የስጋ ብርያኒ mutton biryani

Описание к видео የስጋ ብርያኒ mutton biryani

ለስጋው መዘፍዘፊያ

አጥንት ያለው ስጋ
ቺሊ ፓውደር
ገረመሳላ ፓውደር
ድንብላል ፓውደር (ኩዝበራ)
ቁንዶ በርበሬ
ከሙን
እርድ
ዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ
ሎሚ ጭማቂ
እርጎ

ለሩዙ
በስመቲ ሩዝ
ቀረፋ
ሄል
ቢይሊፍ
ዘይት
ጨው

ለስጋው ማብሰያ
ዘይት
እስታር አኒስ
ጥቁር ሄል(ብለክ ካርዲመም
ሄል
ቀረፋ
ቁርፍድ
ነጭሽንኩርት እና ዝንጅብል የተፈጨ
ድንብላል ቅጠል እና ሜንት ቅጠል ደቆ የተከተፈ
ፍሬው የወጣለት ቃርያ

በመጨረሻ ለሩዙ እና ለስጋው
የተጠበሰ ቀይ ሽንኩርት
የድንብላል እና ሜንት ቅጠል
ዛፋራን የምግብ መልክ



Created by VideoShow:http://videoshowapp.com/free

Комментарии

Информация по комментариям в разработке