🔴ቱቦ ስር የሚያድሩ ስንት ቤተ-መቅደሶች አሉ ?

Описание к видео 🔴ቱቦ ስር የሚያድሩ ስንት ቤተ-መቅደሶች አሉ ?

መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ የተሰበከ ትምህርት ሲሆን አሁን ያለንበትን ሁኔታ እና ለተቸገሩ ወገኖች ማካፈል እንዳለብን፤ የፈረሰው ቤተመቅደስ ማለት የተቸገረው የሰው ልጅ እንደሆነ በማይጠገብ ምሳሌ የምንማርበት ስብከት ነው።
ስቡሀ ቁጥር 2 ሚዲያ በዚህ የጅመረ ሲሆን like,share,subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት
የመቤታችን አማላጅነት የሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።ወደታምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልና ወደምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምረት እንዲሁም ወደተለያዩ ገዳማት ጉዞ እናደርጋለን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке