FBC - በአለቃ ገብረሃና ህይወት ላይ የተመሰረተው ሸምጋይ (Shemgay) ቴአትር - FANA - ፋና 90

Описание к видео FBC - በአለቃ ገብረሃና ህይወት ላይ የተመሰረተው ሸምጋይ (Shemgay) ቴአትር - FANA - ፋና 90

ሸምጋይ - ዋዘኛ መሳዩን ሊቅ በቦታቸዉ የሾመ አዲስ ታሪክ-ቀመስ ቴአትር - በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር!

ዐምስተኛ ጉባዔ እንዳለ ሁሉ፤ በዚህ ደረጃ የሚጠቀሱትን አለቃ ገብረሐናን ከዘመናቸዉ ጋር እታፈራሁ መብራቱ፣ ብርሃን ተሥፋዬ፣ ፍቅሩ ወሠኔ፣ ሰላማዊት በዛብህ፣ ግርማ ተሾመ፣ ክብይናድ አሠፋ፣ ናትናኤል መኮነን፣ አማኑኤል ወርቁ፣ ኢዮብ ገረመዉ እና ሌሎቹም አሳምረዉ ወደ መድረክ አምጥተዋቸዋል፡፡

ደራሲ፡ ታደለ አያሌዉ
አዘጋጅ፡ ሳሙኤል ተሥፋዬ
ረዳት አዘጋጅ፡ ስናፍቅሽ ተሥፋዬ

እየሳቁ ይወቁ
ዘወትር ሐሙስ 11፡30
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር
ሸ-ም-ጋ-ይ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке