄሃለሁ
ምርጫዬ ፡ አድርጌሃለሁ
የሕይወቴ ፡ መደምደሚያ ፡ ነህ
ዘለዓለም ፡ ጌታዬ ፡ ትበቃኛለህ (፪x)

ክበር ፡ አንተ ፡ ብቻ (፪x) ፡ የለህ ፡ አቻ
ንገሥ ፡ አንተ ፡ ብቻ (፪x) ፡ የለህ ፡ አቻ
ግዛኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ (፪x) ፡ የለህ ፡ አቻ

አዝ፦ ተመቸኝ ፡ ቤትህ ፡ ተመቸኝ
ተመችኝ ፡ ጉያህ ፡ ተመቸኝ

አልመለስም ፡ ወደ ፡ ኋላ
የግብጽን ፡ ሽንኩርት ፡ ላልበላ
ቃልኪዳን ፡ ገባሁ ፡ ለእራሴ
አመልክሃለሁ ፡ ኢየሱሴ (፪x)


#mezmurlyrics


Solomon Negash, ሰለሞን ነጋሽ Yalemereth, SAMI NEGUSSE, AWTARU KEBEDE, AMHARIC WORSHIP, ADDIS MEZMUR, PROTESTANT MEZMUR, GOSPEL WSONG, AMHARIC GOSPEL SONG, MEZMUR, ZEMARE, AMLEKO, TEDDY TADDESSE, BEREKET T

old mezmur #oldmezmur

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей [email protected]