እነሱን የተከተለ ሁሉ እግዚአብሔርን ክዷል || በመምህር ዘበነ ለማ

Описание к видео እነሱን የተከተለ ሁሉ እግዚአብሔርን ክዷል || በመምህር ዘበነ ለማ

🎥 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንዴት motivational speaker/አነቃቂ ንግግር ተናጋሪዎች እንዲሁም The secret ወይም በአማርኛ ሚስጥሩ ተብሎ የተገለበጠው መጽሐፍ ሰዎች ሳያውቁ እና ሳያውቁት ከትክክለኛ መንገድ እያወጡ ወደ እራስን ወደ ማምለክ ገንዘብን ወደ ማምለክ እና ወደ ሰይጣናዊ አሰራር እያስገቡ እንዳሉ ከሰፊ ማብራርያ ጋር በመምህር ዘበነ ለማ የቀረበ ነው. .

🕊 ማሳሰብያ
ይህ ቪዲዮ ከመምህር ዘብነ ለማ ኦፊሽያል ዩቱዩብ ቻናል በሁለት ክፍል ከቀረበው ትምህርት የተወሰደ ሲሆን ለትምርታዊ እና ሰዎችን ለመመለስ አላማ ብቻ ተጠቅሜበታለው

🙏 ልዩ ምስጋና
እኔም ስጓዝበት ከነበረው የጥፋት መንገድ ለመለሱኝ ለመምህር ዘበነ ለማ

🔔 Subscribe for More Content
If you found this video helpful, please consider subscribing to stay updated with more content on Orthodox Christian teachings, faith-based insights, and spiritual growth. Don’t forget to hit the notification bell!

በተለይ ለወጣቶች ሚጠቅሙ ቪዲዮዎች በቀጣይነት ስለምለቅ እንዲደርሳቹ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ቪዲዮው ከጠቀማቹ ላይክ ያድርጉ እንዲሁም ለሚጠቅመው ሰው ሼር ያድርጉ


#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #habesha #dawitdreams

Комментарии

Информация по комментариям в разработке