Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть (4)የረመዷን ፈታዋዎች በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም

  • ፉርቃን ሚድያ || Furqan Media
  • 2026-02-27
  • 442
(4)የረመዷን ፈታዋዎች በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም
  • ok logo

Скачать (4)የረመዷን ፈታዋዎች በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно (4)የረመዷን ፈታዋዎች በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку (4)የረመዷን ፈታዋዎች በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео (4)የረመዷን ፈታዋዎች በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም

ረመዷን ሲመጣ በጾም ዙሪያ ብዙ ጥያቄዎች ይነሳሉ። በዚህ ቪዲዮ ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም ከጾም ጋር ተያያዥነት ያላቸውንና አወዛጋቢ ለሆኑ ጉዳዮች በቁርኣንና በሀዲስ ማስረጃዎች ላይ የተመሰረተ ምላሽ ይሰጡናል። ጾማችሁ ተቀባይነት እንዲኖረውና በዕውቀት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ።
​▪️1/ ኒያ አድርጎ ቁርኣንን ቀርቶ አጅሩን ለሞተ ሰው ይሁን ማለት በሸሪዓ እንዴት ይታያል?

▪️2/ ከቤተሰብ ጋር ተሰባስበን ረመዷን ላይ ቁርኣን በተራ እንቀራለን በዚህም በቀን አንድ ጁዝ በመቅራት አንዴ እናኸትማለን ይህ እንዴት ይታያል? የተሻለ እውቀት ያላቸው እርማት ያደርጋሉ አጅነቢይ የለብንም ይህ እንዴት ይታያል? ወይስ በግል እየቀሩ ማኽተሙ ይሻላል?

▪️3/ ኢስቲንሻቅ ሲያደርግ ረስቶት ወደ ውስጥ ቢገባ ፆሙ ይበላሻልን?

▪️4/ ቅርብ ያለው መስጂድ ሙአዚን አንዳንዴ ወቅቱን አሳልፎ ነው አዛን የሚለው አንዳንዴ ደግሞ ቀደም ብሎ ነው አዛን የሚለው። ራቅ ያለው መስጂድ ሙአዚን በትክክል ይላል ግን ብዙ ጊዜ አልሰማውም እና በስልኬ አፕሊኬሽን አዉርጄ ስጠቀም ራቅ ካለው ከትክክለኛው ሙአዚን ጋር እኩል ይላል እና በስልኬ መጠቀም እችላለሁ ወይ?
በተለይ ከአፍጥርና ከስሁር ጋር ጥርጣሬ ፈጠረብኝ።

▪️5/ በረመዳን ወር ሙስሊም ያልሆኑ ጎረቤቶች በአጋጣሚ እቤት መተው ውሃ ቢጠጡ ምግብም ቢመገቡ ለነሱ እሄን መፍቀድ እንዴት ይታያል?
እንዲሁም በተመሳሳይ ጥያቄ
በረመዳን ወር ጧት ጧት አንባሻ ዳቦ እንሸጣለን የምንሸጠው ግን ለህፃናት ነው አንዳንድ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎችም ይገዙናል ለነሱ መሸጥ እንዴት ይታያል?
?
▪️6/ የሀይድ ደም የማየው በወር ሁለት ጊዜ ነው ባቆመ በ15 ቀን ድጋሚ ይመጣል በጣም ብዙ አመት ሆነኝ ህክምናም አድርጌለሁ ሊስተካከልልኝ አልቻለም ከረመዷን ውስጥ 15 ቀኑን ብቻ ነው የምፆመው በየአመቱ 15 ቀኑ ቀዷ ነው ምን ላድርግ? ዱአም አድርጉልኝ አላህ እንዲያስተካክልልኝ ለሶላቴም ይሁን ለሁሉም ነገር ተቸግርያለሁ።

▪️7/ ሀይዴ ረመዷን ሳይገባ ነው የመጣው ከ10 ቀን በላይ ሆነኝ አላቆመልኝም በቀን አንድ ጊዜ ትንሽ አለ ከ7 ቀን በኋላ ሀይድ አይደለም ታጥባችሁ ውዱእ እያደረጋችሁ ስገዱ ሲባል ሰምቼ በዛ መሰረት እየፆምኩም እየሰገድኩ ነው በዚሁ ልቀጥል? ብታብራሩልኝ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ለጾመኛ የሚወደዱ (ሱና) ስርዓቶች - ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም |
    ለጾመኛ የሚወደዱ (ሱና) ስርዓቶች - ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም |
    9 дней назад
  • ሱረቱል ካህፍ በቃሪእ ያሲር ሰላማ | سورة الكهف كاملة بصوت القارئ ياسر سلامة | Surah Al-Kahf - Furqan Media
    ሱረቱል ካህፍ በቃሪእ ያሲር ሰላማ | سورة الكهف كاملة بصوت القارئ ياسر سلامة | Surah Al-Kahf - Furqan Media
    1 час назад
  • ዱንያ ላይ የመኖር እድልህን ተጠቀምበት! ||በኡስታዝ አህመድ አደም ||ምርጥ ሙሀደራ|ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|hadis amharic|dawa|ሀደስ|ሀዱስ
    ዱንያ ላይ የመኖር እድልህን ተጠቀምበት! ||በኡስታዝ አህመድ አደም ||ምርጥ ሙሀደራ|ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|hadis amharic|dawa|ሀደስ|ሀዱስ
    6 дней назад
  • ፆመኛ ሊጠነቀቃቸው የሚገቡ ወሳኝ ጉዳዮች - ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | Furqan Media
    ፆመኛ ሊጠነቀቃቸው የሚገቡ ወሳኝ ጉዳዮች - ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | Furqan Media
    1 день назад
  • ከሰላት ቡሃላ በጀመዐ ዱአ ማድረግ ይቻላል || አልፈታዋ | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1 #ፈታዋ
    ከሰላት ቡሃላ በጀመዐ ዱአ ማድረግ ይቻላል || አልፈታዋ | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1 #ፈታዋ
    1 год назад
  • የረመዷን ትምህርት ቤት || مدرسة رمضان
    የረመዷን ትምህርት ቤት || مدرسة رمضان
    6 дней назад
  • ሱረቱ አል ከህፍ በአፊፍ ሙሀመድ ታጁ (በጣም የሚመስጥ ድምፅ) | سورة الكهف بصوت القارئ عفيف محمد تاج
    ሱረቱ አል ከህፍ በአፊፍ ሙሀመድ ታጁ (በጣም የሚመስጥ ድምፅ) | سورة الكهف بصوت القارئ عفيف محمد تاج
    7 дней назад
  • ነቢዩ እና ረመዷን | ልዩ የረመዷን ትምህርት በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | النبي ورمضان
    ነቢዩ እና ረመዷን | ልዩ የረመዷን ትምህርት በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | النبي ورمضان
    9 дней назад
  • ሉቅማን እና ዘመን አይሽሬው ምክሩ ፤ አላህ በቁርዓን ላይ ሥሙን የጠቀሰው የምድራችን ጠቢብ ሠው ሉቅማን ማነው? who Is luqman?
    ሉቅማን እና ዘመን አይሽሬው ምክሩ ፤ አላህ በቁርዓን ላይ ሥሙን የጠቀሰው የምድራችን ጠቢብ ሠው ሉቅማን ማነው? who Is luqman?
    11 дней назад
  • ሁሉንም ለሰው አትግለጥ❗አላህ ብቻ ይበቃሃል!!!
    ሁሉንም ለሰው አትግለጥ❗አላህ ብቻ ይበቃሃል!!!
    2 дня назад
  • አስደሳች የረመዷን ስጦታዎች - ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | هدايا رمضان العظيمة
    አስደሳች የረመዷን ስጦታዎች - ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | هدايا رمضان العظيمة
    7 дней назад
  • ሱረቱል ካህፍ || سورة الكهف || Surah Al-Kahf || بصوت القارئ عفيف تاج (Afif Taj) - ለጁምዓ ቀን
    ሱረቱል ካህፍ || سورة الكهف || Surah Al-Kahf || بصوت القارئ عفيف تاج (Afif Taj) - ለጁምዓ ቀን
    3 месяца назад
  • ስለ ረመዳን ወሳኝ ነጥቦች!|ኡስታዝ መሀመድ ሙስጣፋ|የረመዳን ዳዕዋ|ustaz Mohammed mustefa|remedan dawa||@zul-bijadeyn1178
    ስለ ረመዳን ወሳኝ ነጥቦች!|ኡስታዝ መሀመድ ሙስጣፋ|የረመዳን ዳዕዋ|ustaz Mohammed mustefa|remedan dawa||@zul-bijadeyn1178
    11 дней назад
  • ፈታዋ፦ በረመዳን ዝሙት ሰራው!😭 ከፋራው ......? | Ustaz ahmed adem | Hadis Amharic | ኡስታዝ አህመድ አደም | #Fetawa
    ፈታዋ፦ በረመዳን ዝሙት ሰራው!😭 ከፋራው ......? | Ustaz ahmed adem | Hadis Amharic | ኡስታዝ አህመድ አደም | #Fetawa
    5 дней назад
  • (4) ረመዷንና ነቢዩ (ﷺ) - ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | ታላቅ ስንቅ ለረመዷን | Furqan Media
    (4) ረመዷንና ነቢዩ (ﷺ) - ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | ታላቅ ስንቅ ለረመዷን | Furqan Media
    5 дней назад
  • ተራዊህ ሰላትን ቤት መስገድ? || አልፈታዋ | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1 #ፈታዋ
    ተራዊህ ሰላትን ቤት መስገድ? || አልፈታዋ | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1 #ፈታዋ
    2 недели назад
  • የጾመኞች ልዩ ሽልማት፡ የጀነት ደጃፎች | ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | ፉርቃን ሚዲያ
    የጾመኞች ልዩ ሽልማት፡ የጀነት ደጃፎች | ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | ፉርቃን ሚዲያ
    4 дня назад
  • Surah Al-Kahf FULL by Mishary Rashid Al-Afasy | With English Translation | Quran Recitation
    Surah Al-Kahf FULL by Mishary Rashid Al-Afasy | With English Translation | Quran Recitation
    19 часов назад
  • የቤት አከራዮች...   |እያከ ነዕቡድ| በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም | ክፍል 15
    የቤት አከራዮች... |እያከ ነዕቡድ| በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም | ክፍል 15
    1 день назад
  • በረመዳን የጀነትን ቁልፍ ያዝ || በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ||ምርጥ ሙሀደራ |ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|hadis amharic|dawa amharic|ሀደስ|ሀዱስ
    በረመዳን የጀነትን ቁልፍ ያዝ || በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ||ምርጥ ሙሀደራ |ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|hadis amharic|dawa amharic|ሀደስ|ሀዱስ
    9 дней назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com