"አል–በር" የወሰን አልባ በጎነት ነፀብራቅ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ|| MinberTV

Описание к видео "አል–በር" የወሰን አልባ በጎነት ነፀብራቅ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ|| MinberTV

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
ለይሉ ጁምዓ ነው!
የኸሚስ ምሽቱ አጋፋሪ ወንድም ሁሴን ኸድር የሰርክ ምናባዊ የናፍቆት ጉዞው በአላህ ፈቃድ መቋጫውን አግኝቷል። ከወንድም አዩብ አደምና ሙሐመድ ሰዒድ (አቡ ሃኒፋ) ጋር የነበራቸውን ውብ ቆይታ "የቅምሻ ያህል ነበር" ሲል የሚጠራው ሁሴን ኸድር ከጉዞ ተጣማሪዎቹ ጋር በመኾን የመካና መዲና የማይረሳ ቆይታቸውን ያወጉናል። ሸኻችን በሰዓታቸው "የቂን የእምነት አስኳል ነው። የቂኑ የከሳ አማኝ ባትሪው በደከመበት መገልገያ ይመሰላል" እያሉ ምሽቱን ስለየቂንና ኢማን ጥብቅ ትስስር እያወሱልን ይቆያሉ። ከአላህ ስሞች ጋር እያስተዋወቀን የሚገኘው ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ንዑስ ፕሮግራሙ ወሰን አልባ በጎነትን የሚያንፀባርቀውን "አል በር" የአላህ ስም እያወሳና ለህይወት ቅርብ የሆኑ ምሳሌዎችን እያመላከተን ይቆያል።

★★★★★

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇

YouTube👉
   / @minbertv1  

Facebook👉
  / minbertv  

Telegram👉
https://t.me/minbertv

Website 👉
https://www.minbertv.com/

Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/


#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке