Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ስሙ | አዲሰ መንዙማ | አሰማማዉ አህመድ | SEMU | New Menzuma | Asmamaw Ahmed | 2026

  • asmamaw ahmed
  • 2026-02-26
  • 37665
ስሙ | አዲሰ መንዙማ | አሰማማዉ አህመድ | SEMU | New Menzuma | Asmamaw Ahmed | 2026
  • ok logo

Скачать ስሙ | አዲሰ መንዙማ | አሰማማዉ አህመድ | SEMU | New Menzuma | Asmamaw Ahmed | 2026 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ስሙ | አዲሰ መንዙማ | አሰማማዉ አህመድ | SEMU | New Menzuma | Asmamaw Ahmed | 2026 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ስሙ | አዲሰ መንዙማ | አሰማማዉ አህመድ | SEMU | New Menzuma | Asmamaw Ahmed | 2026 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ስሙ | አዲሰ መንዙማ | አሰማማዉ አህመድ | SEMU | New Menzuma | Asmamaw Ahmed | 2026

ስሙ | አዲሰ መንዙማ | አሰማማዉ አህመድ | SEMU | New Menzuma | Asmamaw Ahmed |2026


Watch 'SEMU' New Asmamaw Ahmed Menezuma Like,subscribe,and share!!
​⁠​⁠ ​⁠​⁠​⁠​⁠ ​⁠​⁠ ​⁠​⁠ ​⁠​⁠
Follow Asmamaw Ahmed on:

Youtube
   / asmamawahmed  
Face book
  / asmiamana  
Instagram    / con.  .
Tiktok
  / asmidersaw  
Telgram
https://t.me/Asmiamana...

ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ስሙ መንዙማ ግጥም

ሶላቱላሒ ዐለይኩሙ ሙከረሙ
ሰላሙላሒ ዐለይኩሙ ሙከረሙ
ዘላለም ቢጠራ ስሙ
አይቀንስ ጥፍጥና ጣዕሙ

አልሀምዱሊላህ ሀምድ ይገባዉ
ከእንከን አልባ አርጎ ሠራዉ
ያን ስመ መልካም ስመ ሸጋ
ያን ክቡር ንጉስ ባለ ፀጋ

ስሙ አይጠገብ ለዘላለም
ግንባሩ ኑር አብሪ ለዓለም     
ቆንጆ  ያማረ እንዳንቱ  የለም     
 የሀይባሁ ግርዶ  አልተቻለም

አልቆ ፈጥሮት ጌታዉ ሶመድ
የአሚናነቱ ልጅ ያን ሙሐመድ
ናፍቆ አይንሁን ሽቶ ማየት
ሙሂቡ ሁሉ የሚያለቅስለት

ሶላቱላሒ ዐለይኩሙ ሙከረሙ
ሰላሙላሒ ዐለይኩሙ ሙከረሙ
ዘላለም ቢጠራ ስሙ
አይቀንስ ጥፍጥና ጣሙ

ሺህ አመት አልፎም ነቢ ያንቱ ስም
ጥፍጥናዉ ጣዕሙ አይቀንስም
ስሙ ጥፍጥናዉ  ማር  ወለላ
  ከቶም ለአፍታ አይሉት ችላ

ስምሁን ልቅሰም እንደ ንቢቱ
ፅጌሬዳዬ ኖት እና አንቱ
አይታክተኝም መጣራቱ
በቀንም በሌት በጠዋቱ
 
እንኳን ይቅርና ዛት አካሉ
በረካ አለዉ ስሙ ሁሉ
ኸይር የተባለ በጠቅላላ
ያስገኛል ስሞ ረሡለሏህ


ስመ ብዙ ነቢ ነዉ ሙሐመድ ነቢ
ስሙ ማሒ ነቢ የማይለመድ ነቢ
አህመድ ኑሩ ነቢ ስመ መልካም ነቢ
ተግባረ ደግ ነቢ የሠዉ ገራም ነቢ

ስሙ ስሙ

መድሀኒት ነዉ ስሙ ሰሙ
ለዓረብ ለዓጀሙ ስሙ
ደዋዓ ነዉ ዘምዘሙ ስሙ
ፈዋሽ ከህመሙ ስሙ

ሰሙ ሰሙ
ከማርም ጣፋጭ ነዉ ሰሙ
ልቆ ከወለላ ስሙ
ከችግር አላቆ  ስሙ
ገፍላን የሚከላ ስሙ


ጀማሊል ዓለም ነቢ
ከጌታዉ ስም ጋር 
ሀያተል ዓለም ነቢ
የሱ ስሙ ገጥሞ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
አደምም ቢያየዉ 
ሀያተል ዓለም ነቢ
 እጅግ ተገርሞ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ብሎ ቢጠይቅ
ሀያተል ዓለም ነቢ
በዉዱ  አህመዳ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ማርታ አሸለመዉ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ከጌታዉ  ዘንዳ

ጀማሊል ዓለም ነቢ
 ጉድ አትልም ወይ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ስሙ ጉድ አለዉ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
 ስንቱን ዘይነኖ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ስንቱን ሞሸረዉ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
 የማማር ሁላ 
ሀያተል ዓለም ነቢ
መፍለቂያ እሱ ነዉ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
 ጥፍጥና ጣዕሙ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ግዜ ማይሽረዉ

ሳይፈጠር በፊት ቀደም
የሩህ አባቱ ለዐደም
ስሙ የሚያርም ብልሹዉን
 ያጣፍጣል መራራዉን     
    
ስሙ ስሙ

መድሀኒት ነዉ ስሙ ሰሙ
ለዓረብ ለዓጀሙ ስሙ
ደዋዓ ነዉ ዘምዘሙ ስሙ
ፈዋሽ ከህመሙ ስሙ
ሰሙ ሰሙ
ከማርም ጣፋጭ ነዉ ሰሙ
ልቆ ከወለላ ስሙ
ከችግር አላቆ  ስሙ
ገፍላን የሚከላ ስሙ

ጀማሊል ዓለም ነቢ
እንዴት አድርጎ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ጌታዉ ሰራሁ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
 በቀንም ማታ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ታበራለሁ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
 ይህ ልቤ አንቱን
ሀያተል ዓለም ነቢ
ከቶ አይረሳሁ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ብቻም ከሰዉ ጋር
ሀያተል ዓለም ነቢ
የሚጠራሁ

ጀማሊል ዓለም ነቢ
መሐመድ ዘይኔ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ታማኝ ምስጉኑ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
እኒያ ሙሽሪኮች
ሀያተል ዓለም ነቢ
ምንም ባያምኑ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
 ስም አበጁለት
ሀያተል ዓለም ነቢ
ከስሙ ጎኑ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ከሙሐመድ ጋር
ሀያተል ዓለም ነቢ
አሉት አሚኑ
     
 መሐመድ የዓለሙ ዳኛ
 ታማኝ ንጉስ  እዉነተኛ
  የዓለማቱ ሁሉ መዳኛ
  ሩህ ያድናል በሽተኛ      

ስሙ ስሙ
መድሀኒት ነዉ ስሙ ሰሙ
ለዓረብ ለዓጀሙ ስሙ
ደዋዓ ነዉ ዘምዘሙ ስሙ
ፈዋሽ ከህመሙ ስሙ

ጀማሊል ዓለም ነቢ
ስሙን ብጠራ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ናፍቆት ባሠብኝ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
 እንባም ከሀዘን
ሀያተል ዓለም ነቢ
ተጨመረብኝ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ብጠራራዉም
ሀያተል ዓለም ነቢ
አብዝቼ ስሙን
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ጨምሮ አረፈዉ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ይብሱን ጣሙን

ጀማሊል ዓለም ነቢ
እኔማ የአንቱ
ሀያተል ዓለም ነቢ
የስሞ አርበኛ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
አንቱን አድርጌ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ከሁሉ አንደኛ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ተንጠልጥዬ አለሁ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ከስምወ አጥር
ጀማሊል ዓለም ነቢ
እንግዲ በሉኝ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ልጄ ነህ አብሽር

ስሞ እኮ ነወ መመርኮዣ         
 ዳገት አቀበት መጓዣ
 ስሞ ነዉ የኛ ማጌጫ 
መዉደዶ  ያስገኛል ብልጫ

ስሙ ስሙ

መድሀኒት ነዉ ስሙ ሰሙ
ለዓረብ ለዓጀሙ ስሙ
ደዋዓ ነዉ ዘምዘሙ ስሙ
ፈዋሽ ከህመሙ ስሙ

ጀማሊል ዓለም ነቢ
እኔም ልበሎት
ሀያተል ዓለም ነቢ
ነብዩ ራህማ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ደጉ ሰዉ ያሉት
ሀያተል ዓለም ነቢ
ጦይባ ከተማ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ህመም በደሌ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ቶሎ እንዲሰማ
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ስሞ ነዉና
ሀያተል ዓለም ነቢ
የፈዉሴ ዜማ

ጀማሊል ዓለም ነቢ
 አሁንም አሁን
ሀያተል ዓለም ነቢ
ደግሜ ላዉሶት
ጀማሊል ዓለም ነቢ     
መቼም ይህ ልቤ 
ሀያተል ዓለም ነቢ
አንቱን አይረሶት
ጀማሊል ዓለም ነቢ
እጅግ የበዛ
ሀያተል ዓለም ነቢ
ሶላትም እዝነት
ጀማሊል ዓለም ነቢ
ይዉረድ ባንቱ ላይ
ሀያተል ዓለም ነቢ
የዓለሙ ራህመት

ጀማሊል ዓለም ነቢ
ይዉረድ ባንቱ ላይ
ሀያተል ዓለም ነቢ
የዓለሙ ራህመት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Surah Yusuf سورة يوسف | Pregnant Mother Must Listen Everyday | Quran Ruqyah for Your Upcoming Baby
    Surah Yusuf سورة يوسف | Pregnant Mother Must Listen Everyday | Quran Ruqyah for Your Upcoming Baby
    10 дней назад
  • የረመዷን ትምህርት ቤት   ኡስታዝ ያሲን ኑሩ  የጁመዓ ኹጥባ || ከነጃሺ ኢንተርናሽናል  መስጂድ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    የረመዷን ትምህርት ቤት ኡስታዝ ያሲን ኑሩ የጁመዓ ኹጥባ || ከነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጂድ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
    7 часов назад
  • //በስንቱ// BESINTU
    //በስንቱ// BESINTU "ፍቅር ሲቀዘቅዝ"😂
    1 день назад
  • ፓይሌትነት ሹፌርነት ነው||የአየር መንገዱ አስቸጋሪ ተማሪ ምርጡ አብራሪ||ለምን ስራ አቆመ?||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.166|| አሸናፊ
    ፓይሌትነት ሹፌርነት ነው||የአየር መንገዱ አስቸጋሪ ተማሪ ምርጡ አብራሪ||ለምን ስራ አቆመ?||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.166|| አሸናፊ
    7 часов назад
  • የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሞገቱበት አጓጊ መድረክ |ምርጫ2018| ማኒፌስቶ| manifesto| General Election
    የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሞገቱበት አጓጊ መድረክ |ምርጫ2018| ማኒፌስቶ| manifesto| General Election
    Трансляция закончилась 5 часов назад
  • መኖራቸው የማይታወቅ፡ 3.6 ሚልየን ጥቁሮች፡ በሳኡዲ አረቢያ!
    መኖራቸው የማይታወቅ፡ 3.6 ሚልየን ጥቁሮች፡ በሳኡዲ አረቢያ!
    9 часов назад
  • ማንም ሰው ጥፋተኛ አይደለም!! ልቤ ይቅርታ አለው!!
    ማንም ሰው ጥፋተኛ አይደለም!! ልቤ ይቅርታ አለው!!"የሌላ ሰው ከፍታ የኔ ውድቀት አይደለም" #amleset #amlesetmuchie #adonay
    6 часов назад
  • ASMAMAW AHMED  | SEYIDI ﷺ | አስማማው አህመድ| ሰይዲ ﷺ | አዲስ ምርጥ ነሽዳ እና መንዙማ| Official Music Video 2024||
    ASMAMAW AHMED | SEYIDI ﷺ | አስማማው አህመድ| ሰይዲ ﷺ | አዲስ ምርጥ ነሽዳ እና መንዙማ| Official Music Video 2024||
    1 год назад
  • የአዲስ አበባና ባኩ ስልታዊ የዲፕሎማሲ ትሥሥር | Addis Ababa & Baku | Strategic Diplomacy
    የአዲስ አበባና ባኩ ስልታዊ የዲፕሎማሲ ትሥሥር | Addis Ababa & Baku | Strategic Diplomacy
    7 часов назад
  • ሙዓዝ ሀቢብ የሱዳን ነሺዳዎች አስደናቂ ድምጽ || muaz habib sudan neshida @IKHLAS [ኢኽላስ] Media
    ሙዓዝ ሀቢብ የሱዳን ነሺዳዎች አስደናቂ ድምጽ || muaz habib sudan neshida @IKHLAS [ኢኽላስ] Media
    1 год назад
  • Взрыв в Казахстане / Армия перешла границу
    Взрыв в Казахстане / Армия перешла границу
    9 часов назад
  • እያከ ነዕቡድ| በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም | ክፍል 10|Ustaz Khalid Kibrom | Basirah |
    እያከ ነዕቡድ| በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም | ክፍል 10|Ustaz Khalid Kibrom | Basirah |
    6 часов назад
  • Ethiopia - ጋሻው መርሻ በዶ/ር ደስለኝ ጫኔ ላይ ዛቱ
    Ethiopia - ጋሻው መርሻ በዶ/ር ደስለኝ ጫኔ ላይ ዛቱ "የሻቢያ ሰው ነው”
    4 часа назад
  • የረመዷን ስጦታ [ አዲስ የነሺዳ ከቨር ] በማዲህ ሁስኒ ሱልጣን ( NEW COVER NESHIDA ) MADIH HUSNI SULTAN 2026
    የረመዷን ስጦታ [ አዲስ የነሺዳ ከቨር ] በማዲህ ሁስኒ ሱልጣን ( NEW COVER NESHIDA ) MADIH HUSNI SULTAN 2026
    5 дней назад
  • 🌙 МОЩНАЯ ДУА УТРОМ В РАМАДАНЕ 🤲✨
    🌙 МОЩНАЯ ДУА УТРОМ В РАМАДАНЕ 🤲✨
    9 дней назад
  • ДЕТИ ПУТИНА: как живут, отдыхают и где они прячутся
    ДЕТИ ПУТИНА: как живут, отдыхают и где они прячутся
    2 дня назад
  • Z WEEKEND: ለአርሰናል የተመቸው ድልድል፣ የላመንስ ቃለ-ምልልስ፣ የዋን ቢሳካ መከራ
    Z WEEKEND: ለአርሰናል የተመቸው ድልድል፣ የላመንስ ቃለ-ምልልስ፣ የዋን ቢሳካ መከራ
    Трансляция закончилась 4 часа назад
  • 🌸 Сборник самых Красивых 🥰😍 #нашиди
    🌸 Сборник самых Красивых 🥰😍 #нашиди
    1 год назад
  • FATIHA 7X AYATUL KURSI 7X KAFIRUN 7X IKHLAS 7X FALAQ 7X NAS
    FATIHA 7X AYATUL KURSI 7X KAFIRUN 7X IKHLAS 7X FALAQ 7X NAS
    Трансляция закончилась 1 месяц назад
  • Tofik Yusuf - sabr | የስክነት ምሽት - ቶፊቅ ዩሱፍ | ሰብር Live & acoustic Performance #sabr #ሰብር
    Tofik Yusuf - sabr | የስክነት ምሽት - ቶፊቅ ዩሱፍ | ሰብር Live & acoustic Performance #sabr #ሰብር
    1 день назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com