Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Ethiopia | የአይረን እጥረት የደም ማነስ ምልክቶች እና መፍትሄዎች

  • ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
  • 2024-10-05
  • 3343
Ethiopia | የአይረን እጥረት የደም ማነስ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
  • ok logo

Скачать Ethiopia | የአይረን እጥረት የደም ማነስ ምልክቶች እና መፍትሄዎች бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Ethiopia | የአይረን እጥረት የደም ማነስ ምልክቶች እና መፍትሄዎች или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Ethiopia | የአይረን እጥረት የደም ማነስ ምልክቶች እና መፍትሄዎች бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Ethiopia | የአይረን እጥረት የደም ማነስ ምልክቶች እና መፍትሄዎች

የደም ማነስ የምንለው ቀይ የደም ሴል ማለትም ለሰውነት አካላችን ኦክስጅን ያለው ደም የሚያደርሰው ህዋስ እጥረት ሲያጋጥም የሚከሰት ነው፡፡
ከአለም ህዝብ አንድ ሶስተኛውን የደም ማነስ በሽታ አሉባቸው።
ቀይ የደም ህዋሶች በውስጣቸው O2 የሚሸከም hemoglobin አሏቸው።

እንዴት ይከሰታል
1. በአይረን (Iron) ንጥረ ነገር እጥረት (Most common)
2. በቫይታሚን ቢ12 (Vitamin B12) እና ፎሌት (Folate) ንጥረ ነገር እጥረት
3. በቂ ቀይ የደም ሴል በማይመረትበት ጊዜ (↓ production)
4. አደጋ ወይም ብዙ መድማት ካለ (Bleeding)
5. የቀይ ደም ህዋስ መሞት (Hemolytic anemia)
6. ስር በሰደዱ በሽታዎች ምክንያት (CKD, TB እና HF)
7. የሆድ ትል (Hook worm infestation)

#የደምማነስ #የአይረንእጥረት #አይረን #drabraham


በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ።
ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ።
like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ።

#diet​ #neuropathy​ #healthydiet​ #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ​ #homemade​ #health​ #Diet​ #health​ #fitness​ #Amharic​ #Ethiopia​ #habesha​ #Addistena​ #dr​.abraham #dr​.abrahamkassahun #healthtips​ #healthy​ #weightloss​ #weightgain​ #chronicillinesses​ #life​ #motivation​ #food ​#exercise​ #gym​ #medical​ #wellness ​#eatlocal​ #exercise​ #dr​ #love​ #inspiration​ #ቅዳሜ_መዝናኛ​ #አዲስ_ድራማ​ #EthiopianEntertainment​ #Ethiopian_movie​ #ethiopian_music ​ #Ethiopian_Entertainment_video2023​ #Entertainmentvideo​ #ባህል​ #መዝናኛ​ #teater​ #hagerfkrteater​
#drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም


👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ https://t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡   / premium_ethiopia  
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth


የሕክምና ምክር ማስተባበያ
ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ YouTube Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ YouTube Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ።

MEDICAL ADVICE DISCLAIMER
Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this YouTube Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this YouTube Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Ethiopia | የደም ማነስ በሽታ (Anemia) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
    Ethiopia | የደም ማነስ በሽታ (Anemia) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
    2 года назад
  • Ethiopia | የሆድ ፓራሳይት እንዳለ የሚያመለክቱ አስጠንቃቂ ምልክቶች - Intestinal Parasites
    Ethiopia | የሆድ ፓራሳይት እንዳለ የሚያመለክቱ አስጠንቃቂ ምልክቶች - Intestinal Parasites
    2 месяца назад
  • Ethiopia - ጦርነቱ ሰፋ ሌሎች ሀገሮች መጡ!፣ ስለ ኻሚኒ ግድያአዲስ ሚስጥር፣ ጠቅላዩ በድጋሚ ስለኢራን፣ አሜሪካ ዜጎቿን ውጡ አለች፣ የእስራኤል ዘመቻ
    Ethiopia - ጦርነቱ ሰፋ ሌሎች ሀገሮች መጡ!፣ ስለ ኻሚኒ ግድያአዲስ ሚስጥር፣ ጠቅላዩ በድጋሚ ስለኢራን፣ አሜሪካ ዜጎቿን ውጡ አለች፣ የእስራኤል ዘመቻ
    3 часа назад
  • ኢራን ዓለምን ያስደነገጠችበት ሚስጢር | የፔንታጎን ስጋትና መውጫ የሌለው ወጥመድ! | Iran's Hypersonic Missile & Pentagon's Fear
    ኢራን ዓለምን ያስደነገጠችበት ሚስጢር | የፔንታጎን ስጋትና መውጫ የሌለው ወጥመድ! | Iran's Hypersonic Missile & Pentagon's Fear
    2 часа назад
  • Ethiopia | አስፈሪው የጉበት በሽታ ቫይረስ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
    Ethiopia | አስፈሪው የጉበት በሽታ ቫይረስ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
    11 месяцев назад
  • 'ሻዕቢያና ህወሓት በይፋ ታረቁ'/'ሻዕቢያ ከሞከረ የመጨረሻው ይሆናል' አብይ/የፋኖ እና OLA አንፀባራቂ ድሎች 3-3-2026
    'ሻዕቢያና ህወሓት በይፋ ታረቁ'/'ሻዕቢያ ከሞከረ የመጨረሻው ይሆናል' አብይ/የፋኖ እና OLA አንፀባራቂ ድሎች 3-3-2026
  • КОМОК и Слизь В ГОРЛЕ Это НЕ Простуда! Доктор Мясников
    КОМОК и Слизь В ГОРЛЕ Это НЕ Простуда! Доктор Мясников
    1 месяц назад
  • አይምሯችንን መቆጣጠር | የምንፈልገውን ብቻ ማሰብ | ጭንቀት እና ፍርሀትን ማሸነፍ
    አይምሯችንን መቆጣጠር | የምንፈልገውን ብቻ ማሰብ | ጭንቀት እና ፍርሀትን ማሸነፍ
    4 года назад
  • Doctors Ethiopia : የሳይነስ 5 ልዩ ምልክቶች / ማስነጠስ / ቅዝቃዜ ሲኖር ሳል / ብርድ ብርድ ማለት በቀላሉ ለመገላገል ይህን ይተግብሩ
    Doctors Ethiopia : የሳይነስ 5 ልዩ ምልክቶች / ማስነጠስ / ቅዝቃዜ ሲኖር ሳል / ብርድ ብርድ ማለት በቀላሉ ለመገላገል ይህን ይተግብሩ
    4 года назад
  • በኮሶ ትል ለምትሰቃዩ 🚨 ቀላል መፍትሄ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያገኛሉ። ምልክቶች እና መፍትሄዎች ጨምሮ
    በኮሶ ትል ለምትሰቃዩ 🚨 ቀላል መፍትሄ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያገኛሉ። ምልክቶች እና መፍትሄዎች ጨምሮ
    2 года назад
  • Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18
    Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18
    7 лет назад
  • МОЧЕВОЙ ПУЗЫРЬ УСПОКОИТСЯ! Вы перестанете бегать в туалет по ночам, если сделаете это | ЛАЙФХАК
    МОЧЕВОЙ ПУЗЫРЬ УСПОКОИТСЯ! Вы перестанете бегать в туалет по ночам, если сделаете это | ЛАЙФХАК
    10 дней назад
  • Alemneh Wasse ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ
    Alemneh Wasse ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ
    46 минут назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 3, 2026
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 3, 2026
    1 час назад
  • Как заговорить на любом языке? Главная ошибка 99% людей в изучении. Полиглот Дмитрий Петров.
    Как заговорить на любом языке? Главная ошибка 99% людей в изучении. Полиглот Дмитрий Петров.
    2 недели назад
  • ETHIOPIA |የሚያሰቃዮትን ማይግሬን (Migraine )ራስ ህመም በቤቶ ውስጥ የማከሚያ 7 ፍቱን መንገዶች
    ETHIOPIA |የሚያሰቃዮትን ማይግሬን (Migraine )ራስ ህመም በቤቶ ውስጥ የማከሚያ 7 ፍቱን መንገዶች
    5 лет назад
  • Ethiopia | የአፍ ውስጥ ቁስለት (Aphthous ulcer) መፍትሄዎች
    Ethiopia | የአፍ ውስጥ ቁስለት (Aphthous ulcer) መፍትሄዎች
    2 года назад
  • የደም ማነስ (Anemia) መፍትሄ
    የደም ማነስ (Anemia) መፍትሄ
    1 год назад
  • የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    2 дня назад
  • Lualawi ሉዓላዊ/ሱዳን ኢትዮጵያን አሳሰበች/በኢራን ጥቃት ኢትዮጵያውያን ተጎድተዋል/አሜሪካ ዜጎቿ ከግብጽ፣ኢራን .እንዲወጡ አሳሰበች/የነዳጅ ዋጋ . . .
    Lualawi ሉዓላዊ/ሱዳን ኢትዮጵያን አሳሰበች/በኢራን ጥቃት ኢትዮጵያውያን ተጎድተዋል/አሜሪካ ዜጎቿ ከግብጽ፣ኢራን .እንዲወጡ አሳሰበች/የነዳጅ ዋጋ . . .
    10 часов назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com