Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Aman Shalom ዱላ ቀረሽ እልህ አስጨራሽ ሙግት ተደብቆ የመጣው ኦንሊ ጂሰስ ቄስ ሀብታሙ ጋር Ep 46

  • ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus
  • 2023-07-07
  • 13784
Aman Shalom ዱላ ቀረሽ እልህ አስጨራሽ ሙግት ተደብቆ የመጣው ኦንሊ ጂሰስ ቄስ ሀብታሙ ጋር Ep 46
  • ok logo

Скачать Aman Shalom ዱላ ቀረሽ እልህ አስጨራሽ ሙግት ተደብቆ የመጣው ኦንሊ ጂሰስ ቄስ ሀብታሙ ጋር Ep 46 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Aman Shalom ዱላ ቀረሽ እልህ አስጨራሽ ሙግት ተደብቆ የመጣው ኦንሊ ጂሰስ ቄስ ሀብታሙ ጋር Ep 46 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Aman Shalom ዱላ ቀረሽ እልህ አስጨራሽ ሙግት ተደብቆ የመጣው ኦንሊ ጂሰስ ቄስ ሀብታሙ ጋር Ep 46 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Aman Shalom ዱላ ቀረሽ እልህ አስጨራሽ ሙግት ተደብቆ የመጣው ኦንሊ ጂሰስ ቄስ ሀብታሙ ጋር Ep 46

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በተለምዶ ኦንሊጂሰስ በመባል የሚታወቀው ቤተእምነት በጣም አደገኛ እና መፅሀፍቅዱስን የሚፃረር የሀሰት እምነት ነው:: ኢየሱስ ኢየሱስ ይላሉ ግን የመፅሀፍ ቅዱሱን ኢየሱስ ፈፅሞ አይቀበሉም:: በወንጌል የሚያምኑ ይመስላሉ ግን የአዲስኪዳንን ወንጌል ፈፅሞ ወደጎን በማለት የራሳቸውን ሰው ሰራሽ ዶክትሪን እና ሀይማኖታዊ ህግጋቶቻቸውን ከመፅሀፍ ቅዱስ በላይ የሚያምኑ ወገኖች ናቸው:: ምእመኖቻቸውም መፅሀፍ ቅዱስን እያነበቡ ስለ አምላካቸው ከማወቅ ይልቅ ድርጅቱ እና የድርጅቱ አስተማሪዎች የሚሉትን ብቻ እንዲቀበሉ ይገደዳሉ:: ኢየሱስን መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው በቅጡ ሳያምኑ እና ሳይቀበሉ የውሀ ጥምቀት የዘላለም ህይወት ያስገኛል ብለውም ያምናሉ::

በአጭሩ መፅሀፍ ቅዱስን ያለአግባብ በአውዱ እና በስርአቱ ካለማንበብ እና ካለመረዳት የተነሳ የተፈጠረ ድርጅት "CULT” ነው:: ከዚህም የተነሳ የኢየሱስ ማንነት ላይ እጅግ በጣም ስተዋል!

ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የወልድ እና የመንፈስቅዱስን መለኮታዊነትን የሚክድ ቤተእምነት ነው:: አንዱ እግዚአብሔር ወይም አንዱ መለኮት በአብ ፣ በወልድ እና በመንፈስቅዱስ ተገልጦ እንደሚኖር አያምኑም::

በኦንሊጂሰስ አስተምሮ በስጋ የተገለጠው ቅዱስ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ሳይሆን እግዚአብሔር አብ ነው:: ኦንሊጂሰሶች የወልድን ዘላለማዊነትም ይክዳሉ:: የእግዚአብሔር ልጅ ለነሱ ከድንግል ማርያም የተወለደ የስጋ ሰውነት ብቻ ነው:: ስጋውንም ሰማያዊ ወይንም መለኮታዊ ከሰማይ የመጣ ስጋ ነው እንጂ የዳዊትን ዘር በስጋ ተካፈለ ብለው አያምኑም:: (ሮሜ 1:3, ሮሜ 9:5, ዕብ 2:14, ራእይ 22:16)

ልጁ ከዘላለም ጀምሮ የነበረ የምድር እና የሰማይ ፈጣሪ መሆኑን ይክዳሉ (ዩሀ 1:3, ዕብ 1:2, ዕብ 1:10, ቆላስያስ 1:16) የእግዚአብሔር ልጅ በስጋ ከመምጣቱ በፊት ከአባቱ ጋር ይኖር የነበረ መሆኑንም አያምኑም (ዮሀ 1:1, ዮሀ 6:38, ዮሀ 16:28, ዮሀ 17:5)

ኦንሊጂሰሶች እባካችሁ ለእግዚአብሔር ቃል ለመፅሀፍ ቅዱስ ስልጣን ሰጥታችሁ ለህሊናችሁ ታማኝ በመሆን ቃሉን ካነበባችሁት ሳታውቁት የወደዳችሁት የመፅሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ በሙላት ይገለጥላቹሀል:: የኢየሱስ ማንነት ላይ መሳሳት ከዘላለም ህይወት መጉደልን ያስከትላል:: 1ኛ ዮሀ 5:12 ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። እባካቸሁ ከቃሉ ጋር እግዚአብሔር እየተማፀናችሁ ጊዜ አሳ ልፉ:: እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥላችሁ ወዳጆቼ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ሙስሊሙ በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት አመነ ከረጂም ወይይት በኋለ | Aman shalom | ayman | ቃሌ |
    ሙስሊሙ በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት አመነ ከረጂም ወይይት በኋለ | Aman shalom | ayman | ቃሌ |
    9 месяцев назад
  • ከኦንሊ ጂሰስ ጋር የተደረገ ውይይት
    ከኦንሊ ጂሰስ ጋር የተደረገ ውይይት
    5 месяцев назад
  • አቡነ  ኤርሚያስ  ጴንጤ ሆኑ//ተአምር ነው
    አቡነ ኤርሚያስ ጴንጤ ሆኑ//ተአምር ነው
    2 часа назад
  • ኢየሱስን ወልድ ብቻ የሚሉ የሦስት አማልክት ተሟጋቾች ውሸት ተጋለጠ!
    ኢየሱስን ወልድ ብቻ የሚሉ የሦስት አማልክት ተሟጋቾች ውሸት ተጋለጠ!
    2 года назад
  • ሃጥያተኛ ስጋ ከወሰደ እንዴት ያድነናል?
    ሃጥያተኛ ስጋ ከወሰደ እንዴት ያድነናል?
    2 месяца назад
  • ጉዲ። አዳምጡኝ
    ጉዲ። አዳምጡኝ
    11 дней назад
  • አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ልዩነትና አንድነት በመጽሐፍ ቅዱስ ….
    አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ልዩነትና አንድነት በመጽሐፍ ቅዱስ ….
    3 года назад
  • የድባይዎ የተበላሸ የፊት ክሬም ነጋዴ ለፍትህ #habiba ቤት መጣች  ብዙ ጉድ አመጣ
    የድባይዎ የተበላሸ የፊት ክሬም ነጋዴ ለፍትህ #habiba ቤት መጣች ብዙ ጉድ አመጣ
    6 часов назад
  • አንድ መለኮት በሦስት አካላት ተገልጧል? Doctrinal Debate |ፓስተር በረከት Vs ፓስተር ዳንኤል|
    አንድ መለኮት በሦስት አካላት ተገልጧል? Doctrinal Debate |ፓስተር በረከት Vs ፓስተር ዳንኤል|
    2 года назад
  • ሐዋርያት ማርያምን ጥያቄ ሲጠይቁ መብረቅ ወረደባቸው #Tizitaw_Samuel #ELM #Yezelalem_Hiwot
    ሐዋርያት ማርያምን ጥያቄ ሲጠይቁ መብረቅ ወረደባቸው #Tizitaw_Samuel #ELM #Yezelalem_Hiwot
    Трансляция закончилась 1 год назад
  • የመድኃኒዓለም የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ  @መቅረዝሚዲያMEKREZMEDIA
    የመድኃኒዓለም የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ @መቅረዝሚዲያMEKREZMEDIA
    8 часов назад
  • አብና ወልድ በአካል ይለያያሉ? Pastor Frew Beza Vs Pastor Bereket Matewos#ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #duet
    አብና ወልድ በአካል ይለያያሉ? Pastor Frew Beza Vs Pastor Bereket Matewos#ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #duet
    1 год назад
  • ፓስተሩ በቃኝ አልወያይም አለ | ወንድም አክሊል Vs ፓስተር በረከት | ኦርቶዶክስ Vs ኦንሊ ጂሰስ
    ፓስተሩ በቃኝ አልወያይም አለ | ወንድም አክሊል Vs ፓስተር በረከት | ኦርቶዶክስ Vs ኦንሊ ጂሰስ
    3 года назад
  • ጥምቀት ለድህነት አባቶች በሙሉ አምነውበታልን? ሙግት
    ጥምቀት ለድህነት አባቶች በሙሉ አምነውበታልን? ሙግት
    1 год назад
  • HAILU YOHANNES Vs AMAN SHALOM
    HAILU YOHANNES Vs AMAN SHALOM
    2 года назад
  • ከኦንሊ ጂሰሷ ምህረት (ሄቨን) ጋር የተደረገ አዝናኝ ዲቤት
    ከኦንሊ ጂሰሷ ምህረት (ሄቨን) ጋር የተደረገ አዝናኝ ዲቤት
    8 месяцев назад
  • ዶ/ር ተስፋዬ ፓስተር ታርኩ አማን ሸሎምና ሌሊችም ከሀዋርያት(Only JESUS) ጋር
    ዶ/ር ተስፋዬ ፓስተር ታርኩ አማን ሸሎምና ሌሊችም ከሀዋርያት(Only JESUS) ጋር
    2 года назад
  • ትሁት ክፍል 101
    ትሁት ክፍል 101
    1 час назад
  • ⚡️ Крупнейший захват украинских заложников || Колонна танков зашла в регион
    ⚡️ Крупнейший захват украинских заложников || Колонна танков зашла в регион
    8 часов назад
  • አማን በአቡና ጉዳይ | ኤል ፋዝ tube
    አማን በአቡና ጉዳይ | ኤል ፋዝ tube
    6 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com