መጽሐፈ መክብብ Amharic Audio Bible - Metsihafe Mekibib Full bible

Описание к видео መጽሐፈ መክብብ Amharic Audio Bible - Metsihafe Mekibib Full bible

አስተያየታችሁ ያፉልኝ። እንዴት ነው?

like and subscribe በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ያሳድጉ።
#Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዝዎታለን። ethio dawit tube

SUBSCRIBE and click the 🔔 to be notified of new videos. Find TAC TIMES everywhere:
   / @ethiodawittube  

#መጽሐፈ_መክብብ #Amharic_Audio_Bible

ethio dawit tube #SUBSCRIBE
   / @ethiodawittube  


መክብብ ማለት “ሰባኪ” ወይም “አስተማሪ” ማለት ነው ፡፡ በዚህም መጽሐፍ የሚሰብክ ወይም የሚስተምር ንጉሥ ሰሎሞን ሊሆን እንደሚችል ይታመናል፡፡ በእርግጥ ሰባኪው “በኢየሩሳሌም የነገሠ የዳዊት ልጅ” እንደነበር ተገልጿል(1፡ 1፡ 12)፤ ጥበቡም በብዛት ተጠቅሶአል (መክ 1፡ 16፤ 2፡ 9)፤ ምሳሌዎችንም መሰብሰቡ ታውቋል (መክ 12፡ 9 1 ነገ 4፡ 32)፡፡ ሊቃውንት መጽሐፉ ውስጥ ደራሲው የተጠቀመው የዕብራይስጡ አጻጻፍ በማየት ይህ መጽሐፍ የኋላ ዘመን ነው እንጂ የሰሎሞን ዘመን አይደለምና ደራሲው ሌላ ነው ይላሉ፡፡ ነገር ግን ትምህርቱ ያለ ጥርጥር የሰሎሞን እንደሆነ እነዚሁ ሊቃውንቶች ይናገራሉ፡፡
ጸሐፊው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ “እግዚአብሔር የሌለበት ሕይወት ከንቱ ነው፤ አያጠግብም ወይም አያረካም” ይላል፡፡ ይህም ማለት እንደ ንጉሥነቱ ሁሉን ሊያደርግ ይችላል፤ እንደ ሀብታምነቱ የወደደውን ሊገዛ ይችላል፤ እንደ ጠቢብነቱ ሁሉን ሊመረምር ይቻለዋል፤ ከእርሱ ይበልጥ የሚችል የለም፤ ነገር ግን ምንም ነገር እግዚአብሔር ያልታከለበት ሕይወት ትርጉም የለውም፡፡ በአጠቃላይ “የሰው ሕይወት ከንቱ ነው”፤ የሰው ሕይወት አጭር ከመሆኑም በላይ ውጣ ውረድና ውዝግብ ፣ የተወሳሰበ ፍርደ ገምድልነትና መታከት የሞላበት ነው ብሎ የደመደመ ጸሐፊ ነው፡፡
መጽሐፉ በመጀመሪያው ክፍሉ መክብብ የተባለው ሰው ከፀሐይ በታች ማለት በዓለም ላይ ሁሉም ዞሮ ዞሮ እንደሚመጣ ፍጻሜም ነገር እንደሌለ አይቶአል(መክ 1)፡፡ የዚህ ዓለም ደስታ የተባለውን ሁሉ ፣ ሣቅን ፣ መጠጥን ፣ ጨዋታን ፣ ሀብትን ፣ ዕውቀትን ፣ ሥልጣንን ፣ ንብረትን ፣እግዚአብሔር የሴቶችን ፍቅር ፣ ክብርን ፣ ማናቸውንም ነገር ሁሉ ፈትኗል፤ ፈትኖም ሁሉም ከንቱ ፣ ነፋስን እንደመከተልና የማያጠግብ መሆኑን ተገንዝቧል (መክብብ 2)፡፡
ከምዕራፍ 3-11 ባለው ክፍል ውስጥ ሁለት አሳቦች ጐን ለጐን ተብራርተው ይገኛሉ፡፡ በመጀመሪያው በነገሩ ከሌለ ሁሉ ከንቱ ነው፡፡ ለምሳሌ ሞት ከንቱ ነው፤ ሰው እንደሚሞቱ እንስሳዎች ነው (መክ 3፡ 18-21)፡፡ ቀጥሎም ራስዋ ዓለም ውብ ናት፤ የእግዚአብሔርም ፍጥረት ናት፤ ስለዚህ ሰው በዓለም ሳለ ይደሰትባት፤ ተስፋውን ግን አይመሥርትባት (3፡ 11-13)፡፡ በመጨረሻም አጥጋቢ ደስታ ፣ የተትረፈረፈ ሕይወት በዓለማዊ ነገር በማናቸውም በኩል እንደማይገኝ ይገልጻል፡፡ መጽሐፉ “እግዚአብሔርን ፍራ፤ ትእዛዙንም ጠብቅ፤ ምክንያቱም ይህ የሰው ዋና ተግባሩ ነው፡፡ እግዚአብሔር ስውር የሆነውን ነገር ሳይቀር የሰውን ሥራ ሁሉ ክፉውንም ደጉንም ወደ ፍርድ ያመጣዋል” በማለት ይደመድማል፡፡
እርሶም ግሩም የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል የሆነውን ሙሉ ትረካውን ሰምተው ሲጨርሱ like. እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ share እና አስረያየቶን በመስጠት ይደግፉን።

#መጽሐፈ_መክብብ
   • መጽሐፈ መክብብ  Amharic Audio Bible - Mets...  

#መጽሃፈ_እያሱ ወልደ ነዌ
   • መጽሃፈ እያሱ ወልደ ነዌ Amharic Audio Bible -...  

#መጽሃፈ_ሳሙኤል ቀዳማዊ
   • መጽሃፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ Amharic Audio Bible - ...  

#መጽሃፈ_ሳሙኤል ካልዕ
   • መጽሃፈ ሳሙኤል ካልዕ Amharic Audio Bible - M...  

#ትንቢተ_ዳንኤል Amharic Audio Bible
   • ሁሌም ቢሰማ የማይጠገብ ታሪክ ትንቢተ ዳንኤል Amharic ...  

#መዝሙረ_ዳዊት ምዕራፍ 1-50
   • መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1-50  Amharic Audio Bib...  

#መጽሃፈ_ኢዮብ
   • ♥መጽሃፈ ኢዮብ   Amharic Audio Bible - Met...  

#መጽሐፈ_ምሳሌ
   • ♥መጽሐፈ ምሳሌ  Amharic Audio Bible - Mets...  

#Tewodros_Yosef #Maryam_Fidel_Nat_Nu_Temaru #Tewahido

Комментарии

Информация по комментариям в разработке