ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ // እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ // @erq-maed-TV

Описание к видео ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ // እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ // @erq-maed-TV

ማዳሜ ባሏ በሌለበት ልትደፍረኝ ሞከረች | እርቅ ማእድ ቲቪ | Erq Maed TV | Ethiopia | #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel    / @erq-maed-tv  

ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ።

አብረን ከተኛን ደሞዝ እጨምርልሀለሁ አለችኝ። በ2 ወር ደሞዝ ከፈጣሪዬ ልታጣላኝ ነበር።
እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ።

እጅግ አስከፊዉና አሳዛኙ የስደት ጉዞ ከገጠር እስከ ሳዉዲ
የታሰርኩበት እስር ቤት በቀን እስከ 4 ሰዉ ይሞት ነበር።

አይኔ እያየ ስደት ላይ ወገኖቼ ሲሞቱ ተመለከትኩኝ
ወንድ ልጅ ላይ ይደርሳል ብለን የማንጠብቀዉ በደል።

የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ 22 ማዞሪያ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።

ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማዕድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#ethiopia
#እርቅ_ማእድ
#እንዳልክ_አሰፋ
#endalk_asefa
#sami_studio
#erq_mad
#erq_maed_TV
#Mental_Health
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Комментарии

Информация по комментариям в разработке