"የኔ" ሰዎች ማንነታቸውን ማወቅ የሚችሉበት የኦንላይን አጋር መሳሪያ!

Описание к видео "የኔ" ሰዎች ማንነታቸውን ማወቅ የሚችሉበት የኦንላይን አጋር መሳሪያ!

"የኔ" ምርት ሰዎች ማንነታቸውን ማወቅ የሚችሉበት የኦንላይን አጋር መሳሪያ ነው።

“የኔ” ምርት በአለምአቀፍ ደረጃ እና በሀገር ውስጥ ባሉ ኩባንያዎች ውስጥ በከፍተኛ እና በስነ-ልቦና ጥናታዊ የተደገፈ ሲሆን፤ የቅጥር ብቃትን የሚጨምር መሳሪያ ነው። “የኔ” ከዘጠነኛ ክፍል ጀምሮ ላሉ ተማሪዎች እና ለማንኛውም ሰው የሚሆን ሲሆን፤ በስነ-ልቦና የተረጋገጠ ምርት እንደዚሁም በሆላንድ ኮድ እና 250 የመረጃ ነጥቦችን በመጠቀም አንድ ሰው ምን አይነት ስብዕና እንዳለው ለመለየት እና የትኛውን የሙያ መስመር መከተል እንዳለበት ለማወቅ የሚረዳ ነው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке