በባልና ሚስት ስም የተመዘገበ የማይንቀሳቀስ ንብረት ከጋብቻ በፊት ከተፈራ ወይም ከተገዛ የአንደኛው ተጋቢ የግል ንብረት ነው።

Описание к видео በባልና ሚስት ስም የተመዘገበ የማይንቀሳቀስ ንብረት ከጋብቻ በፊት ከተፈራ ወይም ከተገዛ የአንደኛው ተጋቢ የግል ንብረት ነው።

ሰ/መ/ቁ 235844 የማይንቀሳቀስ ንብረት በባልና ሚስት ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቢሆንም ከጋብቻ በፊት መፈራቱ ወይም መገዛቱን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ካለ የአንደኛው ተጋቢ የግል ንብረት ነው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке