ቅድመ ግብር ክፍያ withholding tax ምንድን ነው|Dawit Getachew|

Описание к видео ቅድመ ግብር ክፍያ withholding tax ምንድን ነው|Dawit Getachew|

የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ለግብር ከፋዮች ባሰናደው የሞጁላር ሥልጠና ላይ የታክስ ከፋዮች የትምህርት ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ ዳዊት ጌታቸው የቅድመ-ግብር ክፍያ (withholding tax) ምንነት፣ ግብሩን ቀንሰው እንዲይዙ ኃላፊነት የተጣለባቸው እና ያልተጣለባቸው ድርጅቶች እነማን እንደሆኑ እንዲሁም የቅድመ ግብር ክፍያ ሥርአት አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 2/2011ን ለግብር ከፋዮች ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке