Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть 2018 እግዘብሔርን ክብሩን እንዲገልጥብን ምን ያስፈልጋል?

  • ሰማያዊ ዘር
  • 2025-09-07
  • 30034
2018 እግዘብሔርን ክብሩን እንዲገልጥብን ምን ያስፈልጋል?
  • ok logo

Скачать 2018 እግዘብሔርን ክብሩን እንዲገልጥብን ምን ያስፈልጋል? бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно 2018 እግዘብሔርን ክብሩን እንዲገልጥብን ምን ያስፈልጋል? или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку 2018 እግዘብሔርን ክብሩን እንዲገልጥብን ምን ያስፈልጋል? бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео 2018 እግዘብሔርን ክብሩን እንዲገልጥብን ምን ያስፈልጋል?

#ethiopia #protestant_mezmur #mezmur #habesha #ebs #ethiopianews #mezmur


ዛሬ በበለፀጉ አገሮች ያለው ዓማካይ የሰው ዕድሜ 25550 ቀን ይሆናል፡፡ ጤንነቱ የተሟላ ሰው የሚኖረው ዕድሜ ይህ ነው:: ታዲያ ከነዚህ ቀናት ውስጥ በ40ዎቹ፣ እግዚአብሔር ምን እንድታደርግባቸው እንደሚፈልግ ለማ ወቂያነት ብትገለገልባቸው ብልህነት አይደለምን?
እግዚአብሔር 40 ቀናትን ጠቃሚ የመንፈሳዊ ወቅት አድርጎ የሚመለከታ ቸው መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጥ ያስገነዝባል::
እግዚአብሔር አንድን ሰው ለዓላማው ሲያዘጋጅ 40 ቀናትን ይወስድ ነበር።

የኖህ ሕይወት፣ በ40 ቀናት የዝናብ ወቅት ተለውጧል::

ሙሴ የተለወጠው፣ ሲና ተራራ ላይ ለ40 ቀናት በቆየበት ወቅት ነው፡፡

ሰላዮች የተለወጡት፣ ተስፋይቱ ምድር ውስጥ ለ40 ቀናት በመቆየታቸው ነበር።

የዳዊትን ሕይወት የለወጠው፣ 40 ቀናት የቆየው የጐልያድ ተግዳሮት ነው፡፡

• ኤልያስ የተለወጠው፤ እግዚአብሔር በአንድ ጊዜ ምግብ ለ40 ቀናት የሚሆን ብርታትን በሰጠው ጊዜ ነበር::

የነነዌ ከተማ የተለወጠችው፤ ሕዝቦቿ ንስሐ ይገቡ ዘንድ እግዚአብሔር 40 የለውጥ ቀናትን ስለሰጣቸው ነው፡፡

ኢየሱስ ክርስቶስ! 40 ቀናት ምድረበዳ ውስጥ በመቆየት ኃይልን ተሞላ::

ደቀ መዛሙርት የተለወጡት፤ ኢየሱስ ከትንሣኤው በኋላ 40 ቀናት አብሯቸው በመቆየቱ ነው::

ቀጣዮቹ 40 ቀናት ሕደወትህን ይለውጡታል::

ይህ መጽሐፍ በ40 አጫጭር ምዕራፎች ተከፋፍሏል። በቀን ሰንድ ምዕራፍ ብቻ እንድታነብ ነው የማሳስብህ። ይህን ስታደርግ፣ የምታነበው ነገር ለሕይወ ትህ የሚኖረውን እንደምታ ታሰላስል ዘንድ በቂ ጊዜ ይኖርሃል:: «መልካም ደስ የሚያሰኝና ፍፁም የሆነውን የአገዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሱት ሮሜ 12+2


In a world filled with uncertainty, fear, and struggles, there are messages of hope waiting to guide us towards peace and spiritual awakening. In this video, we explore the role of a Spiritual Messenger of Hope—those who bring light and clarity to our lives. Whether through wisdom, compassion, or profound insights, these messengers remind us that hope is always within reach, no matter how challenging the journey.

Join us as we dive into inspiring stories, teachings, and practices that can help you reconnect with your inner strength and rise above adversity. This video is perfect for anyone seeking spiritual guidance, emotional healing, or simply a moment of peace in today’s fast-paced world.

🌟 What You'll Discover:
How to find hope during difficult times
Spiritual practices for grounding and inner peace
Messages from spiritual leaders that inspire faith and resilience
Don’t forget to like, subscribe, and share this video with others who may need a message of hope today!





















































































































#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket #asterabebe
#Asterabebenewmezmure #Ferafirhate #ethiopianmusic #mezmur #gospelmusic
#mezmurenonstop #mezmur #gospelmusic #ethiopian #ethiopianmusic
#amharicmezmur #ethiopian_protestant_mezmure #nikodimos #ethiopiaseifuonebs @seifuonebs fantahun show,ebs,seifu on ebs,seyfu new show,seifu fantahun show on ebs,ebs tv show seifu fantahun,ethiopian artist,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,ሰይፉ በኢቢኤስ,እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ,እሁድን በኢቢኤስ new,ebs sunday show today 2021,እሁድን በኢቢኤስ new this week,@እሁድን በኢቢኤስ live,ebs tv live online,ebs tv ehuden be ebs yesterday,ebs tv show,ebs tv show seifu fantahun this week,ebs tv,interview,ehuden be ebs,ebs sunday show, #kidamen # keseat ebs

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • በ2018 የኔ ነገር እንዴት ነው የሚለወጠው ?  Kes,Tigistu Moges  a#marsiltvworldwide  #habesha #newethiopianmezmur
    በ2018 የኔ ነገር እንዴት ነው የሚለወጠው ? Kes,Tigistu Moges a#marsiltvworldwide #habesha #newethiopianmezmur
    5 месяцев назад
  • የሚፀልይ ሰው በረከቶች // በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ // Pastor Tesfaye Gabiso 2025
    የሚፀልይ ሰው በረከቶች // በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ // Pastor Tesfaye Gabiso 2025
    7 месяцев назад
  • መንፈስ ቅዱስ  ከናንተ ጋር መሆኑን እንዴት ታውቃላችሁ? ብቻህን ሁን! ኢየሱስን አጥናው! Relationship with the Holy Spirit!
    መንፈስ ቅዱስ ከናንተ ጋር መሆኑን እንዴት ታውቃላችሁ? ብቻህን ሁን! ኢየሱስን አጥናው! Relationship with the Holy Spirit!
    5 месяцев назад
  • ተስፋ በቆረጥንበት ነገር  እግዚአብሔር አለ.#habash  #holyspirit #jesus #kingdomsound
    ተስፋ በቆረጥንበት ነገር እግዚአብሔር አለ.#habash #holyspirit #jesus #kingdomsound
    11 дней назад
  • ብዙ ጥፋት ታቅዶላት የተሻገረች ሀገር| ሰኔ 30/2016 እና  የቀጠሮው ባለቤቶች #gubalechethiopia
    ብዙ ጥፋት ታቅዶላት የተሻገረች ሀገር| ሰኔ 30/2016 እና የቀጠሮው ባለቤቶች #gubalechethiopia
    7 часов назад
  • ከአመፅ መራቅ || ተከታታይ ትምህርት || ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || LMKC TV 2026||
    ከአመፅ መራቅ || ተከታታይ ትምህርት || ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || LMKC TV 2026||
    1 месяц назад
  • እግዚአብሔር ያፅናናል // በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ // Rev Tigistu Moges // 2015/2022
    እግዚአብሔር ያፅናናል // በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ // Rev Tigistu Moges // 2015/2022
    3 года назад
  • ብቻህን ሁን!!! ባለማወቅ አትበላ!@MARSILTVWORLDWIDE
    ብቻህን ሁን!!! ባለማወቅ አትበላ!@MARSILTVWORLDWIDE
    6 месяцев назад
  • በሆላ ጊዜ አልፋ እንዳትፀፀቱ || የጥሞና ጊዜ KES. TIGISTU  #gospel #habesha #kingdomsound
    በሆላ ጊዜ አልፋ እንዳትፀፀቱ || የጥሞና ጊዜ KES. TIGISTU #gospel #habesha #kingdomsound
    11 месяцев назад
  • ይህንን ሚስጥር ሳውቅ ህይወቴ በሙሉ ተለወጠ #አፖስትል ጆሽዋ ሰልማን #change your mind set # apostle Joshua Selman
    ይህንን ሚስጥር ሳውቅ ህይወቴ በሙሉ ተለወጠ #አፖስትል ጆሽዋ ሰልማን #change your mind set # apostle Joshua Selman
    6 месяцев назад
  • መለወጥ ፈልገን ላቃተን? አስደናቂ ለወጥ ለማምጣት 3ቱ እርምጃዎች //ቄስ ትግስቱ ሞገስ #mezmur #gospel #habesha
    መለወጥ ፈልገን ላቃተን? አስደናቂ ለወጥ ለማምጣት 3ቱ እርምጃዎች //ቄስ ትግስቱ ሞገስ #mezmur #gospel #habesha
    11 месяцев назад
  • የተባረከ ሰው ማነው❓|| ተከታታይ ትምህርት || ቄስ ተዕግስቱ ሞገስ || LMKC TV 2026||
    የተባረከ ሰው ማነው❓|| ተከታታይ ትምህርት || ቄስ ተዕግስቱ ሞገስ || LMKC TV 2026||
    1 месяц назад
  • "ልብህን ጠብቅ" ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም | Dr. Abraham Teklemariam | Heaven’s Gate Church #2025 #new
    3 месяца назад
  • 🛑 የተናገረህን ትወርሰዋለህ // KES. TIGISTU MOGES // #mezmur #kingdomsound #mezmur #gospelmusic #habesha
    🛑 የተናገረህን ትወርሰዋለህ // KES. TIGISTU MOGES // #mezmur #kingdomsound #mezmur #gospelmusic #habesha
    5 месяцев назад
  • በነገር ሁሉ የማያሳፍር ሰው መሆን. #habesha #jesus #holyspirit #ebs #film
    በነገር ሁሉ የማያሳፍር ሰው መሆን. #habesha #jesus #holyspirit #ebs #film
    1 месяц назад
  • የክርስቶስ ልብ ያለው ሰው ምልክቶች |ክፍል ሁለት| ድንቅ ትምህርት በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ ||YHBC Tube||
    የክርስቶስ ልብ ያለው ሰው ምልክቶች |ክፍል ሁለት| ድንቅ ትምህርት በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ ||YHBC Tube||
    4 года назад
  • ዝም ያለው ስላልሰማ አይደለም !!! እግዚአብሔር ፀሎት ይመልሳል #ethiopia #protestant_mezmur #gospel #habesha
    ዝም ያለው ስላልሰማ አይደለም !!! እግዚአብሔር ፀሎት ይመልሳል #ethiopia #protestant_mezmur #gospel #habesha
    1 год назад
  • ኃይልን ለመቀበል | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
    ኃይልን ለመቀበል | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
    4 месяца назад
  • መንፈስ ቅዱስ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
    መንፈስ ቅዱስ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
    3 года назад
  • የማለዳ ፀሎት | Before You Touch Your Phone, Pray This Morning Prayer | Pray This and Fear Will Leave You
    የማለዳ ፀሎት | Before You Touch Your Phone, Pray This Morning Prayer | Pray This and Fear Will Leave You
    7 часов назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com